ማህደር
የኖርዌይ ፖሊስ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ ስለወሰደው የኃይል እርምጃ በተመለከተ፤አኢጋን
ከጥቂት ቀናት በፊት ለተባበሩት መንግሥታ የስደተኞች ኮሚሽነር በዓለም ዙሪያ ግፍ እየተቀበሉ ስላሉት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በጻፍነው ደብዳቤ ላይ የኖርዌይ ስደተኞችን ሁኔታ በዝርዝር መጥቀሳችን የሚታወስ ነው፡፡ Read more…
ማስታወቂያ ከቦስተን ኢትዮጲያ ስፖርት ክለብ
የቦስተን ኢትዮጲያን ስፖርት ክለብ በኮሚኒቲያችን ለሚገኙ ህጻናቶች የእግር ኳስ ማሰለጠኛና መጫወቻ ፕሮግራም ለመጀመሪያ ግዜ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል:: ልጆቻችሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ የምትፈልጉ ወላጆች ወደ ክለቡ ድህረ ገጽ በመሄድ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በትህትና እንጠይቃለን:: Read more…
ያመት በዓል ገበያ ቅኝት በይሄይስ አእምሮ
እንኩዋን ለአዲሱ ዓመት ማለትም ለፋሲካው በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ ይሄ የመንግሥቱ ኃ/ማርያም የአነጋገር ዘይቤ አንዳንዴ ልብ ሳልለው ስንቅር ይልብኛል እናንተ ሆዬ፡፡ መንጌ በል ሲለው በመስቀል አደባባይ ዓመታዊም ይሁን ሞቅታዊ ሰሞነኛ ንግግሩ ‹ ውድ አባቶቼ፣ ውድ እናቶቼ፣ ጉዋድ እህቶቼና ወንድሞቼ፣ በጠቅላላው ውድ የሀገሬ ጉዶች ማለትም ጉዋዶች! … Read more…
አባይ በአባዮች አስጨረሰን! በነጻነት ዘገዬ
( ከ’አባይ’ – ‘ባ’ ጠብቆ ይነበብ፤ ከ’አባዮች’ – ‘ባ’ ላልቶ ይነበብ (ዋሾዎች ለማለት ፈልጌ ነው፡፡)
ይድረስ ለተወደዳችሁ በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንዲሁም ይህን ጽሑፍ ልታነቡ የቻላችሁ ክቡራን የሰው ዘር አባላት በሙሉ፤ Read more…
በዓባይ ወንዝ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የነበራት ታሪካዊ ሚና ምን ነበር፤ አሁንስ ምን ዓይነት ሚና መጫወት ትችላለች??? በፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ
የግብጽ ቁርጥ ልጆችና መጨረሻቸው ! ፕሬዚደንት ሁስኒ ሙባረክን የነቀነቀው አብዮት !ሾተል – ከባህረ ሰላጤ
ከቆረጥን ያበቃል!!!በይፍሩ ኃይሉ
ከቆረጥን ያበቃል!!!
ያቺን መሬቴን ቆፍሬ፤
ስንዴ ብዘራት ደፍሬ፤
ተበላሸብኝ መሕሩ፤
እንክርዳድ ገብቶ ከዘሩ፤
ስንዴ መስሎኝ ተሳስቼ፤
ሳላበጥረው ቀርቼ። Read more…

Recent Comments