የአንድነት የምክር ቤት አባል አቶ አብዩ እስከአሁን የደረሱበት አይታወቀም-ሽምግሌዎች ብርቱካንን እንደጥፋተኛ ቆጠሩ
May 2nd, 2009
ልዩ ዘገባ – አወደ ኢትዮጵያ
ዓርብ ሚያዚያ 23 ቀን 2001
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት ሙሉ አባል የሆኑት፣ ወጣቶችን የሚያስተባብሩና ከፍተኛ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉት አንጋፋ መሪዎች መካካል የሆኑት አቶ አብዩ በለዉ፣ ባለፈዉ ወር መጋቢት 21 ቀን 2001 ዓ.ም «ሕገ መንግስቱን እና ሕጋዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ ተንቀሳቅሰዋል» በሚል ተከሰዉ፣ ከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ሽሎት ከጠበቃቸዉ ከአቶ ተስፋዩ ደረሰና ከአቶ ፋሲል ታደሰ ጋር በመሆን፣ መቅረባቸዉ ይታወሳል። Read more…

Recent Comments