ማህደር

ማህደር ለ March, 2010

ቡርቱካን – ደጉ

March 31st, 2010

ቡርቱካን
የተከልናትን ዛፍ Read more…

Poem, ዜና

የሶስት ትውልድ እምባ – የጎንቻው

March 30th, 2010

ብርቱካን እርጉዝ ናት!! – ከታሪኩ ይገርማል

March 30th, 2010

በገጠር ያለህው አልፎም በከተማ፤
አድምጠኝ ወገኔ ይህን አዋጅ ስማ። Read more…

Poem, ዜና

ብርቱካን ሚደቅሳ ላለፉት ስምንት ወራት እንደታመመች ተናገረች – ከብርቱካን ትፈታ ገብረ ሃይል

March 30th, 2010

የሚታዘነውስ ለነ አቶ መለስ ዜናዊ ነዉ ! – ግርማ ካሳ

March 30th, 2010

መጋቢት 20 ቀን 2002

የእህታችን የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የጤና ሁኔታ ብዙዎቻችንን እያሳሰበና እያስጨነቀ እንደሆነ አስባለሁ። ሊያስጨንቀንና ሊያሳስበንም በርግጥ ይገባል። Read more…

ዜና

መድረክ አራተኛውን ስብሰባ አካሄደ – ፅናት

March 30th, 2010
Comments Off

ዛሬም ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል – ንጋት

March 30th, 2010

የህዝቡን ጆሮ በማፈን እውነትን መሸፈን አይቻልም – በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች

March 28th, 2010

በአራት ኪሎ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት በሺሆች የሚቆጥሩ የመድረኩን ስብሰባ ተካፈሉ !

March 27th, 2010

አቡጊዳ – መጋቢት 18 ቀን 2002

ሕዝቡ ለመብቱና ለነጻነቱ እንዲነሳ ለመቀስቀስ፣ አንድነት/መድረኩ በአዲስ አበባ የሚያደርጋቸዉን ታላላቅ ሕዝባዊ ስብሰባዎች በመቀጠል፣ ዛሬ መጋቢት 18 ቀን 2002 ከአቶ መለስ ዜናዊ መኝታ ቤት ደጃፍ፣ አራት ኪሎ በሚገኘዉ የዳግማዊ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት አዳራሽ ትልቅ ስብሰባ አደረገ። Read more…

ዜና

የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ወንድም እህቱን ዛሬ እንዲጎበኝ ተፈቀደለት – እስከ አሁን ብርቱካን ሚደቅሳ ሕክምና እንዳላገኝች ተረጋገጠ

March 27th, 2010

አቡጊዳ – መጋቢት 18 ቀን 2002

ነዋሪነቱ በአዋሳ ከተማ የሆነ፣ የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ወንድም፣ እህቱን በቃሊቲ ለማየት እንደቻለ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ሲያረጋግጥ፣ ዘጠኝ የሚሆኑ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት፣ በእሥር ቤት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን ለማየት ባቀረቡት ጥያቄ መሰረተ ከፍተኛ ዉዝግባና የቃላት ምልልሶች ከማረሚያ ቤት ካሉ የደህንነት ሰራተኞች ጋር እንደነበረም ለማወቅ ችለናል። Read more…

ዜና