በስዊዝርላንድ የኢትዮጲያዊያን የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብት አስተባባሪ ግብረሃይል መልእክት
December 20th, 2010
|
|
|
Free Andualem Aragie!Free Eskinder Nega!And Many Others! |
|
ETHIOPIA'SCANCERCELLS |
ኢትዮ እማማ
በኢትዮጵያ የሚገኙ 4ቱ የሀይማኖት መሪዎች በማረሚያ ቤት ያሉ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣናት ከእስር ይፈቱ ዘንድ ይቅርታ እንዲደረግላቸው የኢትዮጵያ መንግስትንና ህዝብን ይቅርታ እንዲያደርጉላቸው ጠየቁ።ባለስልጣናቱ በያዝነው ወር የፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል። Read more…
ኢትዮ እማማ
የዓለማችን የረዥም እርቀት ባለክብረወሰን የሆነው ብርቅየው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ከታዋቂው መጠጥ ከጆኒ ዎከር ጋር የማስታወቂያ ሥራ ለመስራት ተፈራረመ።ይህም የመጀመሪያው አፍሪካዊ ያደርገዋል። Read more…
በኤርትራ መንግስት ለረዥም ጊዜ የቁም እስረኛ ሆነው የከረሙትና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የደረሱበት ያልታወቀው የነፃነት ታጋዩ የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ልጅ፦” አባቴን ታደጉኝ! ወገኖቼ ድረሱልኝ!” ስትል በለቅሶ ለኢትዮጵያውያኑ ጥሪ አቀረበች። Read more…
Recent Comments