የአንድነት ድጋፍ ድርጅት በዋሽንግተን የተሳካ ስብሰባ አካሄደ
February 3rd, 2009
አንድነት / ጥር 26 ቀን 2009 ዓ.ም.
ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2001 ከሰዓት በኋላ የዋሺንግተን ዲስ የአንድነት ድጋፍ ማህበር በጠራዉ ህዝባዊ ሴሚናር ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የተገኙ ሲሆን በስብሰባዉ በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ግልጽ ሰፊና ገንቢ ዉይይቶች ተደርገዋል።

Recent Comments