ከሸንቃታዉ ዘካሊፎረኒያ
ታሪክ ራሱን በአዲስ መልከ እንደሚደግም ከኢትዮጵያ ታሪክ እንኳን ብዙ ተምረናል። ቁጥሩ አንድ መቶ ሀያ የነበረዉ የደርግ አመራር አባላት በመፈንቅለ አገዛዝ ሙከራና በዉስጥ የስልጣን ሽኩቻ ምክንያት ወደ ከሰላሳ በታች ያሽቆለቆለዉ ያለ ምክንያት አልነበረም። ባለስልጠናት ሲሾሙና ብዙም ሳይቆዩ ይሻሩ እንደነበረ ብዙ ታይቷል። Read more…
ዜና
መስከረም 18 ቀን 2003
ሐምሌ 27 ቀን 1981 ዓ.ም ነበር። በአደባባዩ የሰፈረዉ በመቶ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ የተለያዩ መፈክሮችን ይዞ «እምቢ አምባገነንነትን ! እምቢ የአንድ ፓርቲ ሥርዓትን! እምቢ የሰብዓዊ መብት ረገጣን » እያለ ይጮሃል። ታንኮችንና መትረየሶች የተደቀኑባቸዉ የወታደር መኪናዎችን በማሰማራት፣ የአገሪቱ 27ኛዉ ክፍለ ጦር ህዝቡን ከቧል። ታንኩ እየቀረበ መጣ። አንድ ወጣት ከታንኩ ፊት ቆመ። ታንኩ ጨፍልቆት አለፈ። ድንገትም ተኩስ ተጀመረ። መሳሪያ በታጠቁ በአገራቸዉ ሰዎች በተተኮሰ ጥይት በሺሆች የሚቆጠሩ ወደቁ። የሰዉ ልጆች ደም እንደ ጎርፍ ፈሰሰ። Read more…
ዜና
“ስለ አማርኛ ቋንቋ ቃላት በማንሳት መከራከር … ከኔ ይራቅ… ስለ ሃይማኖት ያነሳሃውን ግን በግዴለሽነት፣ በማናለብኝነት፣ …ባለፈው…” ከሚል ቀረርቶ ጋር ጥበበ የሱስ የሰብቁብኝ ጦር… ጭቃ የማይወጋ…ቄጠማ ኖሯል። Read more…
ዜና
ስማ ወገኔ! ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከዚህ በላይ ክፉ ቀን የለም!! ቀን ሳለ የጨላለመብን፣ የህይወት ጣዕም ጠፍቶብን ምሬትና ሐዘን ሲፈራረቁቡን፣ በገዛ ምድራችን ባሮች በስደትም ባሮች፣ በገዛ ምድራችን ምጻተኞች በእንግድነት የሰፈርንባት ምድርም እንዲሁ ስደተኞች፣ በገዛ ምድራችን ተገፍተን እና አልቅሰን በስደትም በኃሳብ ማቀን እስከመቼ ነው? Read more…
ዜና
ሰው ተስፋው ሲቀጭጭ- ነገ ሲያስጨንቀው
ዛሬ መከራውን- ግፉን ሲያስቆጥረው
“ጊዜ ትናንት ቀረ! ጊዜ ዱሮ ቀረ! “ – ይሆናል ምስጋናው። Read more…
ዜና
ምን ፈርስ ቢነፋው-ሆዱን እንደ ኩንታል፦
ሰው እንዴት በቁሙ-እንደዚህ ይሸታል? Read more…
ዜና
የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና በአካዳሚክ ማህረሰቡ ለአምባገነኑ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር የወይዘሪት ብርቱካንን እስር በተየመለከተና ሌሎች ተያያዥ የሰባዊ መብት ጥበቃ ለቀረበለት ጥያቄ የቀድሞውን እስርና የይቅርታ ሂደት ከተንተነ በኋላ በዳግም የይቅርታ ጥያቄ ካቀረበች የመፈታት እድሏ ከፍተኛ እንደሆነ ገለጸ። Read more…
ዜና
Recent Comments