ማህደር

ማህደር ለ May, 2012

እስክንድር ነጋ በግሩም ተ/ሀይማኖት

May 13th, 2012

ትግል ውጤቱ መራር እና ጣፋጭ ነው፡፡ ጣፋጩን ለማግኘት ከባዱን ጎዳና መጓዝ ግድ ይላል፡፡ እስክንድር ነጋ የታገለበትን ውጤት አዝመራውን አጭዷል፡፡ ከኢትዮጵያ ነፃ-ፕሬስ ጋር ከመጀመሪያው ጀምሮ የታገለ ጋዜጠኛ ነው፡፡ አሁን የወያኔ መንግስት ‹‹አሸባሪ›› የሚል ታፔላ ለጥፎለት በእስር ላይ ቢሆንም ድሉን ማጣጣም የቻለው የፔን ኢንተርናሽናል ሽልማትን ለማግኘት በመብቃቱ ነው፡፡ እሱ በእስር ላይ ቢሆንም ባለቤቱ እና የልጁ እናት ሰርክዓለም ፋሲል ሽልማቱን ተቀብላለች፡፡ እጅግ ደስ የሚል ዜና ስንሰማ ይህ የመጀመሪያችን አልነበረም፡፡ የኢትኦጵ ጋዜጣ አሳታሚ ሲሳይ አጌና አምና ተሸላሚ ነበር፡፡ መንግስት ‹‹አሸባሪ›› ይላል አለም ግን በስራቸው ሽልማት እንደሚገባቸው አምኖ ይሸልማቸዋል፡፡ አለም የተቀበለውን የማይቀበል፣ ሁሉ ያየውን የሚክድ ምን አይነት ቀጣፊ ብድን እንደሆን ኢትዮጵያን የሚያስተዳድራት ማወቅ አቅቷል፡፡ እንደ እስስት መልኩን እየቀያየረ እንደ እባብ ቆዳውን እየሸለቀቀ አጭበርብሮ ማለፍን ተግባሩ አድርጎታል፡፡ Read more…

ዜና

ኢትዮጵያዊነትና አርበኝነት (ቅዱስ ሃብት በላቸው ከአድላይድ/ደቡብ አውስትራሊያ)

May 13th, 2012

ስፍራው አዲስ አበባ፣ ዘመኑ 1931 ፋሺሽት ኢጣሊያ አገራችንን በሃይል በተቆጣጠረበት ወቅት ነው። አንድ ቀን የወራሪው ጦር አዛዥ የነበረው ማርሻል ባዶሊዮ ግራዚያኒ ሕዝቡን ለማታለልና ለመስበክ “በንጉሳችሁም ሆነ በኢጣሊያ ዘመን የተሰጣችሁ የክብር ልብስ ካለ ለብሳችሁ፤ የተሸለማችሁት ኒሻን ካለም ይህንኑ አድርጋችሁ ነገ ማለዳ ላይ ታላቁ ቤተ መንግስት እንድትሰበሰቡ!” ሲል አዲስ አበባ ውስጥ በራዲዮና በጥሩምባ ያስለፍፋል። Read more…

ዜና

የካምፕ ዴቪድ ጂ-8 የተቃዉሞ ዘመቻ ጥሪ ለኢትዮጵያዉያን በሙሉ ከሰላማዊ ሰልፍ ግብረሃይል

May 13th, 2012

ፋኖ በል! ሞረሽ በል! ለአንተም ለሕዝብ ለእናት አገር ኢትዮጵያ ከቀመሩ ደሳለኝ

May 13th, 2012

ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 41 ከዜናና ከልዩ ልዩ መጣጥፍ ጋር

May 10th, 2012

ማይ ሰሊሆም እውር ሃብ ወሰድዎ የሃውር በአስገደ ገ/ስላሴ

May 8th, 2012

መነገር ያለበት። ከበልጅግ ዓሊ

May 8th, 2012

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የልማት ሠራዊት የሀገሪቱን አንጡራ ሀብት ሲያባክን ታረቀኝ ሙጬ

May 8th, 2012

በትግራይ ክልል የልማት ሠራዊት እንዲሆኑ ተብለው የተመደቡ አካላት የወረዳና የቀበሌ አስተዳዳሪዎች በሕወሓት ካድሬ መሪነት ነው እሚንቀሳቀሱት፡፡ የታዘዙትን የሚፈጽሙ ናቸው፡፡ እነዚህ አካላት የተሰማሩበት የሥራ ዓላማ በገጠር በተመረጡ ቦታዎች በመስኖ የሚለማ ግብርና ማፋጠን የሚል ነው፡፡ ለዚህ ተብሎ የታቀደው የልማት አቅጣጫ ደግሞ በተመረጡ የገጠር መንደሮች እያንዳንዱን ገበሬ በእርሻ ማሣው የውሃ ጉድጓድ መቆፈር እንዳለበት ነው፡፡ በተጨማሪ ከደደቢት የብድር ተቋም የውሃ ሞተር በብድር መልክ በመውሰድ ከጉድጓድ ውሃ እየመጠጠ ወደ እርሻ ማሳ እንዲጠያሰራጭ ታስቦ ነው፡፡ ለዚህ ጉዳይ የተመደበው ባጀት እንደሚከተለው ነው፡፡ Read more…

ዜና

የታሪክ፡ ተጠያቂወች፡ ሁነናል። ለጎሳዊ፡ ስነ፡ ልቦና፡ አናጎብድድ ክፍል፡ ሶስት፡ አክሎግ፡ ቢራራ (ዶር)

May 8th, 2012

ሁለተኛ ግፌ ጫንቃዬን ተገርፌ ልብሴን መገፈፌ!ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

May 8th, 2012
Comments Off