ማህደር

ማህደር ለ July, 2010

መድረክ ከቅንጅትነት ወደ ግንባርነት እንዲሸጋገር ምክር ቤቱ ወሰነ !

July 31st, 2010

አቡጊዳ – ሐምሌ 24 ቀን 2002

ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ እንደሚገልጸዉ ከእያንዳንዶቹ የመድረክ አባላት፣ ሰባት ሰባት ሰዎችን የያዘዉ የመድረክ ምክር ቤት፣ መድረክ ከቅንጅት ወደ ግንባር እንዲሸጋገር ወሰነ።

የመድረክ አባል ድርጅቶች ከመቼዉም በበለጠ በመከባበርና በመግባባት የሚሰሩ መሆናቸዉን የገለጹት አንድ ያነጋገርናቸዉ የፖለቲካ ተንታኝ መድረኩ ወደ ግንባር ለመሸጋገር ያደረገዉን ዉሳኔ «ከኢትዮጵያ ህዝብ ትርታ ጋር አብሮ የሚሄድ» ሲሉ አድንቀዉታል። Read more…

ዜና

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባቶች ያተረጓጎም ስልት – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

July 28th, 2010

ወ/ት ብርቱካን «ጀግና አይወለድብሽ» ብላ ኢትዮጵያን ትረግም ይሆን? – ግርማ ካሳ

July 27th, 2010

ቀጣፊ በራሱ ላይ ይመሰክራል – በላይነህ አባተ

July 26th, 2010

ከአንድነት ለዴሞክራሴና ለፍትሕ የተሰጠ መግለጫ

July 26th, 2010

ከዋሻው ዘልቆ የሚታየው ጭላንጭል እሳት ወይስ ብርሀን – ታሪኩ አባዳማ

July 26th, 2010

ትላንት ነጭ ልብስ ፤ ዛሬ የሮማ ካቶሊክ የአምልኮ ጣዖት (ሐውልት) ፤ ይበቃል ያረጋል

July 26th, 2010

“አባ” ሆይ! በሥምዎ ሐወልትስ ሰርተዋል የቀሮት መርከብ ነው ወደብ ግን የሎትም!! – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

July 22nd, 2010

1. “አባ” ሆይ! በምስልዎና በሥምዎ ያቆሙት ሐውልት ይቅር ለነፍስ ለሥጋዎትም አይጠቅምም ብዬ ስጽፍሎት በአክብሮት ነው!! Read more…

ዜና

ለሰው ልጅ ነጻነቱ ፤ ማንነቱና ክብሩ ከሁሉ ነገር የሚበልጥበት ነው – ግርማ ካሥ

July 21st, 2010

የወቅቱ ጀምላ የትብብር ጥያቄና የወደፊቷ ኢትዮጵያ – ከእስከመቼ አዘጋጆች

July 21st, 2010