አቡጊዳ – ኃዳር 20 ቀን 2002
በኢምፔሪያል ሆቴል ዛሬ ሊደረግ ታስቦ የነበረዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የጠቅላላ ጉባዔ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምና ሌሎች ስምንት ግለሰቦች የስብሰባዉ አዳራሽ በር ላይ አላስገባም በማለታቸዉ ስብሰባዉ በአዳራሹ ዉስጥ ሳይከናወን መቅረቱን አዲስ አበባ ያሉ ዘጋቢዎቻችን ገለጹ። Read more…
ዜና
አቡጊዳ – ኅዳር 19 ቀን 2002
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶር ነጋሶ ጊዳዳና የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር አቶ ስዬ አብርሃ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ለመቀላቀል እንደወሰኑ በዚህ ሳምንት አጋማሽ ላይ በጊዎን ሆቴል በጠሩት ስብሰባ ማሳወቃቸዉ ይታወሳል። Read more…
ዜና
ኢትዮጵያዉያንን እስከሆንን ድረስ ትግራይ መሬታችን ነዉ። ኦሮሚያ መሬታችን ነዉ። ደቡብ ና ሶማሊያ መሬታችን ነዉ። አፋርም መሬታችን ነዉ። ለነርሱም ትግራይ መሬታቸዉ ነዉ። አማራም ትግራይ መሬቱ ነዉ። ሊኖርበት ይችላል። በዚህ ማመን አለብን። ከዚህ ዉጭ የፖለቲካ ተቃዋሚ ድርጅቶችን እንደጠላት ለማስፈራሪት መጠቀም የሥልጣን እድሜን ማራዘሚያ እንደሆነ መታወቅ አለበት። አሁንም በሰላምዊ ትግል ካመኑትና ሕጋዊ ፈቃድ ካገኙት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር አብረን መሥራት እንቀጥላለን።” አቶ ገብሩ አሥራት Read more…
ዜና
THE CORRUPTIVE STRUCTURE OF THE SAFETY NET PROGRAM IN ETHIOPIA. Read more…
ዜና
መታሰቢያው ለአንድ ወር የሚዘልቁ ዝግጅቶችን ያካትታል
የ37 ዓመቷ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ሊቀመንበር፡ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፡ አለአግባብ ከመንገድ ታፍነው ተወስደው የታሰሩበትን አንደኛ አመት የሚያስብና እሳቸውንና ሌሎች በፖለቲካ እምነታቸው ምክንያት የታሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ለማስፈታትና ጫና ለማሳደር የሚደረግ ለአንድ ወር የሚቆይ ዝግጅት እየተዘጋጀ መሆኑን የ “ነጻነት ለብርቱካንና ለሁሉም የህሊና እስረኞች” የተሰኘው ግብረሀይል እና ሌሎች የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ። Read more…
ዜና
አቡጊዳ – ኃዳር 16 ቀን 2002 ዓ.ም
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንትና በደምቢዶሎ ወለጋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የሕዝብ ምክር ቤት ተወካይ የሆኑት፣ ዶር ነጋሶ ጊዳዳ፣ እንዲሁም የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር አቶ ስዬ አብርሃ፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን እንደሚቀላቀሉ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። Read more…
ዜና
በገዥዎችና በህዝባችን መሃል ያለው ልዩነትና አስተሳሰብ በተለይም የእለት እለት ኑሮን በተመልከተ በነኝህ እጅግ ባስተሳሰብና በአንዋንዋር በተልያዩ መሃል ያለው ልዩነት ቀደምቱ ገድሎ ገዝቶ በፈለገውና እንደፈልገው የመኖርና ቀጣዩ ደግሞ በጠኔና ጣር እንዳይጠፋ ቤተሰቡንና አራሱን አብልቶ ከዛሬ ሞት ለመዳን የሚያደርገው ትግል መሆኑን እየተመለከትን ነው። የህዝባችን ስለበልቶ መኖሩና በሰላም ገብቶ ስለመውጣቱ እንዲሁም ስለደህንነቱ ከሱ የበለጠ ተመልካችና ጠባቂ አንደሌለው መገንዘብ ከጀመረ ቆይትዋል። Read more…
ዜና
Recent Comments