News, Entertainment and Coverage of “Kale” Night

June 30th, 2009 Print Print Email Email

 1. ትውስት -አገር
  | #1

  ወይ ታራት ላኔ
  ምን ይሰማህ ይሆን ይህን ሥትሰማ ሥታይ ዛሬ
  ለወገን ሣይሆን ለራሥህ- ለህዝብ ሣይሆን ተገስተህ ለወያኔ
  አሣለፍከው ጠቃሚውን የድሜ ክልል እደተረግምክ ሁልጊዜ
  ደግ አደረገው; የጁ ነው; ዱሮስ በወገን ላይ ምን አስፌዘው
  አትሥቡለት ሌባ የሌባ ዘር ወራዳነው
  ዘመዱን የከዳ ማንነቱን ለጥቅም የሸጠ ከሀዲነው
  የህዝቡን ፈቅር ለብርቱካን ሲያይና ሲሰማ ምን ይሰማው
  መቸም በቅናትና በሀፍረት ነው የሚሞተው
  እስኪ ቢችል ለመለሰም ልምድ ያካፍለው
  ህዝብ አሸናፊ መሆኑን ለዘነጋው

 2. Anonymous
  | #2

  የግርማል የግና ነገር

 3. Kebede
  | #3

  Wow she told him all that in 30 minutes.

 4. ዳቆን ሀይለማርያም
  | #4

  ባነጋገርህ አሳበህ ሊባ ዘርህ ሊባ ወራዳው ግምት የለው ዘመዱን የካደ ቀስተ ባንዲራውን የናቀ የጠቀጠቀ በሰው አገር የሚኖር የህዝቡን ፍቅር ያሳጣ ትውስት አገር ምን ይሰማህ በሰው አገር ይህነን ስትጽፍ አታፍርም አንተ ባልከው ባሳዘነህው ይህን ስትሰማ ስታይ የት ነበርህ የዛሪ ጀግና የገ ደሮ ለዎገን ሳይሆን ለራስህ አወቅህ ተገስተህ መምትኖር አንተነህ ወያኒ ገገዛህ አሳለፍከው ጠቃሚውን የድሚ ክልል እየተረገምክ ሁልጊዚ ትሰራለህ እርፍት የለለህ ደርጉ ያባረርህ መለስ ደገምህ የግህ ነው የባሪያ እኩልነት ድሮስ ለውገን መችያውቃን ምን አፈዘዘህ አትስቡለት መች አሰብነ በለህ ነው ዘመዱን የከዳ ማንነቱን ለጥቅም የሽጠ ከሃዲ ነው ማለት መቸም ባልከው ቅናት ምቀኝነት ተንኮል ከጸሀፊው ካነጋግርህ አቀራረብህ አጎራረስህ አረማመድህ ያሰታውቃል ለዘብተኛ ነህ ህዝቡ እርግጥ አሽናፊ መሆኑን ያውቃል ሊዘነጋውም አይችልም ሕ ገ መንግስታዊ የስልጣን ሽግግር በህብ ድምጽ እጅግ በይ ገባኛል ባይነት የማይከናወን በሆነባት አገር የአመጽ ኃይሎች የተጠሩት ከስኒ 1, 3, የቆየው አመጽ ተቃዋሚዎች ወደ ስልጣን ሳያመጣ በአመጹ መሪዎች ቅስቀሳ ያደረጉት የነዘህላሉ ዚጎች ን ለሞትና ለመቁሰል ያደረጉ ረገቡ ተቸነፉ ግን አመጽን ይስልጣን መያዣ ምንገድ አድርገው የያዙት ወገኖች የልባቸው ሃሳብ መገነጣጠል ቅንጅት ነበር ያም ስላል ደረስና ስላላገኙ መንግስት ጉዳዩን ወዲያውኑ ደረሰበት ወደ ህግ የማምራት ፍላጎት አለማሳየታቸውን ህዝቡ ተረዳው በተለመደው ወንጋራ ቅንብራችው ንባባቸው እንደከሙ እርግጥ ነው ድክመቱ የሚአስጠነቅቀው የኢርትራ መሪ ጣልቃ መግባቱ የወሰዱት እርምጃ ተቀዋሚዎች ደንበር ባለማስከበራቸው እንደገና ለሊላ እድሚ ለመቀጠል አመጽ ቀጠሮ መያዛቸው ኢቲዮጵያን ቀቅልፍ ያሳጡ ያስያዙ ለመስከርም ሃያ አንደኛ ሀያ ሁለት ዘጠና ስምንት አመተምህርት ቅስቀሳቸው አዋረዳቸው የመስከርም 21 ቀጠሮ ከመድረሱ በፊት የቅንጅት የወቅቱ መሪ የነበሩት ስማቸው ን ባልጠቅስም የነበሩት በሱማሊያ ስደት መቀበያ የተራጀ ቅንብር በጅ አዙር የፈለስጢን ሙዝ አምራቾች ጋር የጁሽ ጥላቶች የነበሩ ሀፍታሞች የነደፉት የሲት ነጋዲ ያለችበት ብዙ መዋቅር ያለው ነበር ግን ኢትዮጵያኖች ሁሉም ነቅቶ ገሩን የሚጠብቅ ነው የተቀባበሉት በ10- 15, ሺ ህ ሰው መቶ መንግስት ሊወገድ እንደሚችል ነድፈውታል ግምታቸውን በይፋ የገለጹ ቅንጅት ማለት አንድ በሪ ካንዱ በሪ ጋር ማረስ ለሁተኛውም እንደዚያው ማለት ነው ? ተጠንቀቅ ስፍራህን እወቅ ከዚያጻፈው ውነት ከሆነ ማንኛውም ድርጅት ጎንለጎን መሰለፍ አለበት በሰላም ምንገድ ጦርነት በቃን ሊብነት በቃን ማጭበርበር በቃን በደፈናው ማንነትህን መርምረው ኢትዮጵያን የማንም ጋራጅ አይድለችም ከፊት ከሗላ ?ዳቆን ዘብሂረ ኢትዮጵያን ኃ/ማርያም?

 5. ብዙዪ
  | #5

  ብርቱካን እና ቲዲ ገታ ከናንተ ጋር ይሆን እሱ ይርዳችሁ በርቱ በርቱ.

 6. ብዙዪ
  | #6

  ብዙዪ :ብርቱካን እና ቲዲ ገታ ከናንተ ጋር ይሆን እሱ ይርዳችሁ በርቱ በርቱ.

 7. Sami
  | #7

  I was so touched by Debebe Eshetus presentation. I never new Debe is such a great man. I have seen him what he is made of in the last five years.

  God bless all of you!

Comments are closed.