ማህደር
አቡጊዳ- ሕወሃት/ኢሕአዴግ በካድሬዎቹ በኩል አቡጊዳን ከሰሰ !
ሕወሃት/ኢሕአዴግ የኢትዮጵያ ሕዝብ ገንዘብ እየመነዘረ የሚከፍላቸዉ ጥቂት ካድሬዎቹን በመጠቀም፣ የአቡጊዳ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጣቢያን ለማዘጋት አንዳንድ እኩይ እንቅስቃሴዎችን መጀመሩ ታወቀ። Read more…
የሰኔ 1997 ጭፍጨፋ ሲታወስ (ወህኒ ቤት የተፃፈ) እስክንድር ነጋ
ሰሞኑን መፅሐፍ ለማሳተም ታች ላይ እያልኹ ነው፡፡ ያልታተሙ ሁለት ሶስት መጻሕፍት በእጄ አሉ፡፡ እድሜ ለኢሕአዴግ፣ ለመፃፍ ብዙ ጊዜ አግኝቻለኹ፡፡ የተጠቀምኹባቸውም ይመስለኛል፡፡ ለሕትመት የሚገቡት ግን እነዚህ መፃሕፍት አይደሉም፡፡ በቂ ምክንያት አለው፡፡
«ለኢሠፓ አባላት እንኳን የተትረፈረፈ ዲሞክራሲ አለባት» ተብላ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የተወደሰችው ኢትዮጵያ፣ መፃሕፍትም በነፃ እንዳይታተሙባት የተከለከለባት ሀገር ናት፡፡ ዲስኩሩ ሌላ፣ እውነታው ሌላ፡፡ ከእውነታው ሰለባዎች መካከል አንዱ ደግሞ እኔና ሠርክዓለም እንገኛለን፡፡ መፃሕፍት እንዳናሳትም ተከልክለናል፡፡ Read more…
ከውጭ ወደ ውስጥ ራስን ማየት በገለታው ዘለቀ
ሕወሃት ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘ ወዲህ ለነጋሪ ከማይመቹ ክስተቶች መካከል አንዱ የትግራይ ህዝብ በዚህ መንግስት ፍትሃዊ ባልሆነ መንገድ ተጠቅሙዋል የሚሉ ወገኖች ቅሬታ ሲሆን በተቃራኒው ይህን ጉምጉምታ የሚቃወሙ ወገኖች ደሞ የተጠቀመው አብዛኛው የትግራይ ህዝብ ሳይሆን ጥቂት የትግራይ ተወላጆች ናቸው በርግጥ እነዚህ ጥቂት ግለሰቦች በትግራይ ህዝብ ስም እየነገዱ ስለሆነ የትግራይ ህዝብ ያላግባብ እየተጠቀመ እንደሆነ ሊያስመስለው ይችላል ብለው ሽንጣቸውን ገትረው ይከራከራሉ:: Read more…
ከነገር ክፉ ቁጭት… ይነጋል በላቸው
‹‹ከነገር ክፉ ቁጭት፣ ከአውሬ ክፉ ድርጭት›› የሚባለው የአባቶች ተረት ይህን የወያኔ ቆሻሻ ዘመን ለመግለጥ ትክክለኛ ብሂል ነው፡፡ ብዙዎቻችንን ካለዕድሜያችን እያስረጀ የሚገኘው ይህ የመቅሰፍት ዘመን ማለፉ ለማይቀረው ብዙ መስዋዕትነትን እያስከፈለን ይገኛል፡፡ Read more…

Recent Comments