አቡጊዳ – ኦሕኮ እና ኦፌዴን ተዋሃዱ !
የመድረክ አባል ድርጅቶች የሆኑ፣ የኦሮሞ ሕዝብ ኮንግረስ እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ፣ በብዙዎች ሲጠበቅ የነበረዉን የፓርቲዎቻቸዉን ዉህደት፣ አመራሮቻቸዉ ባደረጉት ስብሰባ አጸደቁ።
Read more…
|
|
|
Free Andualem Aragie!Free Eskinder Nega!And Many Others! |
|
ETHIOPIA'SCANCERCELLS |
የመድረክ አባል ድርጅቶች የሆኑ፣ የኦሮሞ ሕዝብ ኮንግረስ እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ፣ በብዙዎች ሲጠበቅ የነበረዉን የፓርቲዎቻቸዉን ዉህደት፣ አመራሮቻቸዉ ባደረጉት ስብሰባ አጸደቁ።
Read more…
በሃገራችን ማር ሲቆረጥ/ሲመረት መጀመሪያ ንግስቲቱን በቁጥጥር ስር ማድረግ ግድ ይላል::ጀሮ አደንቋአሪው የንብ መነጋ ሁሉ በቀላሉ ይገዛል ወይም ይበተናል:: ካልሆነም ይሽመደመዳል:: የአምባገነንም አገዛዝም እንዲሁ:: መሪው ሲወድቅ ወይም ሲመታ የስርዓቱ አቀንቃኞችና አጨብጫቢዎች እንዲሁም አልበገር መሳዮች ሁሉ ይሽመደመዳሉ:: ጊዜም ፊትዋን ታዞርባቸዋለች:: መድረሻም ይጠፋል:: በዚህ ጊዜ የፍርሃት ሩጫና ሽሽት ይጀመራል:: በሃገርም ግርግር ይነግሳል:: አገርና ህዝብም መሪ ያጣል:: ስርዓት አልበኝነትም ሊነግስ ይችላል:: የሚበተነው ሰራዊትም የጭካኔ ስራ ይሰራል:: የቆሰለው አውሪም ያገኘውን ሁሉ ይነክሳል:: ይህ በሚሆንበት ጊዚ የአገዛዝና የአመራር ክፍተት አይኑን አፍጥጦ ይመጣል:: ክፍተቱ በአስቸኳይ ካልተሞላ የስራዓት አልበኝነትና የጭካኔ በትሮች በአዓነት: በመጠንና በስፋት ይጨምራሉ:: ማጣፊያውም እጅግ እያጠረ ይመጣል::አገርም እንዳገር ህዝብም እንደ ህዝብ በአንድነት የመኖሩና የመቆየቱ ሁኔታ እየደበዘዘ ይመጣል:: Read more…
በአሁኑ ሰአት ስልጣን ላይ ያለውን ዘረኛና አንበገነናዊ ስረአት ለማስወግድ እየተደረገ ባለው ትግል ጠንካራ የለውጥ ሀይል ሊሆኑ የሚችሉ የተለያዩ ክፍሎችን ሁለንተናዊ አቅም ደረጃ እንስጥ ቢባል ከተቃዋሚ ድርጅቶች ቀጥሎ የመምሀራን ሁለንተናዊ ጥንካሬ በአምስተኛ ደረጃ የሚመጣ ይመስለኛል። መምህሩ የሰራተኛው መደብ አካል ነው። በአንድ ደምረን ከወሰድነው ደረጃችን ወደ አራትተኛ ከፊ ሊልም ይችላል።
በእሰካሁኑ ታሪካችን እንዳየነው ለነጻነት፤ ለእኩልነት፤ ለፈትህ በተደርጉ ትግሎች ሁሉ የመምህራን የትግል አስተዋጾ ከፍተኛ ስፍራ ያለው ነው። የትግል ታሪካችን ለውጥ አብሳሪና አብሪም ነው። Read more…
ይህ ጽሁፍ ኣቶ መለስ ታመዋል፤ ህመማቸው ለሞት ይሰጣል ወይም ቢድኑም ወደ መደበኛ ስራቸው ለመመለስ ኣይችሉም የሚሉትን መላምት የተመረኮዘ ኣስተያየት ነው። ታዲያ ይህ ዜና እውነት ከሆነ በዚህ ጊዜ ህወሃት በምን ሁኔታ ላይ ይገኝ ይሆን? ብለን እንድናስብ ማድረጉ ኣይቀርም። Read more…
በራስ ላይ ችግር በመፍጠር እንደሕወሓት ያለ ጅላንፎ የትም የለም – ለነርሱ እርግጥ ነው የብልጣብልጥነት መለያቸው መሆኑ ነው፡፡ ኢሕአዲግ የሕወሓት የመሀል አገር ስም መሆኑን መቼም ማንም አያጣውም፡፡ ለዚህ ነው በርዕሴም ሆነ በዚህ አንቀጽ መጀመሪያ ይህን የማጭበርበሪያ ካባ ላነሳ ያልወደድኩት፡፡ እናም በድጋሚ ልግለጸው ወያኔ ለዘዴው ሲል መጠራት በሚፈልግበት ስያሜ ኢሕአዲግም በሉት ወይም የእውነት መጠሪያው ሊሆን በሚገባው ሕወሓትም ይባል እንደዚህ ያለ ችግርን በመፍጠር የሚደሰትና በራሱም ላይ ችግርን በመፍጠር የሚታወቅ ሌላ አካል በዓለም የለም፡፡ በቀላሉ ሊያልፋቸው የሚችላቸውንና የሚገባውን መሰናክሎች ሆን ብሎ ያጦዛቸዋል – በማጦዙም እንደሚጠቀም የሚያምን ይመስለኛል፡፡ ይህን ለማለት መነሻ የሆነኝ የዛሬው የቪኦኤ ዜና ነው፡፡ Read more…
አቶ መለስ ሃኪም ይረፉ አላቸው፤ህዝቡ ግን “ይረፉ” ካለ ቆይቷል! -አቤ ቶክቻው
እኛ የምንታገለው ለሥርዓት ለውጥ እንጂ ለግለሰብ አይደለም
በተቃውሞ የተሳተፉ ሙስሊሞች በጅም እየታሰሩ ነው ተባለ
በቃሊቲ ወህኒ ቤት ድንገተኛ ፍተሻ ተደረገ
ሁለት መቶ ኢትዮጵያውያን በኮንቴይነር ተጭነው ከሀገር ሊወጡ ሲሉ ተያዙ
የድህረ መለስ ዜናዊ ኢህአዴግ ምን 2 መልክ ይኖረው ይሆን? -ሰለሞን ስዩም
አንድነት በወከባ ውስጥ ሆኖ በፈረንሳይ ለጋሲዮን ህዝባዊ ስብሰባ አደረገ
መድረክ ወደ ግንባር መሸጋገሩን አበሰረ
የሙስሊሙ ብስለት፣ የመንግስት ክስረት፣የኢቲቪ ቅጥፈት
ክቡር ሚኒስትር እባክዎትን በአይ.ሲ.ሲ ንስሀ ሣይገቡ እንዳያርፉ
እነ ናትናኤል መኮንን ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተዛወሩ
“በመጪው አርብ ጋዜጣችን ለአንባቢያንት ደርሳለች በሚል እምነት በመስራት ላይ ነን” የፍትህ አዘጋጆች
እነ ናትናኤል መኮንን ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተዛወሩ
የሙስሊሙ ብስለት፣ የመንግስት ክስረት፣ የኢቲቪ ቅጥፈት -ነብዩ ኃይሉ
የሰው እጅ ጣቶች በንጉሥ ቤት “ማኔ፣ ቴቄል፣ ፋሬስ” -ቀለሙ ሁነኛው
ከአቶ በረከት ንግግር በስተጀርባ ምን አለ? – ዳንኤል ተፈራ
የዛገው ሥርዓት ያረጁ ታክቲኮች ወደ ሙስሊሙ? -ሲራጅ ዘይኑ
እኛ የምንታገለው ለሥርዓት ለውጥ እንጂ ለግለሰብ አይደለም
ኢህአዴግ ከፈጠረው የኢኮኖሚ ቀውስ ኢትዮጵያን እንዴት እናውጣት? -በለጠ ጐሹ ወ/ሚካኤል
ክቡር ሚኒስትር እባክዎትን በአይ.ሲ.ሲ ንስሀ ሣይገቡ እንዳያርፉ – ግሩም አስፋው
‹‹የሚገርመው ባይፈርድባቸው ነበር›› !!! -ብዙአየሁ ወንድሙ
የሞዛምቢኩ መሪ የነበሩት ጀነራል ሳሞራ ማሼል በአውሮፕላን አደጋ በ1986 (እ.ኤ.አ) በሞቱ ጊዜ ወዳጃቸው ኮ/ል መንግስቱ በአደባባይ ወጥተው፤ “ሳሞራ አልሞተም! ሳሞራ በመካከላችን አለ!” ብለው ሲናገሩ ትዝ ይለኛል። አለም አቀፍ ሜዲያው የሚለው ሌላ – እሳቸው የሚነግሩን ሌላ። ነገሩ በለጋነት አስተሳሰብ ግራ ያጋባል። ኮሎኔሉ የሚናገሩት እንዳሁኑ ጥሬ ውሸት ሳይሆን፤ የሳሞራን በመንፈስ አለመለየት መሆኑ ቆይቶ ነበር የገባኝ። Read more…
Recent Comments