ማህደር

ማህደር ለ December, 2011

ኢህአፓ (ዲሞክራሲያ) የሱዳን መንግስት በኢትዮጲያን ስደተኞች ላይ የሚፈጽመውን ግፍ በጥብቅ ያወግዛል

December 15th, 2011

ፍትህ የጠማው፡ህዝብ ክፍል 3 በይኩኖ መስፍን

December 14th, 2011

ፍኖተ ዲሞክራሲ ቁጥር 20 ከዜናና ከልዩ ልዩ መጣጥፎች ጋር

December 13th, 2011
Comments Off

አኬልዳማ፤ የደደቢት ደደቦች ድራማ! ሉሉ ከበደ

December 13th, 2011

ፍኖት – ብርሃንና አንድነት ተዋሃዱ – የመድረክ መሪዎች መድረክም ይዋሃዳል አሉ !

December 13th, 2011

ፍኖት – ብርሃንና አንድነት ተዋሃዱ – የመድረክ መሪዎች መድረክም ይዋሃዳል አሉ !

ብርሃን ለአንድነት ለዴሞክራሲ ፓርቲ/ብአዴፓ/ 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በኢየሩሳሌም ሆቴል ከ3-5፡30 ሰዓት ድረስ አደረገ፡፡ የፓርቲውን የ3 ዓመት የሥራ ሪፖርት አድምጦ ውይይት አድርጐ አጽድቋል፡፡ የፓርቲውን የሥራ አፈጻጸምና ያጋጠሙ ችግሮች በፓርቲው ፕሬዝዳንት በአቶ ሙላቱ ጣሰው ቀርቦአል፡፡ Read more…

ዜና

ፍኖት – ደቡብ ክልል በሚገኘው ደቡብ ኦሞ ዞን አንድ ስው ሲሞት 18 ሰዎች ታሰሩ

December 13th, 2011
Comments Off

ገሊላ ወረዳ ሰሜን አሪ በሚባል ቦታ ሕዳር 12 ቀን 2004 ዓ.ም በግብርና ሙያ ቨሚተዳደር አቶ ለጊዜ ወርቅማ
በፖሊሶች ተዘርፎ ጉዳት እንደደረሰበት ከሥፍራው ያገኘነው መረጃ ጠቁሟል፡፡ አቶ ለጊዜ ወርቅማ ከማሳው ቡና ለቅሞ ወደ ቤቱ እየሄደ ሳለ ወረዳው በሚገኙ በመንግሥት ፖሊሶች ዝርፊያና ጉዳት ከደረሰበት በኋላ ሕዳር 13 ቀን 2004 ዓ.ም ለሕክምና ዕርዳታ ሄዶ ሕይወቱ አልፏል፡፡ Read more…

ዜና

ፍኖት – አንድነት በኢቴቪ “ለአኬልዳማ” ዝግጅት የማስተባበያ ሰዓት እንዲሰጠው የብሮድካስት ባለ ሥልጣንን ጠየቀ !

December 13th, 2011
Comments Off

የኢፌዲሪ የብሮድካስት ባለስልጣን ለኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ በቁጥር 1003/110 ህዳር 26 ቀን 2004 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ እንደገለፀው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከህዳር 16-18/2004 ዓ.ም አኬልዳማ በሚል ርዕስ የተላለፈው ዝግጅት የፓርቲያችንን መልካም ስምና ተቀባይነት የሚያደፈርስ በመሆኑ መልስ የመስጠት መብታችን ይከበርልን የሚል ጥያቄ ማቅረቡን ገልጾ በመሆኑም የአገራችን መገናኛ ብዙሃን ሕጐችና የጣቢያችሁ ኢዲቶሪያል ፖሊሲ መሠረት እንዲስተናገድ በማለት ደብዳቤ መጽሐፉን ከፓርቲው ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ይገልፃል፡፡ Read more…

ዜና

ፍኖት ጋዜጣ – በሀገራችን ጉዳይ በጋራ ልንመክርና ልንወያይ ይገባል – ዶር ነጋሶ

December 13th, 2011

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት የነበሩ ሲሆን፤በራሳቸው ፈቃድ ሥልጣናቸውን መልቀቃቸው ይታወቃል፡፡ በአሁን ወቅት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ ሊቀመንበርና የመድረክ ከፍተኛ አመራር አባል ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና ስለፓርቲያቸው ነባራዊ ሁኔታ ከባልደረባችን ብሥራት ወ/ሚካኤል ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል፤ እንድታነቡ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡ Read more…

ዜና

የብሄር ነጻነት እስከ መጨፈር!!! ክንፉ አሰፋ

December 13th, 2011

“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው፡፡ አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታችን መብታችንን ሰጥቶናል… ኑሯችንም ተሻሽሎ ዛሬ ዘመናዊ ኑሮ እየኖርን ነው፡፡” Read more…

ዜና

ኮፍያ እንበልሽ ባርኔጣ? በበላይነህ አባተ

December 13th, 2011