«ሸሚዜን ይዞ እሥር ቤት ሊወስደኝ ይችላል- ንገሩት» ፕሮፌሰር በየነ ለአቶ መለስ
አቡጊዳ – ግንቦት 22 ቀን 2002
ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ እንደሚጠቀመዉ አቶ መለስ ዜናዊ መድረኩ የምርጫዉን ዉጤት የማይቀበል ከሆነ በተለይም ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣ ዶር መራራ ጉዲናና አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ቃሊቲ እንደሚወረወሩ ማስጠንቀቂያን መላካቸዉ ታወቀ። አቶ መለስ ይህን የማስፈራራትና የማሰጠንቀቂያ መልእክታቸዉን የላኩት የአገር ሽማግሌዎች ነን በሚሉ በነፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሳእቅ በኩል እንደሆነም የደረሰን መረጃ ይጠቁማል። Read more…
ዜና
• የምርጫ ክርክሩን የተከታተላችሁ ወገኖች፦ ለመሆኑ የዘንድሮውን ክርክር እንዴት ታዘባችሁት?
የወያኔ/ኢህአዴግ የተለመደ የውሸት ቶክ ሾው! Read more…
ዜና
ግንቦት 21/ 2002 ዓ/ም
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን /ኢሳት/ መታፈኑን ስለመግለጽ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን /ኢሳት/ ምንጩን በዉል ለማወቅ አዳጋች Read more…
ዜና
ካደረክኽው አይቀር አርብ መከራውን፤
እንድትደግመው እሁድ ተንሳኤውን።
ሞፈሬን ቀንበሬን ሰጠሁት ለሌላ፤
አገሩ ለሚቀር አርሶ ለሚበላ፤ አለ ይባላል የተማረረ ያገር ሰው፡ Read more…
ዜና
(amanuelzeselam@gmail.com)
May 27 2010
አዲስ ነገር ጋዜጣ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ትልቅ ዝናን ያተረፈች ጋዜጣ ነበረች። ዋና አዘጋጆቹ በገዢዉ ፓርቲ ካድሬዎች ትልቅ ጫና ሲደርስባቸዉ አገር ለቀዉ ለመሄድ ተገደዱ።
አዲስ ነገር በአዲስ አበባ ሕትመቷን ብታቆምም መልኳን ቀይራ በሳይበር ስፔስ ብቅ ብላለች። በቅርቡ በተለይም የምርጫዉ ሂደት በተመለከተ፣ ከአቡጊዳ ሌላ ኢትዮጵያዉያን ወቅታዊ መረጃዎች እንዲያገኙ በማድረግ አንጻር ትልቅ ሚና የተጫወተች ናት። Read more…
ዜና
Recent Comments