ማህደር

ማህደር ለ February, 2010

በሺሆች የሚቆጠሩ በመርካቶ የመድረክ/አንድነት ስብሰባ አጣበቡ ! አዳራሹና ጊቢዉ ሞልቶ ብዙዎች ተመለሱ !

February 28th, 2010

አቡጊዳ የካቲት 21 ቀን 2002 ዓ.ም

በመርካቶ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት አዳራሽ፣ መድረክ ትላንት ቅዳሜ የካቲት 20 ቀን 2002 ዓ.ም ፣ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ አደረገ። Read more…

ዜና

አቶ ስዬ በተንቤን ትግራይ ቀበሌዎች ሁሉ ተዘዋወሩ- ሕዝቡም ገበሬዉ ሳይቀር ድጋፉን ገለጠላቸዉ

February 28th, 2010

አቡጊዳ – የካቲት 21 ቀን 2002 ዓ.ም

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙት ክፍል ሃላፊ የሆኑት የቀድሞ የኢሕአዴግ ከፍተኛ አመራር አባልና የቀድሞ የኢትዮጱያ የመከላከያ ሚኒስቴር አቶ ስዬ አብርሃ፣ ለአራት ቀናት በትግራይ ተንቤን አካባቢ ጉብኘት ያደረጉ ሲሆን በዚያም አንድ ሳይቀራቸዉ በየቀበሌዉ እየተዘዋወሩ ህዝቡን እንዳነጋገሩ ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል። Read more…

ዜና

ዝክረ አድዋ በኪነጥበብ መወደስ – ዳንኤል አበራ

February 27th, 2010

የሕወሐቱ ሊቀመንበርና ገሽላጭ ምላሱ – ሮበሌ አባቢያ፣ የካቲት 19 ቀን 2002 ዓመተ ምህረት

February 26th, 2010

የትግራይ ማርክሲስት ሌኒንስት ሊግ ኣባት፣ የትግራይ ነጻ ኣውጪ ግምባር ሊቀመንበር፣ የፓርቲውን ምስረታ 35 ኣምስተኛ ዓመት መቀሌ ውስጥ ሲያክብር፤ በተለመደው ገሽላጭ ምላሱ ጠላቶቹ ያላቸውን “ምንም እንኳን ጠላቶቻችን ጥቁር ጥላሸት ሊቀቡን ቢሞክሩም ኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ሥርኣት ዉስጥ ገብታለች ” ሲል ተመጻድቋል። Read more…

ዜና

እምቢኝ አረፋውን – በላይነህ አባተ

February 25th, 2010
Comments Off

የኢትዩጵያና የኤርትራ ጦርነት የጉዳት ካሣ ውሳኔና የጦር መሣሪያ እቀባ – እናኑ አጎናፍርና ግደኞቿ

February 24th, 2010

1. የኢትዩጵያና የኤርትራ የካሣ ኮሚሽን ውሳኔና የኢትዩጵያ ባዶ እጅ መቅረት
2. የኢትዮጵያ ከጦርነት ካሣ ባዶ እጅ የመውጣትና አንስተኛ ካሣ የማግኘት ታሪክ
3. ኢትዩጵያና ኤርትራ አንዳቸው በሌላው ላይ ያደረሱት ውድመት
4. የኢትዩጵያና የኤርትራ የካሳ ጥያቄ መጠንና የኮሚሽኑ ውሳኔ
5. የኢትዩጵያና የኤርትራ የካሣ ኮሚሽን ውሳኔና የመንግስታቱ አቋም
6. የካሣውን ገንዘብ በጦርነቱ ለተጎዱ ሰላማዊ ሰዎች ማዋል
7. የጦር መሣሪያና ሌሎች እቀባዎች በሁለቱም መንግስታት ላይ Read more…

ዜና

የትግሉ ሂደትና የየኪሳችን ዘውዶች – እስከመቼ

February 24th, 2010
Comments Off

የዱር ዝንጀሮ – ከታሪኩ ይገርማል። ሣን ሆዜ (ካሊፎርኒያ)

February 24th, 2010

ያገሬ ጫካ ዝንጀሮ አፍርቶ፣

ሕዝቡ ሲጨነቅ ያን ተመልክቶ። Read more…

Poem, ዜና

የግብዞች ግብዣና የቀማኞች ይቅርታ፤ ከቀብር መልስ፡ – አለቃ ተክሌ ነኝ። ቫንኩቨር፡ ካናዳ፡

February 24th, 2010

“በቁሜ ያሳደደኝ፡ በሕይወት የገፋኝ፡
ሳልሞት የቀበረኝ፡ ስሞትም ሊገድለኝ
የመውደዱ ጽናት፡ ለቀብር ጋበዘኝ።” Read more…

ዜና

ለአባታችን ለብጹህ አቡነ ዜና ማርቆስ መታሰቢያ – ወንድወሰን ሰብሰቤ

February 24th, 2010

ምን ጉድ መጣብን ዘንድሮ አብይ ጾም
ወደመ ይሉናል የዘጌ ገዳም
ሊቃውንቱ ሁሉ እንግዲህ ያርምም
አመታት አስቆጠርን ታሪክ ሲወድም
እግዚዎ ማለት ያሻል ግቡልን ገዳም Read more…

Poem, ዜና