ማህደር
ለዉጥ በኢትዮጵያ፤ ለምንና እንዴት? – ከመሳፍንት ዘፈረንሳይ ለጋሲዮን (አዲስ አበባ)
ሚያዝያ 2001 ዓ.ም
በታሪክ የምናዉቃት ሳትሆን በእድሜያችን ያየናት ኢትዮጵያ ገዢዎቿ ችግሮቿን ያስቆጠሩላት ግን ያልቀነሱላት፣ የተወቃቀሱባት ግን ያልተማማሩባት፤ ህዝቦቿም ሰላምንና ብልፅግናን የሚመኙላት ግን ያላዩባት ሀገር ናት፡፡ በየጊዜያቱ “መፍትሄሽ በእጄ ነዉ” እያሉ የተቀባበሏት መንግስታት እየተጓዘችበት ያለዉን የቁልቁለት መንገድ ማብቂያ የሌለዉ እስኪመስል አርዝመዉባታል፡፡ ላለፉት 18 ዓመታት እጁ ላይ ያኖራት ባለተራ ምድሯን ለሰላም፣ ኢኮኖሚዋን ለእምርታ፣ ሕዝቦቿንም ለእኩልነት አብቅቼላታለሁ እያለ የሚናገርላት ሀገራችን በአንፃሩ እዉነታዎቿ ሰምጣ የምትገኝበትን የአዘቅት ውቅያኖስ ቁልጭ አድርገዉ ያሳዩናል፡፡ Read more…
Mukka Kotto (ዛቢያ) ቁጥር 1 :- Mukktii Kotto Offii Dabbee Margae Garra Essa (Lammii Essa) Ficississaa
ድንቅ አባባል በጣም የምወዳት፣ አሁን ያሉትን የህወሃት እንጨቶች በትክክል ስለምትገልጽ በአማርኛ መስል ትርጉሙ. “ዛቢያ ወይም የመጥረቢያ እንጨት ራሱ ተጣሞ በቅሎ ወገኑን ያስፈጃል” ነው Read more…
ራሱን ግንቦት 7 ብሎ የሚጠራው ቡድን የሽብር ሴራ ከሸፈ:- ደደቢትኛ ወደ አማርኛ ሲተረጎም – አንዳርጌ
ዜና በዋልታ እንዲህ ተነበበች “……. በአገራችን ሰላማዊ ትግል አብቅቷል በማለት የደም መፋሰስ መንገድ አንድ ብቸኛ የትግል ስልት ያወጀው ራሱን ግንቦት 7 ብሎ የሚጠራው በውጭ ሀገር በእነ ብርሀኑ ነጋ የተቋቋመው የፀረ ሰላም ቡድን ህገ- መንግስታችንን ህገ- መንግስታዊ ስርዓታችን በሃይል ለመገርሰስ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ብር ወጪ በማድረግ የወታደራዊ ንዑስ ቡድንና የሲቪል ንኡስ ቡድን በሚል በሀገር ውስጥ ያደራጀው የሽብር መረብና እንቅስቃሴ በፀጥታ ሃይሎች ከሽፏል ……” Read more…
ዘብሄረ ኢትዮጲያ ጥላሁን ነገሠ! – በ ዘካርያስ ጌታቸው
ነፍስ ከስጋ ኤና ከዚች ምድር ተለይታ ወደ ዘላለማዊው ቤቷ ስትሄድ፡ በስጋው ስንብት ላይ ነፍስ ኤዛፍ ላይ ሆና ስንብቱን ትታዘባለች ብለው ያወጉኝ በልጅነቴ ትዝ አለኝ። Read more…
የሚቀጥሇውን ምርጫ በኛ ቀመር የኛ ያሸናፊነት ውጤት እንዳት እናዯርገዋሇን? – ዳኮታ ጥናት ማእከል።
በዚህ አሇም እስከኖርን ዴረስ ማንኛውም ስህተት፤ መዘናጋት፤ ከጊዜ ጋር ማዴረግ የሚገባን አሇማዴረግ፤ ላሊ የተሻሇ መንገዴስ የኖራሌ ብል አማራጮችን አሇማየት……. ዋጋ ያስከፍሊሌ። Read more…

Recent Comments