የ 21 አመቱ ግፍና በደል በግዳጅ እንባ አይታጠብም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ
1. ብሔራዊ ዉርደታችንን እንቓቓም
2.የ ወገኖቻችንን የተገደደ እንባ እንገድብ
3. የሞተዉን የአምባገነኑን አገዛዝ በተጎጂዉ ሕዝብ ለቅሶ አይመለስም
4. የ ዓመታት የገዳይና የአስገዳይ ሥርዓት አብቅትዋል. ዳግም ባርነት እንዲቀጥል አንፈቅድም Read more…
|
|
|
Free Andualem Aragie!Free Eskinder Nega!And Many Others! |
|
ETHIOPIA'SCANCERCELLS |
1. ብሔራዊ ዉርደታችንን እንቓቓም
2.የ ወገኖቻችንን የተገደደ እንባ እንገድብ
3. የሞተዉን የአምባገነኑን አገዛዝ በተጎጂዉ ሕዝብ ለቅሶ አይመለስም
4. የ ዓመታት የገዳይና የአስገዳይ ሥርዓት አብቅትዋል. ዳግም ባርነት እንዲቀጥል አንፈቅድም Read more…
‹‹አቡነ መርቆርዎስ ወደ መንበራቸው ሊመለሱ ይገባል›› ኢህአዴግን ለመገዳደር የሚያስችሉ ስልቶች 2 መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ገብረሚካኤል ገ/ኪዳን በአሜሪካ የሚኔሶታ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ
ኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ ወደ ክፍፍል እያመራ እንደሆነ ተገለፀ
ኢህአዴግን ለመገዳደር የሚያስችሉ ስልቶች
ቤተመንግስት የደረሰው የሙስሊሞች ተቃውሞ
የኤርትራ መንግስትና ኤርትራውያን ስለምን የጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ህመም አስጨነቃቸው?
መንግስት ከመቼውም ጊዜ በላይmከሃይማኖት ጉዳይ እጁን ያርቅ
ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ
‹‹አባይ ይገደባል፣ ኢህአዴግ ይወድቃል!!››
‹‹አቡነ መርቆርዎስ ወደ መንበራቸው ሊመለሱ ይገባል›› ‹‹እግዚአብሄር በመንግስትና ቤተክህነት ላይ እጁን አንስቷል›
የብሔራዊ ምርት እድገት ብቻውን የጤናማ ኢኮኖሚ መገለጫ አይደለም!
ነፃነት አልናፈቃችሁም?
ፍትህ ጋዜጣ “በፍትህ አዳራሽ” . . . !!
በጠቅላይ ሚኒስትሩ “መኖር” እናምናለን አምነን ግን እንጠይቃለን!
ይሄ የአቶ መለስ ሞት ግዴላችሁም ገና ብዙ ጉድ ሳያሳየንና ሳያሰማን አይቀርም፡፡ ነገሩ ደግሞ ከ2005ዓ.ም መስከረም ጋር በመግጠሙ የተለመደውን ‹ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም› ብንል ወቅታዊነት አለው፡፡ ለካንም ለዚህ ኖሯል የቀብሩን ጊዜ ለሁለት ሣምንታት አራዝመው ዓለምን በሚያስደምምና ከዓለምም በተለዬ ሁኔታ አዲስና የሰሜን ኮሪያን የሚመስል የሀዘን ሥነ ሥርዓት ያወጁት፡፡ አራት ኪሎ ድንጋይ መጣያ ቦታ የለም – ሰው በሰው ተጨናንቋል፡፡ Read more…
ከፈጣሪያቸው ይልቅ ቀጣሪያቸው መለስን ይፈራሉ የሚባሉት የአቡነ ጳውሎስን ሞት ስሰማ ሁለት ነገር ትዝ አለኝ፡፡ ቀጣሪያቸውን ያልኩት በአንድ ወቅት ጳጳሱ የሲኖዶሱን ህግ ሊቀይሩ ፈልገው በተነሳው ውዝግብ ዙሪያ አለቃ አያሌውን ቃለ-ምልልስ ስሰራ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀኖና ውጭ ጳጳስ በህይወት እያለ በመንግስት የተቀጠሩ ቀኖና የሻሩ ናቸው ስላሉኝ ነው፡፡ Read more…
Recent Comments