ማህደር

ማህደር ለ November, 2009

አቶ ኃይሉ ሻውል በብርቱካን ጉዳይ ላይ ምን ያደርጉ ይሁን ? – ግርማ ካሳ (ቺካጎ)

November 15th, 2009

ኃዳር 14 ቀን 2002 ዓ.ም

የመግቢያ ሃሳብ

«ብርቱካን በቃሊቲ – አቶ ኃይሉና አቶ መለስ ተጨባበጡ» በሚል አርዕስት ጥቅምት ሃያ አንድ ቀን 2002 ዓ.ም የሚከተለዉን ጽፌ ነበር: Read more…

ዜና

ውሃ ከባዶ ጣሳ ወደ ተቀደደ ጣሳ – ታሪኩ አባዳማ

November 14th, 2009

መኢአድ እና አንድነት ምርጫውን ባይሳተፉ የኛ ተሳትፎ ምን መሆን አለበት? – ሕዝቅያስ ፍቅሬ

November 14th, 2009

አዎ። መፅሀፉ፤ እንደሚለው፤ ነብር ዥንጉርጉርነቱን፤ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን የትም ቢሄድ አይተውም፤ እንደሚባለው፤ አብዛኞቻችንን ኢትዮያውያኖች፤ እንደ መፅሀፉ ቃል እያ፤ ኢትዮጵያዊነታችን አብሮ እየተከተለን ይዞራል። እያም፤ ሆኖ፤ በያለንበት አገር ላይ ሆነን፤ የሕዝባችን ስቃይ፤እርዛት፤የዜግነት መገፈፍ፤ የድንበር መደፈር፤ እና የመሳሰሉት ነገሮች የአእምሮ እረፍታችንን ከማሳጣታቸውም ባለይ፤ ብስጩዎች እንድንሆንም ጋብዘውናል።እርስ በርስ እንዳንደማመጥም አድርገውናል። ታለቅ ታናሹን፤ ታናሽ ታላቁን እንዳያከብርም መንስሄ ሆነዋል። Read more…

ዜና

የትግራይ ህዝብ በወያኔ ተጠቃሚ አይደለም፣- ቅዱስ በአቃሉ ነኝ

November 14th, 2009

ትንሽ ላጫውታችሁ፣ በቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዘመነ መንግስት ወቅት የመሳፍንቱና የባለባቱ ወይም አብዛኛዎች የመሬት ከበርቴ ልጆች የታደሉት ለማለት ይቻላል 8ኛ ክፍል ሲደርሱ አዲስ አበባ ከሚገኘው አሜሪካን ትምህርት ቤት ወይም ከተፈሪ መኮነን ት/ ቤት 12 ክፍል አጠናቋል ወይም ጨርሳለች የሚል በሁሉም የትህርት ዓይነት 99% ዝቅ ካለም 95% የትምህርት ውጤት በትዕዛዝ ወይም በገንዘብ ሰርቲፊኬት እያሰሩ ወደ አሜሪካን ወይም እንግሊዝ አገር ይመጡ እንደነበር ታስታውሳላችሁ፣ እነዚያ ወጣቶች ሳይማሩ ተምረዋል የተባሉ ልጆች አብዛኛዎቹ እዚህ መጥተው ትምህርት ቤት ገብተው ተማሩ ወይስ እስቲ የምታውቁ ካላችሁ አግዙኝ፣ ይህን ሁኔታ ለሚያውቁና ለደረሰባቸው ሰዎች ልተወውና ላካፍላችሁ ወደተነሳሁበት ጉዳይ ልመለስ:: Read more…

ዜና

የባሰ ጉድ መጣ – ቀሲስ አስተርአየ

November 13th, 2009

ሰንደቅ አላማችን – ከናስሮ ከዲ

November 13th, 2009

ተወልጄ ነፍስ እስካውቅ ድረስ ግራ አጋቢ የፖለቲካ ጦርነት የሚካሄድባት ሃገር ውስጥ መወለዴንና ማደጌን ማጤን ችያለሁ። Read more…

ዜና

መኢአድ ከምርጫው ስነምግባር ሰነድ የሚያገኘው ጥቅም ምንድነው? ጉዳቱስ? – ሕዝቅያስ ፍቅሬ

November 13th, 2009

የሚገርም ነው። መቼም ከዚህ ከወያኔ ጋር በነበረው የምርጫው ስነምግባር ሰነድ ምክንያት የተነሳ ብዙ ነገሮችን ከተለያዩ ወገኖች የተለያዩ አስተያየቶችን ስንሰማ ነው የከረምነው። አሁንም እየሰማን ነው ያለነው። Read more…

ዜና

እነ ፕሮፌሰር ኤፍሬም መድረክን አነጋገሩ !

November 11th, 2009

አቡጊዳ – ኅዳር 2 ቀን 2002

ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሳእቅን ጨምሮ ወደ አምስት የሚሆኑ “ሽማግሌዎች” ላለፉት ሶት ቀናት በሼራተን ሆቴል የመድረክ አመራር አባላትን እንዳነጋገሩ ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል።

ሽምግሌዎቹ በመጀመሪያ ያነጋገሩት የአንድነት አመራር አባላትን ሲሆን በመድረክና በኢሕአዴግ መካከል እየተፈጠረ ያለዉ ቀዉስ ወደ መጥፎ አዝማሚያ እየሄደ መሆኑን በመግልጽ የአንድነት ፓርቲም ሆን መድረኩ በቅርቡ የተፈረመዉን የምርጫ ስነ-ምግባር ሰነድ እንዲፈረሙ፣ ወደ ድርድሩም እንዲመለሱ ተማጽነዋል። Read more…

ዜና

ከ አህያዋ ወይስ ከ ነጅዋ – አሽብር ከአቡጊዳ

November 10th, 2009

ባሳለፍናቸው ሳምንታት በመንግስትና በተቃዋሚው ጎራ ውስጥ ግማሹን ያስገረመ ከፊሉን ደሞ የመገረምና የመደነቅ ስሜት ፈጥሮ ያስደነገጠ ገዢዎቻችንና ሎሌዎቻቸውን ደግሞ የናንተ መጨረሻ ለዚህ ነው አስብሎ ያስደነሰ ግን በሁሉም ወገን ትንሽ ቅንድብን ወደላይ ክፍ ና ዝቅ ያስደረገው ዚና የመኢአድ ከገዢው መንግስት ጋር አደረኩት የሚለው የሰጥቶ መቀበል ፖለቲካ ስምምነት ነው :: Read more…

ዜና

እድሜ ዘልዛላው! ወይስ ካረጁ አይበጁ? ለኢንጂነር ኃይሉ ሻውል – ጉልላት ኃይሉ (ከሴንት ሊዊስ/ አሜሪካ)

November 8th, 2009

መቸም የአገራችን የፖለቲካ ሁኔታ እጅግ አስቸጋሪ እየሆነ በምምጣቱ፤ ስሜትን ተቆጣትሮ ከየት ላይ ጅምሮ፤ የት ላይ እንደሚቋጭ ግራ አጋቢ ቢሆንም፤ “ያለውን የወረወረ ፈሪ አይባልም” እንዲሉ፤ እስኪ እኔም ስሞኑን እንደ ሸማ መስሪያ መወርወሪያ እዚያው! እዚያው! የሚወረወረውን የሰሞኑን የአገራችን ፖለቲካ በተመለከተ ትንሽ እንድል ይፈቀድልኝ። Read more…

ዜና