የኢትዮጵያ ዐበይት ጉዳዮች መወያያ ጉባኤ ለሶስት ዓመታት ያህል ኣንድነታዊ ዓለም-አቀፍ የሕዝብ ማህበራት ንቅናቄ ለመመስረት ሲጥር ቆይቷል። የተሰባሰበውም በአምስት ዓብይ መርሆዎች ላይ ነው። እነዚሁም፦ የኢትዮጵያን ድንበሮችንና ልዕልና ማስከበር፤ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት ማክበር፤ በዓለም-አቀፍ እውቅና ያላቸውን የዚጎች መብቶችን ማሳወቅና ማስከበር፤ የግል ሃብት ዋስትና እንዲረጋገጥና፤ ሚዛናዊና አስተማማኝ ቁጥጥር የሚያንጸባርቁ መንግስታዊ መዋቅራት እንዲዘረጉ የሚሉ ናቸው። Read more…
ዜና
በውስጣ የሚከተሉትን ይዛለች
10ሩ የድህረ-ግንቦት 20 ኪሳራዎች – ነብዩ ኃይሉ
መለስ ኢትዮጵያን እንዴት እየመራት ነው?
አቶ መለስ በደቡብ አፍሪካ ሊያደርጉት የነበረው ንግግር በተቃውሞ ተሰረዘ
የቀበሌ ክበባት የማናቸው?
በአንድነት ፓርቲ እና ኢቴቪ መካከል ለተመሰረተው ክስ ለብይን ተቀጠረ
ወ/ሮ አዜብ መስፍን መሬት መውሰዳቸውን ያጋለጠው ሠራተኛ ታሰረ
ጥቅምት 23፣ መስከረም 2 እና ግንቦት 20
ሰማዕታቱ ቀና ብለው ያዩት የቴሌቪዥንዋን ‹‹ ኢትዮጵያ ›› ነው – ኃይሉ አርአያ (ዶ/ር)
መለስ ኢትዮጵያን እንዴት እየመራት ነው? – ሪቻርድ ዳዉደን
አሳሳቢው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ሁኔታና የባንጁል ውሳኔ – መ/ር ደረጀ መላኩ
ኪነ-ጥበብ ሰዎቻችን ፍርሃት ወለድ ኑዛኪነ-ኑዛዜ – ዳንኤል ተፈራ
መስከረም 2 + ግንቦት 20 = መንግሥቱ ኃ/ማርያም + መለስ ዜናዊ = 38 – ከመ/ር ቀለሙ ሁነኛው
መድረክ በመድረክ ላይ? -አንዳርጌ መስፍን
የቀበሌ ክበባት የማናቸው? – ብዙአየሁ ወንድሙ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read more…
ዜና
ከሚዛን ተፈሪ ወደ ዲማ ለሥራ ስንሄድ ኬላ ላይ መታወቂያ እየተመለከቱ ሲፈትሹ መታወቂያችን ብሔር በሚለው ቦታ ላይ አማራ ስለሚል መርጠው እስር ቤት ከተቱን፡፡ ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን ገለጹ፡፡ እነዚህ እስር ቤት ቆይተን ተፈታን የሚሉ ሰዎች እንደሚሉት “ዲማ በጉልበትህ ሠርተህ የምታገኘው ገንዘብ አለ የሚል መረጃ ስለደረሰን ሥራ ፍለጋ በመጓዝ ላይ ነበርን፡፡ Read more…
ዜና
’’የመለስና የሌንጮ የመግባባትና የስምምነታቸው መሰረት ከቶ ምን ሊሆን ይችላል? የድርድራቸው ማእከልና ያግባባቸው የጋራ ፍላጎት ምንድነው? አልገባኝም። መረጃም የለኝም። ማለት የሚቻል ነገር ግን ይኖራል። ሌንጮና ዲማ የዋህ ፖለቲከኞች አይደሉም። ’’የአበሻን ተንኮል አሳምረው የሚረዱ ናቸው ’’። ያግባባቸው አንድ የጋራ የሆነ ማእከላዊ ነጥብ ግን የግድ ይኖራል። ’’ተስፋዬ ገ/ አብ Read more…
ዜና
‘የነገዋ ኢትዮጵያ በዛሬው ቅይት ትለካለች’:-
ወያኔ የየካቲት 1967 ዓ.ም አፈጣጠሩ፣ እድገቱ፣ አሁን እየሠራ ያለው ተግባሩ፣ ቀጣይ ዓላማውና እንዲሁም በ1997 ዓ.ም ምርጫ እርቃኑን የቀረው ዘረኛ የፖለቲካ መሠረቱና ኋላቀርነቱ ኢትዮጵያን መሠረት አድርገው ከተደራጁ ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ቡድኖችና ከግለሰቦች ጋር ሳይቀር ለሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ስልጡን የፖለቲካ ሥርዓት ተገዥ ሆኖ ለሥልጣን ለመወዳደር ስለማይፈቅድለት ሕዝባችንን አረመኔ በሆነ ድርጊቱ በጠብ-መንጃ በገፍ ይገላል፣ የአገር ንብረት ይዘርፋል፤ አልፎ አልፎ ብቅ ብቅ ያሉ ጠንካራ ጋዜጠኞችም ከመጠን በላይ ስለሚያስፈሩት ያለአግባብ ለተደጋጋሚ ግዜ በእስር ፍዳቸውን አሳይቶአቸዋል፤ የሚወዷት አገራቸውን፣ ሕዝባቸውንና ቤት ንብረታቸውን ትተው ለስደት ዳርጓቸዋል፤ አሁንም ድረስ እልፍ አህላፍ የሕሊና እስረኞችና ጋዜጠኞች ቀድሞ በነበሩትና ወያኔ በከፈታቸው ተጨማሪ እስር ቤቶች በገፍ እየተንገላቱ ይገኛሉ:: Read more…
ዜና
ኢሳት ዜና:- ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በጋዜጠኝነት ያገለግሉ ነበሩ:: በደረሰባቸው ድንገተኛ ህመም ለጥቂት ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ግንቦት 16 ቀን 2004 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል::
ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ ባለትዳርና የ4 ልጆ ች አባት እንዲሁም የሁለት ልጆች አያት ነበሩ::
በጋዜጠኛ ንጉሤ ጋማ የህይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም በቅርቡ ይዘን እንቀርባለን።
በዚህ አጋጣሚ ለጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ ቤተሰቦች፣ዘመድ አዝማዶች ጓዸኞች፣ የሥራ ባልደረቦች እና ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት በአገራችን እንዲረጋገጥ ያለመታከት በጽናት ሢሰራ የቆየው የነፃነቱ ዘብ ንጉሴ ጋማ በማረፉ ሀዘን ለተሰማችሁ በሙሉ፤ የኢሳት ዝግጅት ክፍል መጽናናት እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል።
ዜና
Recent Comments