አቡጊዳ – ግንቦት 11 ቀን 2002
አቶ መለስ ዜናዊ በሚወዳደሩበት በአድዋ፣ መድረኩን ወክለዉ የሚወዳደሩት ወ/ት አረጋሽ በየነ የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት እርሳቸውንና በመድረኩ ዉስጥ ያሉ የትግል አጋሮቻቸዉን «ጠላቶች» ወይንም ከጠላቶቻችን ጋር የሚሰሩ የትግሉ «እንክርዳዶች» በማለት፣ በነርሱ ላይ በሰፊዉ የተከፈቱትን የስም ማጥፋት ዘመቻ በተመለከተ «ጠላት ናችሁ ሲባል ምን ማለት ነዉ ? ይሄ የሕዝቡ የማሰብና የማስተዋል አቅምን ዝቅ አድርጎ እንደማየት ነዉ የሚቆጠረዉ ። የሚይሳዝን ነዉ » ሲሉ በድርጊቱ ማዘናቸዉን በቃሌ ፓልቶክ ክፍል በሰጡት ቃለ መጠይቅ ገለጹ። Read more…
ዜና
አቡጊዳ – ግንቦት 11 ቀን 2002 ዓ.ም
መድረክን ወክለዉ በፍቼ የሚወዳደሩት ወ/ሮ አስናቀች ለስድስት ወራት እንዲታሰሩ እንደተወሰነብቸዉ ከስፋራዉ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። ወ/ሮ አስናቀች የአንድነት ፓርቲ የፓርላማ አባል ሲሆኑ መድረኩ በፍቼ ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ ባደረገበት ወቅት አንዱ አስተባባሪ እንደነበሩ ለማወቅ ችለናል። Read more…
ዜና
ሰሞኑን በድህረ ገጾች ላይ፣ በተቃዋሚ የሬድዮ ጣቢያዎችና በፓልቶክ ዉይይት ክፍሎች ዉስጥ የወያኔ ተቃዋሚ ነን ባዮች መድረክን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በትችትና በወቀሳ ሲወርፉ ታይቷል። Read more…
ዜና
ግንቦት 9 ቀን 2002 ዓ.ም
በቅድሚያ ባሉበት ቦታ ለርስዎና ለቤተሰብዎ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! Read more…
ዜና
የህወሓት ባህርይና ተፈጥሮ ከጥዋቱ ጀምሮ ህዝባዊ መሰረትና ሀገራዊ አላማ ያልነበረው፣ እንደ እስስት ቀለሙን በመቀያየር በትግራይ ህዝብ ስምና ደም እየነገደ የመጣ፣ በጥቅም ቅራኔና በሙሱና የተካነ፣ ለስልጣንና ለጥቅም ሲል እናት ሀገሩንና ህዝቡን ለባዕድ የሚያስማማ፣ የአንድነትና የዕድገት ባላንጣ የሆነ የከሃዲዎች ስብስብ ነው ብሎ በግልፅ መናገር ምናልባት ውስጣቸውንና ታሪካቸውን በውል ለማያውቅ ሰው ሁሉ ተራ አነጋገርና ድፍረት አድርጎ ይመለከተው ይሆን ይሆናል።
በበለጠ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ዜና
የሰሞኑን የሀገር ቤት ዜና ትግል በተለያየ ድህረ-ገጽና የዜና አውታሮች ተከታትለነዋል። ከነዚህም ውስጥ የተቃዋሚዎች ተቃዋሚ እንዲሁም መጪውን ምርጫ አስመልክቶ እውነተኛ ተቃውሚዎች ምርጫ መግባት አለባቸው ወይስ የተበላ እቁብ ነውና ለአጃቢነት ካልሆነ በስተቀር ምርጫ ውስጥ መግባት የለባቸውም።የሚሉት የተግባርና የቃላት ውርውራዎች ይነበባሉ፣ይደመጣሉ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ዜና
Recent Comments