በሰሜን አሜሪካ የአነድነት ፓርቲ ድጋፍ ሰጭ ማህበራት፤ የኦክላንድ ቻፕተር / ጥር 3 ቀን 2001 ዓ.ም.
ወያኔ/ኢህአዴግ በአሁኑ ጊዜ ህግን ሰበብ በማድረግ ውንብድና በማካሄድ ላይ ይገኛል። ህወሃት/ኢህአዴግ በራሱ አምሳል ጠፍጥፎ በቀረፀው ፓርላማ፤ ከመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ አንዲት ስንዝር ፈቀቅ የማይሉ አጨብጫቢዎችና ሰምቶ አደሮችን በመሰብሰብ፤ ህግ አውጪ በማድረግ፤ ህጋዊነት ላይ እያፌዘ ነው።
Read more…
ዜና
በድሬዳዋ ከተማ በእስልምናና በክርስትን እምነት ተከታዮች መካከል ፀብ ተፈጥሮ በፖሊስ ሊበርድ እንደቻለ የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ ፖሊስ ጉዳዩን አስተባብሏል፡፡ Read more…
ዜና
ተስፋለሃገር / ጥር 2 ቀን 2001 ዓ.ም
ብርትኳንና ሎሚ የተለያየ ጣዕም ያላቸው ፍሬዎች ናቸው። ሎሚ ብወረውር ደረቱን መታሁት አወይ ኩላሊቱን ልቡን ባገኘሁት የሚለውን ስንኝ ለፍቅር መግለጫነት ሎሚን ከኩምጥጥናው ባሻገር በመልኩና በመዓዛው መስህብነት ቀደም ባሉት ዘመናት በሃገራችን ሲጠቀሙበት እንደ ነበር ቀደም ብዬ በጠቀስኩት የዘነበች ታደሰ ወይም በቅጽል ስሟ ጭራ ቀረሽ በምታዜመው ዘፈን እናስታውሰዋለን።
Read more…
ዜና
ስየ አብራሃ, አዲሰ አበባ / ታኅሳስ 29 ቀን 2001 ዓ.ም.
የ”አንድነት” ለዴሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ታኅሳስ አንድ ቀን 2001 ዓ.ም የፈደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ዘንድ ተጠርታ “ሃገረ ስዊድን አንድነት በጠራው ስብስባ ላይ ከእስር የተፈታነው ይቅርታ ጠይቀን አይደለም ብለሻል” ተብላ መጠየቋን፤ ታህሳስ 15 ቀን 2001 ዓ.ም ላይ ድግሞ “ሰዊድን የተናገርሽውን በሶስት ቀናት ውስጥ ካላስተባበልሽ ተመልሰሽ ትታሰረያለሽ” መባሏን ሰማን፡፡
Read more…
ዜና
ዳኛቸው / ጥር 3 ቀን 2001 ዓ.ም.
የሰላም ዘንባባ ይዛ በጽኑ እምነትና ጥንካሬ አሸናፊነትዋን ያስመሰከረች ብልህ እህታችን ሰሞኑን ከጫፍ እስከ ጫፍ እንድንነሳሳ አድርጋለች።
Read more…
ዜና
አቡጊዳ / ጥር 2 ቀን 2001 ዓ.ም
ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከታሰሩ አሥራ አንድ ቀናት አለፋቸዉ።
Read more…
ዜና
ትርጉም – አቡጊዳ / ጥር 2 ቀን 2001 ዓ.ም
ዋሺንግተን ዲስ – ኮንግረስማን ዶናልድ ፔይን በተወካዮች ምክር ቤት የአፈሪካ ጉዳይ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሚከተለዉን መግለጫ ዛሬ አዉጥተዋል።
Read more…
ዜና
• ከኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ኅብረት /ኢዴኃኅ/
•ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ኦፌዴን/
•ከዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት /ዓረና/ እና
•የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት /ሶዴኃቅ/
የተሰጠ መግለጫ
Read more…
ዜና
አቡጊዳ / ጥር 1 2001
በአሜሪካን የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት በጣም ተደማጭነት ያላቸዉ ኮንግረስማኖችና ሴነተሮች የወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ መታሰርንና የዲሞክራሲ ሥርዓትና የሕግ የበላይነት በኢትዮጵያ እንዳይሰፍን የሕወሃት መንግስት ትልቅ እንቅፋት እየሆነ መምጣቱ በጣም ያሳሰባቸዉና ያስቆጣቸዉ መሆኑን ከዚያ አካባቢ የደረሱን ምንጮች ይገልጻሉ።
Read more…
ዜና
አቡጊዳ / ጥር 1 2001
የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን መታሰር አስመልክቶ በአገር ዉስጥም ሆነ ከአገር ዉጭ በገዢዉ ፓርቲ ላይ እየተሰነዘረ ያለዉ ተቃዉሞ እየጨመረ ነዉ።
Read more…
ዜና
Recent Comments