ማህደር

ማህደር ለ November, 2010

የቴሌ ስብራት ዋልተንጉስ ዳርጌ

November 26th, 2010

በማርች ወር፣ 2008 አመተ ምህረት፣ በ 22ው International Conference on Advanced Information Networking and Applications (http://www.aina-conference.org/2008/) ላይ ለመካፈል ወደ ጃፓን፣ ኦኪናዋ ሄጄ በነበረበት ወቅት፣ በኮንፍራንሱ ላይ በእንግሊዝ አገር በአንድ ዪኒቨርሲቲ ውስጥ ፕሮፌሰር ከሆነ ቻይናዊ አዛውንት ጋር ተዋወቅሁ፡፡ የትውልድ ሀገሬን ጠይቆኝ ኢትዮጵያዊ እንደሆንኩ ሲረዳ በደንብ ተግባባን፡፡ Read more…

ዜና

ይህንንም እንመለስበታለን በየይህስ አእምሮ

November 26th, 2010
Comments Off

ልጅትና እንጀራ በታምራት ከድንጋያማ ተራሮች ግዛት

November 24th, 2010

ልጅት
ሸሞንሟኒት Read more…

ዜና

የኣምስት ወር ነብሰ ጡር ኢትዮጲያዊ በየመን ፖሊሶች ድብደባ አስወረዳት

November 24th, 2010

አይ ማጉያ በበላይነህ አባተ

November 24th, 2010
Comments Off

አረ ጎበዝ ….! ኢትዮጲያ ከእጃችን ማምለጣ ይሆን? በአትክልት አሰፋ

November 23rd, 2010

እኛና ሶማሊያ በወርቁ ለገሰ

November 23rd, 2010

ምርኮኛ የመጸሃፍ ግምገማ በሰለሞን ገ/ስላሴ

November 23rd, 2010

ድክመቶቻችንን የሚቀሰቅሱ ድክመቶች በዋልተንጉስ ዳርጌ

November 23rd, 2010

በዶስቶዬቭስኪይ የካራማዞቭ ወንድማማቾች ላይ በደንብ ጎልተው ያልወጡ፣ ሆኖም ግን በጠንካራ ባህሪያቸው አስደናቂ ስለሆኑ ስለ ሁለት ገጸባህሪያት እናነባለን፡፡ አንደኛው ወጣቱ የቲዎሎጂ ተማሪ (እና ሶሻሊስቱ) ራኪቲን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ አዛውንቱ አሪስቶክራት (እና ሊበራሉ) ሚዩሶቭ ናቸው፡፡ Read more…

ዜና

የከሸፈው የወያኔ/ኢሕአድግ ስብሰባ በዳላስ

November 22nd, 2010

ይህን ስብሰባ አስመልክቶ በቅንጫቢ የወጣ ምስል ቀደም ብሎ ልከን ነበር። የተሟላ ባለመሆኑ በተለየም ያነን ምስል እንዲታይ የፈለግነበት ዋና ምክንያት የገዥው አንባገነን መንግስት ደጋፊወች ምን ያህል በትእቢትና በብልግና እንደተካኑ ለማሳየት ነበር። Read more…

ዜና