ማህደር

ማህደር ለ May, 2009

ግንቦት – ብርዞ፡ከፍራንክፈርት

May 18th, 2009

ግንቦት ጥቁር ደመና ጥለት
የብርቅየ ልጆች የአቤቱታ ጩኽት
የሳንጃና ጥይት ምላሽ የህንባ ጅረት
ወላድ መሃን ያረገ ህለተ ሰማህት Read more…

Poem

ውድ ኢትዮጵያውያን!

May 17th, 2009

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሰላለፍ እና የፖለቲካ ትብብር ጥያቄ – በአምሃ ዳኘው

May 17th, 2009

የነፃነት ትግል ከዲሞክራሲ መብቶች ጥያቄ ይበልጣል – ዳኛቸው ቢያድግልኝ

May 17th, 2009

የአንድ ሀገር ሕዝብ የዲሞክራሲ ጥያቄ ሲጠይቅ የሚያነግበው መፈክር በነጻ መደራጀት፣ ሀሳብን በነጻነት መግለጽ፣ መሰብሰብና ከቦታ ወደ ቦታ ያለገደብ መዘዋወር መቻል እንዲሁም መሪዎቹን በነጻነት የመምረጥና ከስልጣን የማውረድ፣ የሕዝቡ በፖለቲካና በኢኮኖሚው መስክ እኩል ተሳትፎ ማድረግ፣ የሰብዐዊ መብት ማክበርና ማስከበር የመሳሰሉት ናቸው። ለዲሞክራሲ የሚደርግ ትግል የምንለው ብዙ ጊዜ የአምባገነን መንግስታት የሚያሳድሩትን አገር አቀፍ ተጽእኖ የመታገያ መንገድን ነው ። Read more…

ዜና

የትግራይ ህዝብ የሚያሳየው ሁኔታ፡ ይሁንታ? ወይስ መስቀለኛ መንገድ ላይ የቆመ ዝምያ? – ኃይሌ መለስ (ብ/ጄነራል)

May 14th, 2009

አይናችንን ከኢሕአዴግ እናንሳና ወደ እኛ እናተኩር – አማኑዔል ዘሰላም

May 14th, 2009

ግንቦት 5 ቀን 2001

ኢሕአዴግ በአገራችን ላይ ትልቅ ስህተቶች እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል። «አገራችን ኢትዮጵያን ባህር አልባ አድርጓል። ጸረ-ኢትዮጵያ የአልጀርስን ስምምነት ፈርሟል። በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ንጹሃን ዜጎችን ገድሏል። ኢትዮጵያዉያንን የሚከፋፍል የዘር ፖለቲካ ዘርግቷል ….» እያልኩኝ ብዙ መዘርዘር እችላለሁ። Read more…

ዜና

ለነፃነት ሰልፍ – ከትንሣዔ

May 14th, 2009

ከዳር እዳር ስንነሳ የአንድነት ሰንደቅ አንግበን፣
በጎጥ ሽንሸና ሳንፈታ በአገር ፍቅር ተሳስረን፤
በቃ! ብለን በቁርጥ ቃል ስንነግራቸው ይፈራሉ፣
ጀግነን ሆ ብለን ስንነሳ የናቁን ይሸበራሉ። Read more…

Poem

ቀኝህን ሲመታህ ግራውን አጋጨው። – ደቅሲሶ ከተቦ

May 14th, 2009

ህግ ደንብ አክባሪ ፡ መስሎኝ ሰው እንደኔ
ፈሪሀ አምላክ ያለው ፡ ጡርና ኩነኔ
ስንት ጊዜ ተታለልኩ ፡ አድርጌው ወገኔ። Read more…

Poem

ከግንቦት 7 ለፍትህ ለነጻነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ፡፡

May 13th, 2009

የግንቦት 7፤ የፍትሕ፣ የነፃነትና የዳሞክራሲ ንቅናቄ
Ginbot7 Movement for Justice Freedom and Democracy

Tel +44 208 1335670 pr@ginbot7.org Read more…

ዜና

“ የጋዜጠኛው ማስታወሻ “ -ፖለቲካዊ ቅኝት በታደሰ ኢንሰርሙ ቶሮንቶ ካናዳ

May 13th, 2009