ማህደር

ማህደር ለ September, 2009

የሶፋው ጄነራል – ዳግማዊ ዳዊት

September 19th, 2009
Comments Off

ከሰዓት በኋላ- አንድ እሁድ በበቴ
ቡና እየተፈላ- መጥተው ጎረበቴ Read more…

Poem

አዲስ አበባ ያሉ ታዋቂ ጋዜጦች ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እዉቅና ሰጡ !

September 16th, 2009

አቡጊዳ – መስከረም 6 ቀን 2002

ከ1991 ዓ.ም ጀመሮ በጠመንጃ ኃይል ሥልጣን የተቆናጠጠዉ የኢሕአዴግ መንግስት፣ እራሱ ያጸደቀዉን ሕገ መንግስት በመጣስ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑትን ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን ከ260ቀናት በፊት በግፍ ማሰሩ ይታወሳል።

የዉጭ አገር መንግስታት፣ የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች፣ በአገር ቤትና በዉጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በተለያዩ አጋጣሚዎች የወ/ት ብርቱካን ሚድቅሳ መታሰር፣ ኢሰብዓዊ እንደሆነ በመግለጽ፣ ገዢዉ ፓርቲ በአስቸኳይ ያለ አንዳች ቅድመ ሆኔታ እኝህን ታላቅ የፖለቲካ መሪ እንዲፈታ ከፍተኛ ግፊት እያደረጉ ይገኛሉ። Read more…

ዜና

ነፍስና ስጋ፡ ትናንት ለስጋችን ነበር፡ ዛሬ ደግሞ ለነፍሳችን ፤ እነሆ ቅድስት ማርያም በቫንኩቨር ልትከብር ነው – አለቃ ተክሌ

September 16th, 2009

ሰንጋው ተመርጧል፡ ቢላ ተስሏል Read more…

ዜና

በሙኒክና አካባቢዉ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ደጋፊ ማኅበር

September 14th, 2009
Comments Off

ለእድገት ሳይሆን ለነጻነት፣ ለድሎት ሳይሆን ለህልውና: እስክ ነጻነት

September 14th, 2009
Comments Off

የአለም የእድገትና ስልጣኔ ፍጥነት በጣም አስደንጋጭ ከመሆኑ የተነሳ ለአለም ጠበብትና መሪዎች እንቅልፍ ማሸለብ እንደ ቅንጦት የሚቆጠርበት ወቅት ላይ እንገኛለን: Read more…

ዜና

የኢትዮጵያ አዲስ አመት በቶሮንቶ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ዋለ

September 14th, 2009

ውሸታም – መክብብ ማሞ

September 14th, 2009

ዘመን-አራት ጎማ…እንቁጣጣሽ! – ዳግማዊ ዳዊት

September 11th, 2009

ዘመን ተሽከርክሮ- ዛቢያው ተንከባሎ፤
አዲስ ዓመት መጣ-ይኸውና ዞሮ። Read more…

Poem

እንቁ ለጣጣሽ – ወንድወሰን ሰብስቤ

September 11th, 2009

ዘመን ሄዶ ዘመን ቀይሮ
ሞትን ሲጠብቅ በቀጠሮ
ዛሬም ዘመኑ ሊያልፍ አምርሮ
የሰው ልጅ በችግር ተሳስሮ:: Read more…

Poem

እኛና ጠላት፡ ሰልፍና ሰይፍ፡ ሰይፍ አልመዘዝንም፡ እስኪ ሰልፍ እንውጣ፡ ሴፕቴምበር 13፣ 2009 – አለቃ ተክሌ ነኝ

September 11th, 2009

ይሄ ፅሁፍ የቅስቀሳ ነው፤ ከጋሽ ከቤ ልጀምር Read more…

ዜና