ማህደር

ማህደር ለ January, 2010

መርዛማ የወያኔ/ኢሕአዴግ የዘር ፖለቲካን እናምክን ! አንድነት(መድረክን) እንደግፍ – አማኑዔል ዘሰላም

January 20th, 2010

(amanuelzeselam@gmail.com)
ጥር 12 ቀን 2002 ዓ.ም

ኢሕአዴግ ስልጣን በጨበጠ በአሥራ ስድስት ወራቱ ነዉ አገሬን ለቅቄ የስደት ኑሮ የጀመርኩት። በማውቃቸዉ የአሥራ ስድስት ወራቱ የኢሕአዴግና የኦነግ የጋራ አገዛዝ፣ የባንክ ሰራተኞች ያለምንም ርህራሄ ሲባረሩ፣ በበደኖና በአርባ ጉጉ «ነፍጠኞች» እየተባሉ ኢትዮጵያዉያን በግፍና በጭካኔ ሲገደሉ አስታወሳለሁ። በድሬደዋ ከተማም ለሶስት ቀናት ተቀስቅሶ የነበረዉ የዘር ግጭት በዚያ ወቅት ነበር የተከሰተዉ። Read more…

ዜና

ሻማ ማብራት ለብርቱኳን በሳን ሆሴ

January 20th, 2010

ለዚህ ያደረሰን እግዚያብሄር ይመስገን – አበራ ለማ

January 19th, 2010

ትኩረት – ከዳላስ

January 19th, 2010

አልነጋም- ገና ነው! – ዳግማዊ ዳዊት

January 19th, 2010

የሰማይ ኮርኔሥ ሆኖ- ማቅ የመሰለ ደመና
ከታችም አውሎ ነፋስ- ፉጨቱን እያሰማ
አቧራውን አሥነስቶ- ዛፍ ቅርንጫፉን እያሾረ
ዛሩ እንደወረደ ባለአውሌ- አለመጠን እያስጨፈረ
አይን ቢወጉ በማያሳይ- ጥቅጥቅ ባለ ጨላማ
ወዴት ነው መድረሻችን- ጉዟችን የሚያቀና? Read more…

Poem, ዜና

የመለሰ ቡድን አጥፊነትና የሌሎች አቋም- እሰካሁን ካየሁት ባጭሩ – ከአገር ወዳድ ተቆርቋሪ

January 19th, 2010

ጃንዋሪ 18፤ 2010

ሰግብግቡና ጠባቡ የመለሰ ቡድን በብልጣብልጥነት ሰልጣን ከያዘ ዕነሆ አሁን አሰራ ዘጠኝ አመት ሊሆን ነው። Read more…

ዜና

«እኔ የሰራሁት ግፍ ምንድን ነዉ ? ይሄ ሁሉ የሚደርስብኝ» የብርቱካን ሚደቅሳ እናት ወ/ር አልማዝ ገብረ እግዚአብሄር

January 18th, 2010

አቡጊዳ – ጥር 10 ቀን 2001

ወያኔ/ኢሕአዴግ በአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ላይ እያደረሰ ያለዉ ግፍ አልበቃ ብሎት የሰባ አራት አመት እናቷን እያንገላታ እንደሆነ ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል። Read more…

ዜና

ምነው – ከጌታቸው አበራ

January 17th, 2010
Comments Off

ብርቱኳን እልፍ ነሽ – ንጉሤ ጋማ ከለንደን

January 17th, 2010
Comments Off

የትኛዉ ይሻለናል ? ምላሽ ለቤን ኢትዮጵያ ፈርስት ! – ግርማ ካሳ

January 16th, 2010

ጥር 7 ቀን 2002 ዓ.ም

ኢትዮጵያ ፈርስት (ኢትዮጵያ መጀመሪያ) የተባለዉ ድህረ ገጽ አዘጋጅ፣ አቶ ቢንያም ከበደ (ቤን)፣ ድህረ ገጹን ለሚወዳቸዉ «ጀግናዬ፣ አባቴና የቅርብ ጓደኛዬ» ብሎ ለሚጠራቸዉ፣ ለወላጅ አባቱ አቶ ከበደ በየነ ማስታወሻ፣ ማድረጉንና የአቶ ከበደ ልጅ በመሆኑም ትልቅ ኩራት እንደሚሰማዉ፣ ቆይቻለሁ በድህረ ገጹ ላይ ካነበብኩኝ። Read more…

ዜና