ማህደር

ማህደር ለ September, 2011

በሽብርተንነት ስም የህዝብ መብቶችን ማፈን ይቁም! ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ

September 23rd, 2011

በሰላማዊ ትግል ዴሞክራሲያዊ የመንግስት ለዉጥ ለማምጣት የሚታገሉ ሰላማዊ ዜጎችን አግባብ ባልሆነና ባልተጨበጠ ክስና ዉንጀላ ማሰር፣ አፍኖ መሰወር፣ ንብረትን ማዉደምና መዉረስ እንዲሁም የአደባባይ ግድያ ባለፉት 20 የኢህአዴግ የአገዛዝ ዘመናት የተለመዱ ተግባሮች ሆነዉ ቆይተዋል። አሁን ደግሞ ይህ አምባገነናዊና ኢፍትሀዊ ተግባር በህግ ሽፋን ተጠናክሮ ቀጥሏል። ለገዥዉ ስርአት የአፈናና የጥርነፋ መዋቅር ተባባሪ ያልሆኑና ለመብታቸዉ መከበር የሚታገሉ ዜጎች በአሸባሪነት ስም በጅምላ እየታፈሱና እየታሰሩ ይገኛሉ። ታፍነዉ የተወሰዱና ያሉበት ቦታ የማይታወቀዉም ጥቂት አይደሉም። Read more…

ዜና

ከመግለጫ ጋጋታ ወደ ተግባር ከጥበበ ሳሙዔል ፈረንጅ

September 23rd, 2011

በሰሜን አሜሪካ የመኢአድ ድጋፍ ሰጭ ማኅበር መግለጫ

September 23rd, 2011

የትግራይ ነፃ አውጭ ግንባርና ግብረ አበሮቹ በተቃዋሚዎች ላይ በሚያካሂዱት የእሥር ዘመቻ
ከሰሜን አሜሪካ የመኢአድ ድጋፍ ማህበር የተሰጠ መግለጫ
(መስከረም 11፤ 2004 ዓ ም) Read more…

ዜና

ለተማሪ ፡ ለመምህር፣ የዕውቀት፡ ዓመት፡ ይሁን ። በታደለ መኩሪያ

September 23rd, 2011

መፋረድ ዓይቀርም ያዝተዛዝቨናልም ይኸ ቀን ያልፍና በለምለም ጸጋው

September 22nd, 2011

ዝም ዓትበል ወገኔ
በቀኝ እጅህ ጠንቁል
እየጮህ ነግ በኔ Read more…

ዜና

ፍኖት ጋዜጣ – የኢሕአዴግ የግፍ ቀንበር ያረፈባቸዉ አቶ ዘመኑ ሞላ ማን ናቸዉ ?

September 21st, 2011

ዘመኑ ሞላ ተወልዶ ያደገው ከዚሁ አዲስ አበባ ሲሆን፣ ባለትዳርና ያንዲት ሴት ልጅ አባት ነው፡፡ ልጁ ጎበዝ ተማሪ ስለሆነች በዚህ ዓመት ዩኒቬርስቲ እንደምትገባ በቅርብ የሚያውቋት ይናገራሉ፡፡ Read more…

ዜና

ፍኖት ጋዜጣ – የአደባባይ ምስጢሮች -ለፈገግታ

September 21st, 2011

አካባቢው አንድ ገጠር መንደር ነው፡፡ የዘመኑ የአካባቢው ገዢ ሕዝቡን ሰብስቦ ሲናገር ይውላል፡፡ ሕዝቡም ዝም ብሎ ያዳምጣል፤ እርሱ ያወራል ሕዝቡን ያዳምጣል። መናገር ሲስለቸው «አሁን ተራው የእናንተ ነው፤ ሐሳብ መስጠት ትችላላችሁ» ይላቸዋል፡፡ Read more…

ዜና

ፍኖት ጋዜጣ – በሽብርተኝነት ተጠርጥረው የታሰሩትን ቤተሰብ መጠየቅ አልቻለም!

September 21st, 2011

በቅርቡ “በሽብርተኝነት”ተጠርጥረው የታሠሩትን እስረኞች «በምን ሁኔታ ላይ አንደሚገኙ ማወቅ አልቻልንም» ሲሉ ቤተሰተቻቸውና የሥራ ባልደረቦቻቸው ለዝግጅት ክፍላችን ገለጹ፡፡ Read more…

ዜና

ፍኖት ጋዜጣ – የኢሕአዴግ የግፍ ቀንበር ያረፈባቸዉ አቶ ናትናዔል መኮንን ማን ናቸዉ ?

September 21st, 2011

ወጣት ናትናኤል መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም ገዥው ፓርቲ በአዲስ ዓመት በከፈተው የእሥር ዘመቻ ሰለባ ከሆኑት የአንድነት ታጋዮች መሀከል አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም ላንባቢያንና ለሚታገልለት ሕዝብ ማንነቱን በትንሹ ለማሳተዋወቅ እንሞክራለን፡፡ ወደ ፊት የሱንም ሆነ የሌሎችን ያከናወኗቸውን ተግባራት በዝርዝር ለማቅረብ ጥረት እናደርጋለን፡፡ Read more…

ዜና

ፍኖት ጋዜጣ – የኢሕአዴግ የግፍ ቀንበር ያረፈባቸዉ አቶ አሳምነዉ ብርሃኑ ማን ናቸዉ ?

September 21st, 2011

አሣምነው ብርሃኑ ተወልዶ ያደገው ከዚሁ አዲስ አበባ ነው፡፡ የትምህርት ደረጃው በፊዚክስ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ አለው፡፡ ባሁኑ ጊዜ በኢኮኖሚክስ በዲግሪ መርሃ ግብር አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተማረ ነበር፡፡ መደበኛ ሥራውም መምህር ነው፡፡ Read more…

ዜና