ማህደር

ማህደር ለ March, 2011

ብታምኑም ባታምኑም ይህን ወሬ እንካችሁ! በፍቅር ይበልጣል

March 31st, 2011

ሰላም ለሁላችሁም፡፡ በሀገራችን የሠፈነው ፀጥታና የዳር ከዳር እረጭታ ያሳስባል አይደል? ለሀገራችን እናስባለን እንቆረቆራለን ለምንል ወገኖች የወቅቱ የሀገራችን ሁኔታና ሁኔታችን ቢያስደነግጠን አግባብነት አለው፡፡ Read more…

ዜና

ከኢሮብ ለኤርትራ ስለተሰጠው መሬትና የአቶ መለስ አቋም!

March 31st, 2011

ኢኮኖሚና ሃይልን መጠቀም ከቅኝ አገዛዝ ስርዓት እስከ አዲሱ ዓለም አቀፍ ስርዓት ምን ይመስላል?*ትርጉም በተንሳይተ በቃና

March 31st, 2011

ጀግና ውለጅ እባክሽ አሥራዳው (ከፈረንሳይ)

March 31st, 2011

እንዳንዘነጋ፤በድቡሽት ላይ የተሰራ ቤት ምን እንደሚሆን አናውቅም የሚሉ ሰዎች ሁሉ፦ እነሱ ልባቸው ድንጋይ አይናቸው ግንባር ሆኖ በቁማቸው ሞተዋልና ሕሊና የላቸውም።

March 30th, 2011

ቀጥታ ወደ ወቅታዊ ጉዳይ መግባት አለብንና አገራችን ኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የዲሞክራሲ ሥርዓት ለመመስረት የመሞት ወይም የመዳን አሊያም ወደባሰ የእርስ በእርስ ጦርነት:- አንድዬ ይብቃት ካለ ደግሞ የዓለም መድኅኒት ልትሆን ከገዳይ ልጆቿ ጋር የሞት ወይም የሽረት ትንቅንቅ ላይ ትገኛለች። Read more…

ዜና

የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ ዋሽንግተን ዲሲ ማርች ፎር ፊሪደም

March 30th, 2011

የኢሃድግ ልኡካን በሰሜን አሜሪካ የኢንቨስትመንት ጥሪና በኢትዮጲያ የነጋዴው ስቃይ

March 30th, 2011

ዲያስፖራና ኢንቨስትመንት ክቡር ሚንስተር ከሪፖርትር የተወሰደ

March 30th, 2011

[በሥራ ምክንያት ውጭ አገር በሔዱ ቁጥር ክቡር ሚኒስትሩ ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን አገራቸው ገብተው በእውቀታቸውና 5በገንዘባቸው እንዲሠሩና የልማት አጋር እንዲሆኑ ይወተውታሉ፡፡ አንድ የዲያስፖራ አባልም ይህን መልዕክት ተቀብሎ ከወንድሙ ጋር አንድ ፋብሪካ ለማቋቋም በኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል፡፡ ያጋጠመውን ሁሉ በየጊዜው ለክቡር ሚኒስትሩ ይነግራቸዋል] Read more…

ዜና

ኢትዮጵያ፡ ሕዝባዊ ተቃውሞና የወታደራዊ መንግሥት ጥያቄ በእስክንድር ነጋ

March 29th, 2011

የደርባባውና የ82 ዓመቱ አዛውንት ሆስኒ ሙባረክ ከስልጣን መውረድ ዓርብ አመሻሽ ላይ ሲበሰር፣ በግብፅ ታሪክ ተሰምቶ የማይታወቅ እልልታና ሆታ ቀለጠ… ሕዝብ በደስታ ሰክሮ ሌሊቱን አሳለፈ…. Read more…

ዜና

ቀላል መረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ በዳዊት ዳባ

March 29th, 2011
Comments Off