ማህደር
የዑጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ ሲቪሊያንን ገደለ ሲል ከሰሰ
(ኢትዮ እማማ)
የዑጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር Ogaden National Liberation Front (ONLF) የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ ሲቪሊያንን ገደለ ሲል ከሰሰ። Read more…
በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚጠቀሙ ናይጄራውያን አውሮፕላን ውስጥ እየሞቱ ነው
ኢትዮ እማማ
በአንድ ሣምንት ብቻ ሁለት ናይጄራውያን ሞተዋል።ባለፈው እሁድሣምንት ከአዲስ አበባ ወደ አቡጃ ሲበር በነበረ አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ዘይኔባ ሱሊማን የተባሉ የ62 ዓመት አዛውንት በመሞታቸው አውሮፕላኑ ዳግም ለማረፍ ከተገደደ በኋላ በሌላ አውሮፕላን አስክሬኑ እንዲሄድ ተደርጓል። Read more…
ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌ አንቀጽ 19 እና እኛ በዮሐንስ እ ተመስገን
ጽሁፍን ለመተቸት ጸሀፊን መዝለፍና መስደብ እንደ ባህል እየሆነ መምጣቱ አሳዛኝ ክስተት ሆኗል:: በውጭ የምንገኝ አብዛኞቻችን ኢትዮጵያውያን እኔንም ጨምሮ የሰፈረብን ዕውቀት ማነስ ካለን ባህልና ወግ ካደግንበት የፖለቲካና የማህበራዊ ደረጃ አወቃቀር ካደረሱብን ጉዳቶች ለመላቀቅ ቆም ብለን ካላሰብንበት ነገ የምንደርስበት ነገር ከዛሬው በከፋ ቁጥር ብዙዎችን የማያስማማ ሊሆን ነው:: Read more…
በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ከመጠን በላይ እየተባባሰ በመምጣት ላይ የገኛል
ኢትዮ እማማ
ከ2000ዓ/ም ጀምሮ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት አፋጣኝ መፍትሄ ካላገኘ በሂደት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ አሽመድምዶ ሊጥለው እንደሚችል አስቀድሞ ቢገለፅም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ሆኑ ተከታዮቻቸው ጉዳዩን እንደቀላል ከመቁጠራቸውም በላይ ከወቅቱ ከጉንፋን በሽታ ጋር በማነፃፀር በቁጥጥር ስር እንደሚያውሉት በሀገሪቱ ፓርላማ ላይ እስከመናገር ደርሰው የነበረ ቢሆንም ተገቢና ወቅታዊ እርምጃ በወቅቱ ባለመወሰዱ በአሁኑ ወቅት የኑሮው ውድነት ከመጠን በላይ እየተባባሰ በመምጣት ላይ የገኛል። Read more…
በኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀ ተከሰተ
ኢትዮ እማማ
በሆሳህና ከተማ ትናንት እሁድ የመሬት መንቀጥቀ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዛሬ አስታወቀ።
በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት (3:15 pm) ላይ በመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ 5.3 ሬክተር ስኬል በሆሳህና ከተማ ውስጥ መከሰቱን በዩንቨርስቲው የመሬት መንቀጥቀ ኤክስፐርት ዶ/ር አታላይ አየለ ገልጸዋል። Read more…

Recent Comments