ማህደር

ማህደር ለ January, 2011

በኢትዮጵያ የመሬት ነጠቃና ነዋሪውን በግዳጅ የማፈናቀል ተግባር ከመንግሥት እጅ ያፈተለከ መረጃ

January 6th, 2011

በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጲያ ኮሚኒቲ አለም አቀፍ ት/ቤት ችግሮችና መፍትሄያቸው በጀማል መሓመድ

January 6th, 2011

ብድር በምድር በዳኛቸው አበበ

January 6th, 2011

ያሳፍራል! በዲ/ን ሙሉጌታ ውልደገብርኤል

January 6th, 2011

ከአጋም የተጠጋ ቁልቃል ሁልጊዜ ሲያለቅስ ይናራል ኢህአፓ (ዲምክራሲያዊ)

January 5th, 2011

የብሄር ብሔረሰቦች የመገንጠል መብት ውስብስብነት በግርማ ካሳ

January 3rd, 2011

ሀበሻ በየመን በቁም ብቻ ሳይሆን እሬሳውም ይሰቃያል አንድ ክርስቲያን ሞቶ መቅበሪያ ቦታና የድጋፍ ወረቅት አጥተን ራሳው ፍሪጅ ውስጥ ቀረ

January 3rd, 2011

ክፍል አንድ

የውስጥ ቁስል የሚሆን በርካታ ስቃይ ማየት በተለመደበት የስደት ህይወት ውስጥ የሞተ ወገንን መቅበር አለመቻል እንዴት ስሜትን እንክት እንደሚያደርግ የደረሰበት ካልሆነ ማን ይረዳዋል?ማንም::በእምነት ልዩነት ምክንያት መቀበሪያ ማጣት አንድ ችግር ሆኖ ሳለ ለዜጎቹ ግድ የሌለው ኤምባሲና የጭፍሮቹ መዳከሪያ ኮሙኒቲ ለመተባበር አለመፈለጋቸው ኢትዮጵያዊነት ዋጋ ያጣበት ጊዜ ያሰኛል::ሀበሻ በየመን ለጉድ ይኖራል::የየመን መንግስት ሀበሻን አልጎዳም:: Read more…

ዜና

ማሰብ ማለት በደልን በዝምታ አልቀበልም እንቢ ማለትን ማወቅ ነው !! አሥራዳው (ከፈረንሳይ)

January 2nd, 2011

በትግራዩ ነጻ አውጭ ሸበጥ ስር የተረገጠ ፌዳራሊዝም ከቴዴሮስ ሐይሌ

January 2nd, 2011

የአቡነ ይስሐቅ ሙት-ዓመት

January 1st, 2011