አውደ ኢትዮጵያ የወ/ት ብርቱካንን እናት ወ/ሮ አልማዝ ገ/እግዚአብሔርን አነጋግሮ እንዳረጋገጠው ከሆነ፤ ወ/ት ብርቱካን በቅርቡ ወደ ዝዋይ እስር ቤት ሊዛወሩ ነው፡፡ ባለፈው እሁድ መጋቢት 20 2001 እንደ ወትሮው ልጃቸውን ሊጠይቁ የሄዱት ወ/ሮ አልማዝ፤ – ወደ ዝዋይ ልትዘዋወሪ ነው ስለተባልኩኝ አስፈላጊ የሆኑ አልባሳትን አምጪልኝ – እንዳለቻቸው ገልጸዋል፡፡ ወ/ት ብርቱካን ለእናቷ በመቀጠልም – እስሩ ወይ ይብሳል፤ ወይ ከሰው ጋር እቀላቀል ይሆናል፤ ሰማይም የማይበት ይሆናል – በማለት አጽናንታቸዋለች፡፡ አንድ አንድ የፖለቲካ ተንታኞች፤ እንዳብራሩት ከሆነ፤ ሂደቱ ወ/ት ብርቱካን በማረሚያ ቤቱ ላይ ከመሰረቱት ክስ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ Read more…
ዜና
መጋቢት 2001 – shebelawet@yahoo.com
እየተቃረበ ሥለመጣው፤ በአገራችን ኢትዮጵያ ለ”አራተኛ” ጊዜ ስለሚካሄደው ምርጫ በተለያየ ጊዜ የተለያየ ነገር የተባለ ቢሆንም፡ ጊዜው እየተቃረበ በመጣ ቁጥር ሊፈጠሩ የሚችሉ ነገሮችን ማንሳት ተገቢ ነው በሚል የሚከተለውን ግምገማዬን ጀባ ብያለሁ። Read more…
ዜና
መጋቢት 21 2001
«የቃሌ ሲምፖዚየም» እና የ«ቃሌ ሻማ ማብራት» በሚል ስም ትልቅ ዝግጅት ትላንት መጋቢት 20 2001 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በሚገኘዉ በኢምፔሪያል ሆቴል፣ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል። በሲምፖዚየሙ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የታሰሩትበት ሁኔታ፣ በሕግም ሆነ በፖለቲካዉ አኳያ መሰረት የሌለዉና ተቀባይነት ሊያገኝ የማይችል እንደሆነ በሰፊዉ ተብራርቷል። Read more…
ዜና
የማስታወቂያና መርሐ ብሔር ሚኒስቴር ይባል ነበር በጃንሆይ ጊዜ፡፡በሥሩ ደግሞ የኢትጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ተዋቅረው ሁለቱም በተለያዩ ሥራ አስኪያጆች ይመሩ ነበር፡፡ደርግ መጣና ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ሬዲዮን ለብቻው ቴሌቪዥንንም ለብቻው አደረገና የየራሳቸውን ግዛት ፈጠረላቸው፡፡ Read more…
ዜና
ኢትዮጵያና ኤርትራ ከየት ወደ ደየት በሚል ርዕስ መጋቢት 6 ቀን፣ 2001 ዓ.ምም. ሳንሆዜ፣ ካሊፎርኒያ፤ የተካሄደው ጉባኤ፣ ከተለያዩ የቤ ቤይ ኤርያ ከተሞች፤ ሳን ሆዜ፣ ሳን ፍራንሲስኮ፣ ኦክላንድ፣ ሳክራሜንቶ፣ ፍረዝኖ፣ ሞዴስቶና ሌሎች አካባ ባቢዎች የመጡ በርካታ ኢትዮጵያውያንና ኤርት ትራውያን የተካፈሉበት፣ በሁለቱ ህዝቦች ታሪካዊ ግንኙነነትና የወደፊት ዝምድና ላይ ያተኮረ፣ ወንድማማማችነትና መደማመጥ በሰፈነበት ሁኔታ የተከናወነ ታሪካ ካዊ ውይይት ነበር። Read more…
ዜና
(መጋቢት 20 ቀን 2001 ዓ.ም. የወ/ሪት ብርቱካን አስር ለማሰብ አዲስ አበባ በተጠራው “”‹ቃሌ› ሲምፖዝየም”" የቀረበ፡፡) Read more…
ዜና
“…..መንግስት የሕዝቡን ፍላጎት ተከትሎ አንዲፈጽምና አንዲያስፈጽም ሕዝቡ ራሱ በፈለገው ዓይንት የሚያቋቁመው ድርጅት ነው አንጂ አንዲሁ በምኅበ አልቦ ባለቤቱ ባልታወቀ የምስጢር አጅ በአዝብ ላይ የሚፈጠር ፍጡር አይደለም:: በሌላ አነጋገር ሕዝብ የመንግስት ፈጣሪ: መንግስት የሕዝብ ፍጡር ናቸው:: Read more…
ዜና
በቅርቡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ መንግሥትና የንግድ ባንኩ ጋር በመተባበር የዲያስፖራውን የሕብረተሰብ በቻ የሚያሳትፍ የቦንድ ሽያጭ አቅርቧል። የዚች አጭር ጽሁፍ አላማ ለሽያጭ በቀረበው ማስታወቂያ አንዳንድ አመልካች ሀሳቦች ለማቅረብና የኢትዮጵያ መንግሥትና የኤለክትሪኩ ኮርፖሬሽን በሙስና የተዘፈቁባቸውን አንዳንድ ሁኒታዎችን ለማሳየት ነው። Read more…
ዜና
አቶ ግርማ ካሳ የሚባሉ ግለሰብ መቀሌ የሁላችንም ናት በሚል ርዕስ አንዲት አጠር ያለች መጣጥፍ በዌብ ሳይቶች እንዲወጣ በማድረግ አስነብበዉናል:: ጽሑፋቸዉን በጥሞና አነበብኩት:: Read more…
ዜና
Recent Comments