ወጣቱ ኢትዮጵያዊነትን መልሶ ለመገንባት ተነሳስቷል!! – ወጣት ሀብታሙ አያሌው ተሾመ
እነ አንዱዓለም አራጌ ሐሙስ ለፍርድ ይቀርባሉ
በምርጫ 2002 አንድነትን ወክለው ለክልል ም/ቤት በዕጩነት የተወዳደሩት ፍቼ አካባቢ ተገደሉ
በኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ ውይይት ተካሄደ
ኢትዮጵያዊ መንግሥት አያስፈልገንም ትላላችሁ? – ግርማ ሰይፉ
የአሜሪካው ሴናተር በኢትዮጵያ ያለውን የፕሬስ አፈና አወገዙ
በረሃብ አድማ የሰነበቱት ቃሊቲ የሚገኙ የህሊና እስረኞች የአቋም መግለጫ አወጡ
የአቶ መለስ መንግስት ድረ ገፆችን ለማፈን የተራቀቁ መሳሪያዎችን በመጠቀም ላይ እንዳለ ተጠቆመ
ኮሎኔል አወል ኢብራሂም ማስተባበያ እንዲወጣላቸው ጠየቁ
“ህወሓት ውሸት መቸርቸሩን ያቁም” – አበበ ገላው
“ኢሳት ከሚገባ ቢላ በአንገቴ…” አቶ በረከት “የሚበጅዎትን እርሰዎ ያውቃሉ” እኔ – አቤ ቶክቻው
የ2005 ረቂቅ ባጀት ምን ያመላክታል? – ነብዩ ኃይሉ
እሥር ቤቶች የማሰቃያ ሥፍራ መሆናቸው ያብቃ!! –
የኢትዮጵያ ሉአላዊነት እና የኤርትራ ነገር – (አስራት አብርሃም)
ፍርሀት የወለደው አፋኙ የቴሌ ረቂቅ ህግ – ዳዊት ሰሎሞን
ወጣቱ ኢትዮጵያዊነትን መልሶ ለመገንባት ተነሳስቷል!!
በምስራቁ የአፍሪካ ክፍል የተገኘው እምቅ የነዳጅ ሀብት አካባቢውን በእሳት ይለበልብ ይሆን? – ደረጄ መላኩ
የጥበቡ ቀንዲል ታወሰ? – ብዙአየሁ ወንድሙ
ሁለቱ ገፆች የሰው ልጅ ታሪክ እና የተፈጥሮ ዓለም – ሰለሞን ስዩም
ለገጣፎ፣ በኦህዴድ ግምገማ የተዘነጋች ትንሽዬ ከተማ – ከመ/ር ቀለሙ ሁነኛው
ለገበሬው ምን ተዘጋጅቶለት ይሆን ምርታማነት የሚጠብቀው? – ብስራት ወ/ሚካኤል
አንድነት በሐዋሳ አመራሮችን በአዲስ መልክ አደራጀ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዜና
ኣንዳንዶች ዴሞክራሲ ከኢኮኖሚ ልማት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ብለው ያምናሉ። ሌሎች ደግሞ ዴሞክራሲና የኢኮኖሚ ልማት ተፈጥሮኣዊ ግንኙነት ኣላቸው ወይም ዴሞክራሲ በኢኮኖሚ እድገት ላይ ኣዎንታዊ ሚና ኣለው ብለው ኣጥብቀው ያምናሉ። ታዲያ በዚህች ኣጭር ጽሁፍ የነዚህን ወገኖች ሃሳብ በጥቂት በጥቂቱ ገረፍ ገረፍ ኣርገን ወደ መጨረሻ ላይ በግል ኣስተያየት ለመቋጨት ተነስተናል። Read more…
ዜና
በኢትዮጵያ የሚታተመውና በድረ ገጽ አማካኝነት የሚነበበው “አዲስ አድማስ” በመባል የሚታወቀው ሳምታዊ ጋዜጣ እጅግ ሃላፊነት የጎደለው የፈጠራ ወሬ በዜና መልክ ሰሞኑን አስነብቧል። በዘባው መሰረት ለደህንነቴ ስለሰጋሁ ቤቴን ለቅቄ ከዋሽንግተን ዲሲ እርቄ በሁለት የደርግ አየር ወለዶች እየተጠበኩ በአንድ “ቪላ” ውስጥ እንደምኖር ይሄው “ጋዜጣ” ነግሮናል። ከዚህም በተጨማሪ 250ሺ ዶላር በሽልማት ቃል እንደተገባልኝና ከዚሁም 120ሺ ዶላር ባንክ ማስገባቴን “ዜናው” ያትታል። Read more…
ዜና
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በውስጡ የሚከተሉት ተካተዋል
ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚደረጉ ብርበራዎች ይቁሙ
ዜጎቻችን እየተፈናቀሉ ለባዕዳን መሬት በገፍ ይሰጣል – ዳንኤል ሺበሺ
የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ
አንድነት ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ጥያቄዬን አልመለሰልኝም አለ
ባለሥልጣናቱ በአዲስ አበባ ስታዲየም ለቦክስ ተገባበዙ
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የተደረገው የማደራጀት ሙከራ እስረኞችን አስቆጣ
አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ለመቃወም በርካታ ኢትዮጵያውያን ተሰባስቡ
የመድረክ አመራሮች ከእንግሊዝ ከፍተኛ ባለስልጣን ጋር መከሩ
ዛሬ የ2005 የመንግስት በጀት ለፓርላማ ይቀርባል
ሳላዲን ጥቁር ሰው! አበበ ጥቁር ሰው! እስክንድር ጥቁር ሰው… እኛስ!? – አቤ ቶኪቻው
ጥያቄያችን አሁንም አልተመለሰም የሙስሊሙ ተወካዮች – ብሩክ ከበደ
ኢህአዴግ መምህራንን ለማባረር አዲስ ስልት ቀየሰ
ቀጣዩ የአዲስ አበባ ምርጫና ከመጋረጃው በስተጀርባ የታፈኑ እውነቶች – ዳንኤል ተፈራ
“ያልተደፈረውን የደፈረ”ከነፍስ የወጣ እውነት – በብሩክ ከበደ
የዘመነ ኢህአዴግ ኢትዮጵያዊነት መሥፈርቱ ምን ይሆን? – ከመ/ር ቀለሙ Read more…
ዜና
Recent Comments