ማህደር

ማህደር ለ December, 2010

ሐመልማል አባተ በኢትዮጵያ ስለሰፈነው የፍትህ መጓደል ነጠላ ዜማ ትለቃለች (እባክሽን ለተገደሉትም በለመደው ድምጽሽ አንድ ነጠላ ? ያንቺስ …

December 28th, 2010

ታምሩ ጽጌ- ሪፖርተር

‹‹ቀበሌ ስሄድ የሚመለከተው ክፍለ ከተማውን ነው ይሉኛል፤ ክፍለ ከተማ ስሄድ ደግሞ እኛን አይመለከተንም፤ የሚመለከተው አስተዳደሩን ነው ይሉኛል፤ አስተዳደሩ ዘንድ ስሄድ ደግሞ ይኼማ የክፍለ ከተማው ሥራ ነው ይሉኛል፤›› ያለችው አርቲስት ሐመልማል አባተ፣ ለመንግሥትና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ ማጣቷን ለማሳወቅ አንድ ነጠላ ዜማ በቅርቡ እንደምትለቅ ለሪፖርተር አስታወቀች፡፡ Read more…

ዜና

አቡጊዳ – የአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤትን ሊዘርፉ የነበሩትን፣ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር አዋላቸዉ

December 28th, 2010

የአንድነት አመራር አባላት በሌሉበት ቢሯቸውን ከፍተዉ፣ በጽ/ቤቱ የነበሩ ኮምፒዉተሮች፣ የኮምፒዉተር ሞኒተሮችና ካሜራዎችን ያለፈቃድ ከጽ/ቤቱ ለማስወጣት የሞከሩ ግለሰብ፣ በፖሊሲ ቁጥጥር ሥር እንደዋሉ ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል። Read more…

ዜና

አስከፊው የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጉዞ ! (ኢትዮ እማማ)

December 28th, 2010

አብዛኛው ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ ውስጥ ከመኖር አስቸጋሪ የሆነውንና ውጣ ውረድ የበዛበትን በረሀንና ውቅያኖስን አቋርጦ በማለፍ እራሱን ችሎ ቤተሰቡን ለመርዳት ቆርጠው ይነሳል። Read more…

ዜና

“ነጻነት” በነጸጋዬ ጫማ ቤት በታሪኩ አባዳማ

December 27th, 2010

ጨዋታ በረዶ በደራሲ አበራ ለማ

December 27th, 2010
Comments Off

“በጉዲፈቻ “ስም የሕፃናት ባሪያ ንግድ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጧጡፏል

December 27th, 2010

(ኢትዮ እማማ)

ከስድስት አምት በፊት ወደ አሜሪካ በጉዲፈቻ የገቡ የውጪ ሕፃናት 22,990 ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 284ቱ ኢትዮጵያዊያኖች ነበሩ ።እየተጠናቀቀ ባለው የፈረንጆች 2010ዓ/ም ብቻ ከ11,000 በአጠቃላይ ከዓለም አቀፍ ወደ አሜሪካ በጉዲፈቻ ከመጡ ሕፃናት ውስጥ 2,500 የሚጠጉት ኢትዮጵያዊያኖች ናቸው።ይህም ኢትዮጵያ እንደ ቻይና ቀጥር አንድ የጉዲፈቻ ሰጪ አገር ተብላ ለመመደብ በቅታለች እንደ አሶሴትድ ፕሬስ ዘገባ። Read more…

ዜና

ዶ/ር ቆንጅት ፈቀደ ዜና እረፍት

December 27th, 2010

አቡጊዳ – ይለቃሉ ተብሎ የተጠበቁት አቶ ኃይሉ ሻዉል እንደገና የመኢአድ ሊቀመንበር ሆኑ

December 26th, 2010

ዛሬ የተጠናቀቀው የመኢአድ ጠቅላላ ጉባኤ አቶ ኃይሉ ሻዉልን እንደገና የድርጅቱ ሊቀመንበር አደርጎ እንደመረጠ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። Read more…

ዜና

ሕገ መንግስቱ ለሕብረ ብሄራዊነትም ቦታ እንዲሰጥ ተደርጎ ይሻሻል በግርማ ካሳ

December 26th, 2010

የሰይጣን መፈክር በዋሸንግተን ዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተ መቅደስ – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

December 26th, 2010