ማህደር

ማህደር ለ December, 2008

ብርቱካን ሚደቅሳ – የኛዋ ኦንግ ሳን ሱ ኪ

December 31st, 2008

ወንድሙ መኰንን / ታህሳስ 22 2001

ላማንበብ እዚህ ይጫኑ!

ዜና

በድክመታችን ከማዘን በጥንካሬያችን እንጠቀም

December 31st, 2008

ከሃገሬ / ታህሳስ 22, 2001

ይህንን ሀሳብ እንድጭር የገፋፋኝ ለአመታት በሀገራችን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ላይ ከሚደርጉ እንቅስቃሴዎች የተገነዘብኩት አታካች የሆነ ተስፋ የመቁረጥና የተሸናፊነት ሲቃ ለአሸናፊነት የሚያበቃንን ተግባራዊ እርምጃና ውይይት ውጦት መገኘቱ ነው።

Read more…

ዜና

የታጋይ መታሰር እልፍ ታጋዮችን ይፈጥራል

December 31st, 2008

አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማሕበር / ታህሳስ 22 2001

መግለጫውን ለማንበበ እዚህ ይጫኑ!

ዜና

ሞረሽ

December 31st, 2008

ከየሺእመቤት መንገሻ(ከለምበስ ኦሃዮ) / December 31, 2008

ሞረሽ፤ በይ፤ አረ፤ ሞረሽ Read more…

Poem

ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ

December 30th, 2008

በጀርመን የሚኖሩ የአንድነት ፓርቲ ደጋፊዎች / December 30, 2008

መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

ዜና

የብርቱካን ሚደቅሳ መታሰር የትግራይ ተወላጆችን እያስቆጣና እያነጋገረ ነዉ !

December 30th, 2008

አቡጊዳ / December 30, 2008

ምንጮቻችን ከአዲስ አበባ እንደገለጹት በወት ብርቱካን ሚደቅሳ መታሰር ከፍተኛ ዉስጣዊ ተቃዉሞን በኢሕአዴግ አባላትና በትግራይ ተወላጆች ዘንድ እያመጣ ነዉ። «ወደፊት መሄድ ሲገባን ለምን ባለፈ ነገር ላይ ወደ ኋላ እንደሚጎትቱን አይገባኝም። » ሲሉ ነበር አንድ ጠንካራ የኢሕአዴግ ደጋፊ የተናገሩት።

Read more…

ዜና

የአንድነት የፓርላማ አባላት ከአፌ ጉባዔዉ ተሾመ ቶጋ ጋር ተነጋገሩ

December 30th, 2008

አቡጊዳ / December 30, 2008

በአቶ ተመስገን ዘዉዴ የሚመሩት የአንድነት ፓርቲ አባል የፓርላማ ተመራጮች በፓርላማዉ አፈ ጉባዔ ጽ/ቤት በተደረገላቸዉ ጥሪ መሰረት ዛሬ ስብሰባ እንዳደረጉ ለማወቅ ችለናል። የስብሰባዉ አጀንዳ ምን እንደሆነ አስቀድሞ ያልታወቀ ስለነበረ በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ መታሰር ዙሪያ ሳይሆን አይቀርም ተብሎ ተገምቶ ነበር።

Read more…

ዜና

ታማኝ መሆን ጠፋን – የታማኝ ጥሪ

December 30th, 2008

ከትንሣዔ / ታሕሳስ 2001

መቆጣት ያቃተው በፍርሀት ዝሎ፣
ቁም ስቅል ሲያሳዩት መከራውን ችሎ። Read more…

Poem

ከሕግ በላይ መሆኑ ይቁም – አንድነት ፓርቲ

December 30th, 2008

አንድነት ፓርት / ታኅሣሥ ፳፩ ፳፻፩

መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

ዜና

የውርደት ቁልቁለት – ሙሉነህ ዮሃንስ

December 30th, 2008

ሙሉነህ ዮሃንስ / ታህሳስ ማርያም 2001 ዓ.ም.

ውርደት ተሰማኝ። አፈርኩ ተናደድኩ ተበሳጨሁ አለቀስኩ እልሄ ጨመረ። አንጋፋው የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆኑት ፕሮፌሰር መስፍንን የምናውቃቸው ፍትህ ለጨለመባቸው ቀድመው ሲደርሱ ነበር። ዛሬ ግን በሰማንያ አመታቸው ልባቸው በትዕቢት ባበጠ የወያኔ ታጣቂዎች በምድረ ኢትዮጵያ በህዝባቸው መሃል በጭካኔ በሰደፍ ተደበደቡ።

Read more…

ዜና