ማህደር

ማህደር ለ April, 2010

ተስፋዬ ገብረአብና ሁለት ዝሆኖች – እጅጋየሁ አወቀ

April 30th, 2010

በፕሮፌሰር መስፍን የሚመራዉ የዝም አንልሞች ቡድን የአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤትን ሰብሮ ገባ ፤ የመድረኩ የትግራይ ተወዳዳሪ መኖሪያ ቤት ላይ ቦምብ ተጣለ!

April 28th, 2010

አቡጊዳ – ሚያዚያ 20 ቀን 2002

በፕሮፌሰር መስፍን የሚመራዉ የዝም አንልሞች ቡድን አባላት፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ጽ/ቤትን ሰብረዉ ለመግባት በሞከሩበት ጊዜ በተነሳዉ ግጭት በርካቶች እንደታሰሩ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። የዝም አንልሞች ቡድን ዛሬ ሚያዚያ 20 ቀን 2002 ዓም የተዘጋዉን የጽ/ቤቱን በር ሰብረዉ በሚገቡበት ጊዜ የኢትዮጵያ ቴለቭዥን አገልግሎት ባልደረቦች ካሜራቸዉን ጠምደዉ በስፍራዉ ይጠባበቁ ስለነበር በጽ/ቤቱ የታየዉን ሕገ ወጥ ድርጊት እንደቀረጹም ለማወቅ ችለናል። Read more…

ዜና

በደብረ ብርሃን፣ በደሴ፣ በወልዳይ፣ በኮምቦላቻ እንዲሁም በአዲስ አበባ መብራት ሃይል አዳራሽ ታላላቅ ህዝባዊ ስብሰባዎች ተደረጉ !

April 26th, 2010

አቡጊዳ – ሚያዚያ 18 ቀን 2002

የኢትዮጵያ ፌደራልዊ አንድነት መድረክ በአገሪቷ ክልሎች ሁሉ የሚያደርገውን ሕዝባዊ ስብሰባዎች በመቀጠል በደብረ በርሃን፣ በደሴ፣ በኮምቦልቻ፣ በአዲስ አበባ የመብራት ኃይል አዳራሽ ታላላቅ ህዝባዊ ስብሰባዎችን ማድረጉን ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል። Read more…

ዜና

ኢትዮጵያ “በሶስት” ፍካሬዎች – ቀሲስ አስተርአይ ጽጌ

April 26th, 2010

ህዝብ የመሆን ጣጣ – ህሩይ አማኑኤሌ /ሉዴስ/

April 26th, 2010

የአቶ ያሬዴ ጥበቡን የቅርቡን የአውራምባ ታይምስ ጋዛጣ ቃለ ምልልስ ሳነብ ሁለት ነገሮች ደጋግመው በአዕምሮዬ ተመላለሱ።

በበለጠ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

ዜና

ግልጽ ደብዳቤ ለፕሮፈስር መስፍን ወ/ማሪያም

April 26th, 2010

ውድ ፕሮፌሰር መስፍን፤ በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታችን ይድረሰዎ። Read more…

ዜና

ክፍት የሐላፊነት ማስታወቂያ! (ከኣባ ቤክሲሳ)

April 26th, 2010

መግቢያ፡

በተለያየ ወቅት ብዙ ወገኖቻችን የተለያየ አቋምና ቅርፅ ባላቸዉ ቡድኖች በመደራጀት በሀገራችን ፓለቲካዊ ለዉጥ ለማምጣት ሲንቀሳቅሱ መቆየታቸዉ ይታወቃል። Read more…

ዜና

የባሳን ላሞች!! – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

April 23rd, 2010

“በሰማሪያ ተራራ የምትኖሩ ድሆችንም የምትበድሉ ችጋረኞችንም የምታስጨንቁ ጌቶቻቸውንም አምጡ እንጠጣ የምትሉ እናንተ የባሳን ላሞች ሆይ ይህን ቃል ስሙ፥ ቅሪታችሁንም በመቃጥን የሚወሰድበት ቀን እነሆ በላያችሁ ይመጣል ብሎ በቅዱስነቱ ምሎአል። እያንዳንዳችሁ በየፊታችሁ በተነደለ ስፍራ ትወጣላችሁ በሬማንም ትጣላላችሁ ይላል እግዚአብሔር።” አሞጽ 4፥1-3 Read more…

ዜና

መድረኩ ካልተደገፈ ማን ነዉ የሚደገፈዉ ? ምላሽ ለደራሲዉ ማስታወሻ ! – ግርማ ካሳ

April 23rd, 2010

ሚያዚያ 16 ቀን 2002 ዓ.ም

«”ከቁጥጥራችን ዉጭ የማይሄድ ፌዴራሊዝምና የምርጫ ሂደት ከተከተልን ለረጅም ጊዜ ትግራይን ስልጣን ላይ ማቆየት ይቻላል» ይላሉ እነ መለስ። ስዬ ከመነሻዉም ይህን ይቃወማል። በዚህ ዘዴ ለረጅም ጊዜ መዝለቅ አንችልም ባይ ነዉ። አማራዉ እስከዛሬ እንደተጠቀመበት ኢትዮጵያዊነት የሚለዉን በሽፋን ተጠቅመን ዉስጥ ዉስጡን ግን የትግራይ ተወላጆችን በሃብትና በእዉቀት በማጠናከር ለረጅም ጊዜ ልንገዛ እንችላለን። አፄ ዮሐንስ ያደጉትን አንደግምም ፤ ስልጣን ከእጃችን ከወጣች ተመልሶ ማግኘት ከባድ ነው“ ይላል ስዬ» Read more…

ዜና

የኢፕርድፍ ልዑካኖች፦ ብዙ ጥያቅዮችን ይዘው ተመለሱ – በዘውገ ፋንታ (ስያትል)

April 23rd, 2010

መግብያ

እሑድ ምያዝያ 18 የኢትዮጵያ ገዥ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣኖች በስያትል ተገኝተው፣ “ከባንክ የተቀመጠ ዕንቁ” ካሏቸው የኢትዮጵያ ወገኖች ጋር የኢትዮጵያን አስከፊ ሁናቴ አስመልክቶ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። መልስ ያልተገኘላቸውን ብዙ ጥያቄዎች ልዕካኖቹ ወደ ሀገራችን ይዘው ተመልሰዋል። ትዝብትን ያተረፈ ንግግር ግን ተንጸባርቋል። በጣም ሳይጋነን የምትታወስ ትንሽ የታሪክ ቀን ነበረች ማለት ይቻላል። Read more…

ዜና