ማህደር
በቦስተን የውደሳ ምሽት አርቲስት ሻምበል በላይነህ አንዱ ተሸላሚ ነበሩ
የካቲት 14 ቀን 2001 ዓ.ም ከምሹቱ 7፡00 ጀምሮ እስከ 12፡00 ድረስ የዘለቀ የምስጋና ምሽት በቦስተን ከተማ ተካሄደ። በዚህ በቦስተንና አካባቢዋ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ የድጋፍ ኮሚቴ አዘጋጅነት በተካሄደዉ የምስጋና ምሽት ላይ በርካታ የኮሚቴዉ አባላት ፣ ደጋፊዎችና ሌሎች የሕብረተሰቡ አባላት ተገኝተዋል። Read more…
“የጋዜጠኛው ማስታወሻ” እና ተቃዋሚው ኢትዮጵያዊ- ከኢትዮጵያ ይንጋልሽ
የካቲት 16 ቀን 2001 ዓ.ም.
“የጋዜጠኛው ማስታወሻ” በሚል በተስፋዬ ገብረአብ በተደረሰው መጸሃፍ ዙሪያ በርካታ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ነው። ገሚሱ “የወያኔን ጉድ አውጥቶ ዘረገፈው!” ሲል፤ ሌላኛው ወገን ደግሞ “ከምናውቀው ውጪ ምን ሚስጢር አወጣ?” በሚል ጥያቄ ዙሪያ የየበኩላቸውን ሀሳብ በመሰንዘር ላይ ይገኛሉ።አንዳዶች በፊናቸው መጽሃፉ በመርዝ የተለወሰ አደገኛ መጽሃፍ አድርገዉ ዋቢ እያጣቀሱም የሚከራከሩ አሉ። Read more…
እውነት ለመናገር የማይደፍር እንዴት ሽማግሌ ይሆናል?
መድረኩ – በብርቱካን ላይ እነ መለስ የሚነዙትን ቅስቀሳ አወገዘ !
አቡጊዳ / የካቲት 15 ቀን 2001 ዓ.ም.
መድረክ ለዲሞክራሲያዊ ምክክር በኢትዮጵያ ትላንት ባወጣዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የታሰሩት ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ እንደሆነ በድጋሚ አረጋገጠ። Read more…
አቶ መለስና ብርቱካን ሚደቅሳ – ከግርማ ካሳ
የካቲት 12 ቀን 2001 ዓ.ም
ዋሸራ-2 ተብለዉ የሚታወቁ አፍቃሪ ኢሕአዴግ ግለሰብና አቶ ቀለሙ ስሜነህ የሚባሉ አንድ ሰዉ፣ አቶ መለስ ዜናዊ በቅርብ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ በተመለከተ የጻፉትን ጽሁፎች ካነበብኩኝ በኋላ መልስ መስጠቱ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት የሚከተለዉን ለአንባቢያ አቅርቢያለሁ። Read more…
የአቶ መለስ ፍርድ ቤት ለቴዲ አፍሮ ከ6 ዓመት ወደ 2 ዓመት የእስራት ጊዜ አሻሻለ።
ቴዲ አፍሮ በተከሰሰበት የፈጠራ ወንጀል በንጽህናው በመተማመን ይግበኝ መጠየቁ ይታወሳል ሆኖም ፍርድ ቤቱ ስለተገጨው ሰው በሰጠው መግለጫና የፍርድ ውሳኔ መሰረት: Read more…
የውጭ ምንዛሪ እጥረት በሀገር ውስጥ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴውን እየገታው ነው
አቡጊዳ / የካቲት 26 ቀን 2001 ዓ.ም.
ከኢንዳስትሪ ማህበራቱ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው አብዛኛው አባላት የጥሬ እቃ አቅርቦታቸውን የሚያሟሉት ከውጭ በመሆኑ የተፈጠረው የውጭ ምንዛሪ እጥረት ዘርፉን ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ከቶታል፡፡ Read more…
በሳውላ ጐሙጐፋ ለወያኔ ሆድ አደሮች የአንድነት አስተባብሪዎችን አሰሩ
አቡጊዳ / የካቲት 25 ቀን 2001 ዓ.ም.
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት)ፓርቲ በደቡብ የሣውላ ቢሮ ሃላፊ አቶ ለማ ጎዳናና ምክትላቸውን በተለመደው የተስፋ ማስቆረጥና በአካባቢው ያሉትን አባላት ለማስፈራራትና ከኣለት ተለት የፓርቲ ተግባራቸው ለማደናቀፍ ባለው እቅዳቸው መሰረት በወያኔ ቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡ Read more…

Recent Comments