አሁን ካልተነሳን መቼ ? የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ! – አወደ እትም 24

February 26th, 2009

እኛ ካልተነሳን ማን ? አሁን ካልተነሳን መቼ ?

በሚሊዮን የምንቆጠር ኢትዮጵያዉያን የምንወዳትን አገራችን እየተውን በስደቱ አለም እየኖርን ስንገኝ አብዛኞቻችን ለስደት የተዳረግነዉ በመልካም አስተዳደር ጉድለትና በኢኮኖሚ ችግር ነዉ። ይቀጥሉ…

ቃለ መጠይቅ ከብርቱካን እናት ጋር – አወደ እትም 24

February 26th, 2009

ቃለ መጠይቅ ከወ/ሮ አልማዝ ገብረ እግዚአብሄር ጋር – በደበበ እሸቱ

ይህን ቃለ ምልልስ ለማድረግ ከወ/ሮ አልማዝ ጋር በነበረኝ ቀጠሮ መሰረት ወደ ቤታቸዉ ወደ ፈረንሳይ ኤምባሲ አካባቢ የሄድኩት በቀጠሯችን ሰዓት ነበር። ዋናዉን መንገድ ለቅቄ ወደ መንደሩ ገባ ስል በአካባቢዉ ካለዉ ወፍጮ ቤት አጠገብ ወ/ሮ አልማዝ ቆመዉ ከአንዲት ሴት ጋር ወሬ ቢጤ ይዘዋል። ይቀጥሉ…

ምን ጉድ ዉስጥ ገባን ! – ከኮቾናው, ቫንኩቨር

February 25th, 2009

በዚህች ባገኘናት እድሜ ታሪክ አየን። መችም ለጉድ ነው ያቆየን ጉድም እያየን ነው። ግፍን የሚሰራና የሚዋሽ ሁሌ ነፃነት የለዉም። ይቀጥሉ…

የሞተ ፈረስ መደብደብ ወንዝ አያሻግርም – ታሪኩ አባዳማ

February 25th, 2009

ለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት – ከአንድነት ፓርቲ

February 24th, 2009

በቦስተን የውደሳ ምሽት አርቲስት ሻምበል በላይነህ አንዱ ተሸላሚ ነበሩ

February 24th, 2009

የካቲት 14 ቀን 2001 ዓ.ም ከምሹቱ 7፡00 ጀምሮ እስከ 12፡00 ድረስ የዘለቀ የምስጋና ምሽት በቦስተን ከተማ ተካሄደ። በዚህ በቦስተንና አካባቢዋ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ የድጋፍ ኮሚቴ አዘጋጅነት በተካሄደዉ የምስጋና ምሽት ላይ በርካታ የኮሚቴዉ አባላት ፣ ደጋፊዎችና ሌሎች የሕብረተሰቡ አባላት ተገኝተዋል። ይቀጥሉ…

ምኑን ሰው ሆንኩ? – በበላይነህ አባተ

February 24th, 2009

“የጋዜጠኛው ማስታወሻ” እና ተቃዋሚው ኢትዮጵያዊ- ከኢትዮጵያ ይንጋልሽ

February 23rd, 2009

የካቲት 16 ቀን 2001 ዓ.ም.

“የጋዜጠኛው ማስታወሻ” በሚል በተስፋዬ ገብረአብ በተደረሰው መጸሃፍ ዙሪያ በርካታ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ነው። ገሚሱ “የወያኔን ጉድ አውጥቶ ዘረገፈው!” ሲል፤ ሌላኛው ወገን ደግሞ “ከምናውቀው ውጪ ምን ሚስጢር አወጣ?” በሚል ጥያቄ ዙሪያ የየበኩላቸውን ሀሳብ በመሰንዘር ላይ ይገኛሉ።አንዳዶች በፊናቸው መጽሃፉ በመርዝ የተለወሰ አደገኛ መጽሃፍ አድርገዉ ዋቢ እያጣቀሱም የሚከራከሩ አሉ። ይቀጥሉ…

እውነት ለመናገር የማይደፍር እንዴት ሽማግሌ ይሆናል?

February 21st, 2009

ከታዛቢ / የካቲት 15 ቀን 2001 ዓ.ም.

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

መድረኩ – በብርቱካን ላይ እነ መለስ የሚነዙትን ቅስቀሳ አወገዘ !

February 21st, 2009

አቡጊዳ / የካቲት 15 ቀን 2001 ዓ.ም.
መድረክ ለዲሞክራሲያዊ ምክክር በኢትዮጵያ ትላንት ባወጣዉ ጋዜጣዊ መግለጫ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የታሰሩት ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ እንደሆነ በድጋሚ አረጋገጠ። ይቀጥሉ…