ማህደር

ማህደር ለ September, 2011

አዉራምባ ታይምስ – «አሰብ የማን ናት ? » ዶር ያእቆብ ኃ/ማሪያም

September 30th, 2011

‹‹ … የዘይላን በር ነገር በሚቻልዎ ነገር ሁሉ ተጣጥረው በእኔ ዕጅ ቢሆን እንኳን በሐረርጌ፣ በአሩሲ፣ በከንባታ፣ በጅማ፣ በከፋ ያለን ነገር ሁሉ በዘይላ አደርገው ነበር። ይህም ማለቴ ለእርስዎ እንዳይቸግርዎ ባውቀው የኢትዮጵያ ልጆች በንጉሥ ኡምቤርቶ ብርታት የዘይላ በር እጃችን ተመልሶ ገባ እንዲሉ ሥምዎ በነገሥታት ታሪካችን ይተከላል። … ›› Read more…

ዜና

አዉራምባ ታይምስ – «አሁን የያዝነው ጉዞ እስከ ቀራኒዩ አደባባይ ድረስ ነዉ» አቶ ዳዊት አስራደ የአንድነት አፕርቲ ዋና ጸሃፊ

September 30th, 2011

በቅርቡ መንግስት ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞችን ማሰሩ ይታወሳል። ከእነዚህም እስረኞች መካከል የአንድነት ፓርቲ አመራር አባላት ይገኙበታል። በእነዚህ ጉዳዮች ዙሪያ፣ ከፓርቲው ዋና ጸሐፊ አቶ ዳዊት አስራደ ጋር ባልደረባችን ኤልያስ ገብሩ አጠር ያለ ቃለ-ምልልስ አድርጓል። Read more…

ዜና

አዉራምባ አይምስ እትም 187 ርእሰ አንቀጽ – ደግመን ደጋግመን ‹‹ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!›› እንላለን።

September 30th, 2011

«መንግስት በምንም አይነት መልኩ ሊተች አይገባም» የሚል አላማን ለማራመድ ሲባል ብቻ የግል ኤፍ.ኤም ሬዲዮ የተሰጣቸው አንዳንድ ኢትዮ-አሜሪካዊያን፤ ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁኔታ በአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ላይ መያዣ መጨበጫ የሌለው የመንደር ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የተጠመዱበት ሰሞን ነው። Read more…

ዜና

ፍኖት – የኢትዮጵያ ፖለቲካ በአገር ቤት እና በውጭ አገር – ግርማ ካሳ

September 30th, 2011

በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት የጀርመን ባህር ኃይል መርከቦች እንግሊዝን ከበዋል፡፡ የአሜሪካ መርከቦች ሲቀርቡ፣ በቀላሉ በጀርመን ሰብማሪንስ (በባህር ላይ ሳይሆን በባህር ውስጥ የሚሄዱ መርከቦች) እየተጠቁ በብዛት ይሰምጡ ጀምር፡፡ ጀርመኖች በባህር ላይ ጦርነት በበርካታ መስፈርቶች የበላይነት ነበራቸው፡፡ አሜሪካኖች ግን መርከቦች በሰጠሙባቸው ቁጠር፣ ሽንፈት ተቀብለውና ተስፋ ቆርጠው አልተቀመጡም፡፡ ሌሎች መርከቦች በብዛት ማሰማራት ጀመሩ፡፡ ወደ እንግሊዝ የሚላኩት የአሜሪካን መርከቦች፣ ጀርመኖች ሊያሰጥሟቸው ከሚችሉት በላይ በመሆናቸው የተወሰኑቱ የእንግሊዝ ወደቦች መድረስ ጀመሩ፡፡ Read more…

ዜና

ፎኖት- ፌደራላዊ ያልሆነ ፌደራሊዝም – ዶር ኃይሉ አርዓያ

September 30th, 2011

የዚህ ጽሑፍ ዋና ዓላማ የደርግ አሃዳዊነትንና የኢህአዴግ ፌደራላዊነትን በተመለከተ ውይይት ለመክፈት ነው፡፡ ይህን ጉዳይ በተመለከተ እኔ አንድ አቋም አለኝ፡፡ ይህ አቋም የኢህአዴግ ፌደራላዊነት ከደርግ አሃዳዊነት የሚለየው በቅርጽ ብቻ ነው፡፡ በይዘት ወይም በአፈጻጸም ወይም በተግባር ግን ሁለቱም ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ ናቸው የሚል ነው፡፡ በሌላ አነጋገር የኢሕዴግ ስርዓት ፌደራላዊ ያልሆነ ፌደራሊዝም ነው ማለት ነው፡፡ Read more…

ዜና

ፍኖት- የአንድነት ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ የእስረኞችን ጉዳይ የሚከታተል ግብር ኃይል መቋቋሙ ተገለፀ

September 30th, 2011
Comments Off

- እስካሁን እስረኞች ያሉበትን ሁኔታ ማወቅ አልቻልንም (አንድነት ፓርቲ)
- ቤተሰብ፣ የትግል አጋሮቻቸውና የህግ አማካሪ እንዲያገኛቸው ተከልክለዋል (ቤተሰብ)
– የእስር አያያዛቸው አሳስቦናል Read more…

ዜና

ፍኖት – የአገዛዙ ኢፍትሃዊ በትር ያረፈባቸዉ አቶ በቀለ ገርባ ማን ናቸዉ ?

September 30th, 2011

አቶ በቀለ ገርባ በ1954 ዓ.ም በወለጋ ክፍለ ሀገር ልዩ ቦታው ቦጂ ድርመጂ በሚባል አካባቢ ተወልደው የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው አካባቢ አጠናቀዋል፡፡ ከዚያም በጤና ረዳትነት በመማር አሁን ደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን በሚባል ቦታ ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፡፡ Read more…

ዜና

ፍኖት – የአገዛዙ ኢፍትሃዊ በትር ያረፈባቸዉ አቶ ስለሺ ሐጎስ ማን ናቸዉ ?

September 30th, 2011
Comments Off

ስለሺ ሐጎስ የተወለደው መቂ ከተማ በ1972 ዓ.ም ነው፡፡ እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ በዚያው በመቂ ከተማ በካቶሊክ ት/ቤት ተምሯል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ያጠናቀቀው በዝዋይ ከተማ ነው፡፡ Read more…

ዜና

አውራምባ ታይምስ ቁጥር 187 ከልዩ ልዩ ዜናና መጣጥፍ ጋር

September 30th, 2011
Comments Off

ሉሉ በየት ዞራ መጣች?በይነጋል በላቸው

September 30th, 2011

ስለሉሉ የማያውቅ እንደማይኖር ተስፋ አለኝ፡፡ ሉሉ የአፄ ኃይለ ሥላሤ ድንክ ውሻ ናት ወይም ነበረች – አፈሩ ይቅለላት ነፍሷም በየማነ ብፁዓን አክልብት ይቀመጥና፡፡ ያቺ ድንክዬ የጠቅል ውሻ ታሪከኛ ነበረች አሉ፤ ተራ ውሻ አልነበረችም፡፡ ሥልጣንና ማዕረጓ ራሱ ከንጉሡ በታች ከመኳንንትና መሣፍን በላይ እንደነበር በወቅቱ ለንጉሡ ቅርበት የነበራቸው አረጋዊ ዜጎች ያስታውሳሉ፡፡ የማንንም እግር እየሄደች ብትዘነጥል ከመብቶቿ አነስተኛው ነበር፡፡ Read more…

ዜና