የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት በአትላንታ
May 12th, 2009
|
|
|
Free Andualem Aragie!Free Eskinder Nega!And Many Others! |
|
ETHIOPIA'SCANCERCELLS |
የወያኔ ቀን እያጠረ ሲሄድ የእበላ ባይ ተስፈኞች እና በቀል ተሸክመው አገርን ለመጉዳት ወደሁአላ ያላሉት ሁሉን ጠል ሁሉን ተቃዋሚ አስመሳይ ዜጎች የምትጠልቀውን ጀንበር ማንጋደዱአን አለማወቅ ወይም ማኖ ከነኩ በሁላ የተሻለ አይመጣም (ለነርሱ ከርስ) በማለት በተቃዋሚው ላይ ላለፉት 18 አመታት የማክቸልቸል ዘመቻቸውን የበለጠ አጠናክረውና አቀናጅተው ለፈተና ዳርገውናል ለምላቸው አድር ባይ ቅቤ አንጉአቾች እንድንነቃባቸው ሰው አውቆ መስመር እንዲያስለያቸው ይህችን አጭር ማመልከቻ ጽሁፍ አቀርባለሁ። Read more…
ግንቦት 1 ቀን 2001
ዉድ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ፡
በቅድሚያ «የእግዚአብሄር ስላምና ጸጋ ከናንተና ከቤተሰቦቻቹህ ጋር ይሁን» በማለት የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡ Read more…
Recent Comments