ማህደር

ማህደር ለ November, 2008

ኦፍኮና ኦፍዴድ የስም ማጥፋት ዘመቻ ተከፍቶብናል ሲሉ ወቀሱ

November 30th, 2008

አቡጊዳ / November 30, 2008

የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስ(ኦህኮ) እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ኦፌዴን) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የፌደራል ፖሊስ የፀረ ሽብር ግብረሀይል የህዝብ ንብረት በሆነው ቴሌቪዥን ጣቢያ በመጠቀም የስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍተውብናል ሲሉ ወቀሱ፤ ድርጅቶቹ ከመንግስት ጋር ወግነዋል ሲሉም አማረዋል፡፡ Read more…

ዜና

በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ ጦር ከሱማሊያ ሊወጣ እንደሚችል የውጭ ጉዳይ ሚንስረትር አስታወቀ፡፡

November 30th, 2008

አቡጊዳ / November 30, 2008

በትላንትናው እለት ሚንስትር መስሪያ ቤቱ በቃል አቀባዪ በኩል እንዳስታወቀው ሰራዊቱ ከወር ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሱማሌን ለቆ ይወጣል፡፡ Read more…

ዜና

‹‹የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት›› ህግ በሚቀጥለው ሳምንት በፓርላማ ቀርቦ ሊፀድቅ እንደሚችል ተገለፀ፡፡

November 30th, 2008
Comments Off

አቡጊዳ / November30, 2008

መንግስትን የአለም አቀፍ እርዳታ ሰጪ አገሮችንና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ሲያወዛግብ የነበረው ‹‹የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት›› ህግ በሚቀጥለው ሳምንት በፓርላማ ቀርቦ ሊፀድቅ እንደሚችል ተገለፀ፡፡ Read more…

ዜና

ለአዲስቱ ኢትዮጵያ! የጋራ እንቅስቃሴና!

November 29th, 2008
Comments Off

የአቶ ኦባንግ ሃሳብ, ከዘመድ አገኘሁ / November 28, 2008

ለአዲስቱ ኢትዮጵያ የጋራ እንቅስቃሲ የሃገራችንን የተወሳሰበ ችግር በጋራ ሁላችንም ተንቀሳቅስን መፍትሂ ልንፈጥርበት የሚያስችለን መንገድ ይመስላል ይህንንም ለማለት ያበረታታኝ በተለያየ ግዜ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ እንቅስቃሴ ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በጽሁፍ ስለድርጅታቸው አላማና እንቅስቃሴ የሚሰጡትን መረጃ መሰረት በማድረግና የኢትዮጵያ ህዝብ ለጋራ ጥቅሙ አንድነት፤ Read more…

ዜና

የሪፖርተር ጋዜጣ ከፍተኛ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ተሸመ ንቁ ከአንድ ውር በፊት ጀምሮ የገባበት እንደማይታወቅ የስራ ባልደረቦቹና ቤተሰቦቹ ገለፁ፡፡

November 28th, 2008
Comments Off

አቡጊዳ / November 25, 2008

ተሸመ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በከፍተኛ ሪፖርተርነት በማገልገል ላይ ያለ ጋዜጠኛ ሲሆን ከጥቂት ወራት በፊት ንብረትነቱ የብአዴን/ኢህአዲግ የሆነው ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ሰራተኞችን ያለአግባብ ከስራ አሰናበተ የሚል ዘገባ በመስራቱ የጎንደር ፍርድ ቤት ባስተላለፈው ትእዛዝ መሰረት ለእስር ተዳርጎ ነበር፡፡ Read more…

ዜና

የአደራ ድምጽ – ከትንሣዔ

November 1st, 2008

ከትንሣዔ / ኅዳር 2000


የአያት የቅድመ አያት፣ …. የዘመድ አዝማድ የቃል ውል፣
የልጅ፣ የልጅ ልጆች ራዕይ፣ … የነገም የተስፋ ደወል፤ Read more…

Poem