ማህደር
የሻማ ማብራት ስነሥርአት መካሄድና ብርቱካንን የማስፈታት ዘመቻ መጀመር
የፐርዝ ከተማ ኗሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ማክሰኞ ዲሴምበር 23 ቀን 2009 በምእራብ አውስትራሊያ
መስተዳድር፤ የአምኔስቲ ኢንተርናሽናል ጽሕፈት ቤት የሻማ ማብራት ምሽት በማካሄድና፤ በርቱካንን እና
ሌሎች የፖለቲካ እስረኞችን ለማስፈታት በዓለም ዙሪያ ከተጀመረው እንቅስቃሴ ጋር የተቀናጀ ዘማቻ
በመክፈት የተሳካ ዝግጅት አካሂደዋል። Read more…
አልቆርጥ አለ አንጀቴ – የምስራች ከአቡጊዳ
ጎኔ አላንቀላፋ
በቅሎ ስላላየሁ የዘራሁት ተስፋ
ስላልተመለስ ጥያቄየ የኔ
ወይ ፍንክች አጅሬ
ተስፋ አልቆርጥም እኔ :: Read more…
እንግልት ፤ እስራት ፤ ስደትና ፤ ሞት የህወሓት/ኢሃዴግ ፀረ-ዴሞክራሲያዊነት ዓበይት መገለጫዎች – ዴሞክራሲያዊ
የኢትዮጵያ ህዝብ የገባበት አጣብቂኝ መነሻው፣ መዘዙና መፍትሄው – እስከ ነጻነት
ኢትዮጵያውያን እንደ ህዝብ በመሪ ሳንተዳደር በገዥዎች ቀንበር ተጠምደን ስንማቅቅ ብዙ፣ በጣም ብዙ ጊዜ ያለፈን መሆኑን መናገር ለቀባሪ ማርዳት ስለሆነ መዘርዘር አያስፈልግም: የአስተዳደር ስርአታችን ምህዋሩን ለቆ መጓዝ ከጀመረ ብዙ አስርተ አመታት አልፈዋል: Read more…
ናኦሜ ክሌይን ስትናገር ጆሮዎቻችን ሁሉ ሊቆሙ ይገባል – ዳኛቸው ቢያድግልኝ
![]() |
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር መቀጨጭዋ ሕዝብዋ እንደ አሸዋ መበተኑ፣ የተሳቀቀ፣ እርስበርሱ የሚፈራራ፣ አበሳው የሚፈራረቅበት ሕዝብ እንዲሆን ያደረገው ምንድን ነው? በእርግጥ በድህነት የተፈረጁ ሕዝቦች እውን ተስፋ ቢስ የሆነ አገር ውስጥ ነው የሚኖሩት ወይስ ሀብታቸውን እንዳይጠቀሙ ደንቃራዎች አሉባቸው? ስለምን ከርሰ ምድራቸው ተዝቆ የማያልቅ ሀብት ያላቸው ሀገሮች ጦርነት ይበዛባቸዋል? |
የተባበሩት መንግስታት በኤርትራ ላይ እቀባ አደረገ !
አቡጊዳ – ታህሳስ 14 ቀን 2002 ዓ.ም.
ኤርትራ በተለይም በሶማሊያ አክራሪ ለሚባለዉ አልሻባብ ቡድን ድጋፍ ትሰጣለች በሚል ክስ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታዉ ምክር ቤት በኤርትራ ላይ እቀባ አደረገ። እቀባዉ የጦር መሳሪያዎች ወደ ኤርትራ እንዳይገቡ የሚከለክል ሲሆን በተለይም ከኢሳያስ አገዛዝ ጋር ቅርበት ያላቸዉ ግለሰቦች ገንዘባቸዉ እንዲያዝ ማናቸዉም አይነት እንቅስቃሴም እንዳያደርጉ የሚያግድ ነዉ።
Read more…
በነዶር ብርሃኑ ላይ የተወሰነዉን ዉሳኔ የሕግ ሳይሆን የፖለቲካ ዉሳኔ ነዉ ሲል አንድነት አወገዘዉ !
አቡጊዳ – ታህሳስ 14 ቀን 2002
ዶር ብርሃኑን ነጋን ጨምሮ በዉጭ አገር የሚኖሩ አራት የግንቦት ሰባት ከፍተኛ የአመራር አባላት ላይ እንዲሁም የግንቦት ሰባት አስተባባሪ ተብለዉ የተከሰሱ፣ አገር ቤት የሚኖሩ የአንድነት ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አባል አቶ መላኩ ተፈራ ላይ የተበየነዉን የሞት ፍርድ በተመለከተ የፍትህ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መኮንን በዛብህ «ጉዳዩ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን በግልጽ የሕግ ጉዳይ ነዉ» ሲሉ ፍርድ ቤቱ ከዚህ ዉሳኔ የደረሰዉ በቀረቡለት ማስረጃዎችና በአገሪቱ ሕግ መሰረት እንደሆነ ለአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ገልጹ። Read more…


Recent Comments