ማህደር

ማህደር ለ January, 2011

ለካንስ ፍረሃትም ይለቃል በየነጋል በላቸው

January 31st, 2011

የቤን አሊና ሙባረክ ታሪክ ይቅር የማይለው ስህተት በነጻነት ዘገየ

January 31st, 2011

የጅዳው አለም ዐቀፉ ትምህርት ቤታችንና ጎርፉ ተፃፈ-ከጀማል መሀመድ

January 31st, 2011
Comments Off

ታላቅ ተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተኑ የወያኔ ኤምባሲ ፊትለፊት ፌብወራሪ 7!!!!!

January 30th, 2011

የለውጥ እንቅስቃሴ ጥሪ!ከአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ

January 30th, 2011

የለውጥ እንቅስቃሴ ጥሪ!

ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ድርጅቶች፣ የሃይማኖትና የሲቪክ ተቋማት በሙሉ!

በአሁኑ ጊዜ በሰሜን አፍሪካና በሌሎች አገራት የሚካሄደውን ለውጥ እየተመለከትን እኛም ለአገራችን የማናስብበትና አቶ መለስን የሚመስሉ ጨቋኝ አምባገነኖች ከሌሎች አገሮች እየተወገዱ እኛ ዝም ብለን የምንመለከትበት ምንም ምክንያት ሊኖር አይገባም፡፡ በእነዚህ የሰሜን አፍሪካ አገራት የኑሮ ውድነት፣ የነጻነት ዕጦት፣ ጭቆና፣ ግድያ፣ ሕገወጥነት ወዘተ ያንገፈገፈው ሕዝብ የደረሰበትን የምሬት ደረጃ የኢትዮጵያ ሕዝብ አልደረሰበትም ማለት ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ምናልባትም ግፉ ከዚህ የበለጠ ሊሆን ይችላል፡፡ Read more…

ዜና

ትንሻ ልጅ በሞገስ ተፈራ

January 30th, 2011

የሽምግልና ወግና የምህረት አሰጣጥ ባህል። ጉማራ፤ አየለ።

January 30th, 2011

ሰሞኑን የደርግ ባለስልጣኖችን ምህረት የማግኝት ጉዳይ በሚመለከት በየድረገጹ የሰፈሩትን የተለያዩ አስተያየቶች ሳነብ በብዙወች ዘንድ ባህላዊዉ የማማለድ ስርአትና የምህረት አሰጣጥ ወግ የተረሳ ይመስለኛል። Read more…

ዜና

አምባ ገነን መሪዎችና የዕድሜ ልክ ስልጣን በዮሐንስ እ ተመስገን

January 29th, 2011

በቀድሞዋ ዛየርና የዛሬዋ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መሪ ከነበሩት ሞቡቱ ሴሴሴኮ የሰላሳ ሁለት ዓመት ፕሬዚዳንትነት ታሪክ ተነስተን የዛሬዎቹን ለምዝበራ የተፈጠሩ የሀገር መሪዎች ጭካኔ ስግብግብነትና ጨቋኝነት በቱኒዚያ የተነሳውን የህዝብ ዓመጽ ዓይነት ለመቀስቀስ ህዝብን እየገፋው ይገኛል:: Read more…

ዜና

ዝም አይልም ሕዝቡ፦ በቃ ወዮላቸው!!! ከ አቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወ-መንፈሳዊ

January 29th, 2011

የሴቶች የትግል ተሣትፎ ከትናት እስከዛሬ በሎሚ ተራ ተራ

January 29th, 2011

አትነሺም ወይ አትነሺም ወይ፤ እህት አትነሺም ውይ፤
በግፍ የተገደለው፤ የተሰደደው ያንቺ አይደለም ወይ?
እሺ እነሣለሁ፤ እሺ እነሣለሁ፤ የሕዝቤን ጩኽት ስምቼዋለሁ፤
ሌትና ቀንም እታገላለሁ፤ ነፃነቴንም አስመልሣለሁ። Read more…

ዜና