በአንድነት ፓርቲ ዉስጥ ሰሞኑን በተፈጠሩ ክስተቶች ላይ – ግርማ ካሳ
ሐምሌ 22 ቀን 2001
በአንድነት ውስጥ የተነሳዉ ዉዝግብ የአንድነትን ጥንካሬን የሚያሳይ ነው! ይቀጥሉ…
|
|
|
Free Andualem Aragie!Free Eskinder Nega!And Many Others! |
|
ETHIOPIA'SCANCERCELLS |
ሐምሌ 22 ቀን 2001
በአንድነት ውስጥ የተነሳዉ ዉዝግብ የአንድነትን ጥንካሬን የሚያሳይ ነው! ይቀጥሉ…
የንጉሥ ዳዊት ልጅ ጥበበኛው ሰለሞን ወደስልጣን ከመውጣቱ በፊት ስእብናውን ውስጣዊ ማንነቱን መረመረ ወደሁዋላም ተመልሶ አባቱ ቅዱስ ዳዊት በመጨረሻው ቀን የተናገረውን ሰውም ሁን ያለው ቃል በህይወቱ ውስጥ ዘልቆ ገብቶ ሰው የመሆን ማንነትን እንዴት መፍጠር እንደሚቻል እራሱን መመርመር መጀመሩን በስውር የሚያየውን የአምላኩን የመለኮት አይኖች ትኩረት መሳብ ችሉዋል ሰለሞንንም ያስጨነቀው ሁለት ነገር ነው አባቱ ቅዱስ ዳዊት እኔ በእግዛብሄር ፊት ሰው ተብዬ ልቀርብ የምችል ሰው ሳልሆን ከሰው ፍጥረት ያነስኩ ትል ነኝ በማለት እራሱን በአምላኩ ፊት ማዋረዱ ዝቅ የማድረግ የትህትና ቃል በሰለሞን ህይወት ውስጥ ትልቅ ፍሬ ማፍራቱን እናያለን ሁለተኛ ያን ሊያስተዳድር ያሰበውን ሀዝብ ታላቅነት የተረዳ መሆኑን እናያለን የአምላኩም ጥያቄ ከዚሁ ጋር የተገናኘ ይመስላል ምን እንደጎደለው የተረዳውም አምላኩ ሳይዘገይ ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ ነበር ያለው። ይቀጥሉ…
ሰሞኑን በቤተክርስቲያን ዙሪያ በተፈጠረው መጠነኛ ግርግር ብዙ ተብሎለታል:መጠነኛ ያልኩት ድርጊቱን ማንኳሰሴ ሳይሆን ከዚህ የበለጠ ብዙ ግፍና በደል መፈጸሙን ለማመልከት መሁኑን አንባቢ ይረዳልኛል ብዬ ተሰፋ አደርጋለሁ:: ይቀጥሉ…
በመሰረቱ ሁላችንም እንደምናውቀው ኢትዮዽያ የገባችበት ፈተና በጣም እጅግ ውስብስብ እና እንዲሁ በቀላሉ የሚታይ ጉዳይ አይደለም። ይቀጥሉ…
Recent Comments