Abugida Ethiopian American Television Network – November 28, 2009

December 3rd, 2009 Print Print Email Email

Abugida Ethiopian American Television Network – November 28, 2009 from Abugida Info on Vimeo.

 1. habtu
  | #1

  betam tru new bertu

 2. ዳቆን ኃ/ማርያም
  | #2

  ዳቆን ኃ/ማርያም ድምጽ ሰጠን እንድንጮህ ብርታትን ስጠን የመንፈስ ቅዱስ ምኞት ና ሀሳብ በጨኾታችን ጥሪ ሰላም ምኞት ያስፈልጋን ከልቅሶ ለመዳን ሞት መቀነስ የሚቻለው ከራሀብ ከበሽታ ወዘተ ነው ? ይማለት ምንማለቲነው ስደተኛ የምሉሽን ባታውቂኖሮ ባልተሰደድሽ ነበር ይባላን ምሳሊው ? ሰዎች ግምት የሚሰጡ ህዝቦች በሪት ላይ ጥቆማ የሚአደርጉ ውይም የሚአስተምሩ በግምት አይሰራም በማለት ጥቆማ አደርጋለሁኝ ምሳሊ አንድ ወንድ ሁለት ሲቶች ነበሩት እና ከሁለቱም ልጅ ወለደ በዚህን ጊዚ አንዲቱ ውሀ ልትቅዳ ወጣች በዚያን ጊዚ ወጣ አለና ካንደኛቱ ሲት እየታጫወተ ቆየና ከውሀ መጣች ሲሉት ሰማ ተሳስቶ የሷን ልጅ ትቶ የሷ ልጅ ትቶ የዚችን ሲትዮ ልጅ ይዞ ታየ በዚህን ጊዝ ተቀብላ እሳት ላግባው አለቸው ምን አለ ካዚያም እሳት አለ ተጠንቀቂ አለ ይባላን ? ምን ለማለት ፈልጊ መሰላቹህ ከፊርማ ወዲያ ማለፍ አይችሉም ሰርተው ሊበሉ ሊበሉ ነው የገቡት መሰረቱ አበል ይባላን ? በሊላ በኩል በራሳችን የመሰልኩት ኗሪ ሁነን በአማሪካ ውጡ ብንባል አንድ አስታያየት ይመስላ አሳ አወጣ ባይ ዘንዶ ዋጠው ይባላን መጥፎ ምኞት እና ሀሳብ አይጠቅም ?ከዚህ በተረፈ በቅድሚያ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም መንፈሳዊ ፍቅሪን ሰላምታየን አቀርባለሁኝ ለአቡጊዳ ዚና አስራጮች እና ለተከበራቹሁ በቦስተን ና በአካባቢው ይምትገኙ የእመናን የክርስቶስ ቢተሰቦች በሙሉ ሰላም እላቹሀለሁኝ ይሁን አሚን

 3. wendeyerad
  | #3

  ሰላም አቦጊዳ!! ክጅምራችሁ ግዜ ጀምሮ የፕሮግራማችሁ እድምተኛ ነኝ :: አቦጊዳዎች በተለይ ቀደም ሲል ቅንጅት ለሚያደርገው ትግል ትልቅ የመረጃ መረብ በመሆን ክፍተኛ አስተዋጾ እንዳበረከታችሁ አሌ አይባለም ለዚሁም አንዱ ምስክር ነኝ :: ነገር ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመረጃ መረባችሁ የድጋፍ ትኩረቱን አጥብቦ ለአንድነት ፓርቲ በተለይም ለአንድ ወገን ማለት በእነ ዶክተር ሃይሉ አርአያ የሚመራውን አካል ብቻ እንቅስቃሴ አጉልቶ ለማሳየት እንዲሁም በግለሰቦቹ በአባላቶቻቸው ላይ የሚካሂዱትን ገደብ የለሽ የአምባ ገነንነት አካሄድ ሳትተቹበት በማለፋችሁ ቅር እየተሰኘሁባችሁ ነው:: ተሰደን የምንኖረው ፍትህ,ነጻነት እና በጠቅላላ የዜግነት መብታችን እትብታችን በተቀበረበት ህገራችን ጥቂት ክማህላችን በበቀሉ አሜከላዎች በግፍ ሰለተገፈፈ ነው:: ስለዚህ እኛ በስደት አለም ሰብአዊ መብታችን ተክብሮ የምንኖር ኢትዮጵያን ዜጎች በወገኖቻችን ላይ የሚፈጸምባቸውን ክላይ የገለጽኩት አይነት ግፍ በተለይም እኛው በገንዘብም ሆነ የዲፕሎማሲ ድጋፍ ከምንሰጠው አካል የአንድነት አመራር ሲክሰት ያለማመንታተ ተቃውሞአችንን ማሰማት ወይም ድጋፍ እስክመንፈግ የሚደርስ እርምጃን መውሰድ ይጠበቅብናል::

 4. berhanu
  | #4

  yaholtu batakerstyan ande mhon lalalawum teru mesala nawu

 5. ተወልደ
  | #5

  ኣምሃራ ኩስትር በሉ,,, ኣሰብ ኣይገኝም,,,

 6. Anonymous
  | #6

  የሀገራችን ህዝብ ክ ልቡ የሚደስትበትን ቀን ማየት ናፈቀኝ.

 7. ዳቆን ኃ/ማርያም
  | #7

  አቡጊዳ ዚና ካፋቹህ የሚወጣው ኒውዝ ግምት ና ሀሳባቹህ በቂ አይደለም እኒም በበኩሊ ኡጋዲ መሪት ቢሰጥ ይጠቅማን እንጅ አይጎዳም ያም ማለቲ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰርቶ ለመብላት ይፈልጋሉ ደጋግመው ደጋግመው የጠቁት ገዘብ ያለው ባገሩ ቢአርስ ተመራጭ መሆኑ ገበሪውም ነጋዲውም እንሥሳት አርቢውም ተረድቶታን ግን ገዘብ ከለለ ገዘብ ያለው ሕዝቡን በስራ ሟያ አንድ የአርብ የርሻ ድርጅት ቢአንስ 20 ሰው ቀጥሮ ያሰራን የሃ ሰው ነብስ የሚድነው እጥፍ ድርነው አትርሱት እኛ እራሳችን በአማርካን እሚአሰራን አጥተን የምንጓለለው ስንትነው ልብ አርጉ 5ት አመት 2ት አመት ወዘተ ጥቅሙ ለኢትዮጵያነው ተጠንቀቁ የሰውጉሮሮ አትዝጉ ውይም አታድርቁ ለናትህ ለአባትህ አንድብር ውይም አንድ ደላር በውር ውይም በቀን አታሳብም መንግስት ግን የሰውን ችግር ለመቀንስ ያውሪ መነሃሪያ ነው የሰውን ነብስ ለማዳን የፈለገው ገንዘብ ካላቹህ ክፍትነው ለናንተም ይጠብቃቹሀን የነሱ እድልም ለናንተም ከፍትነው ባፍ እህል እንጅ ምክሃ አትናገሩ ? ይቅርታ ዚናቹህን አስተከካክሉ በፍቅር በጠብ ሳይሆን ባርብ አገር ተሰዶ ከመስራት ባገርህ ጥሩ ነው ያኮራን የፍቅር ጠያቂያቹህ ዳቆን ኃይለማርያም ታድስ ዘቢር ወሎ ቅዱስ ላሊበላ ?

 8. ሃቅ
  | #8

  ሁላችንም የአንዲት አገር ልጆች ነን እና ተባብረን አገራችን እናሳድጋት. ወንደየራ መብታችን አገር ቤት ብቻ ነዉ ይሚከበረዉ እንጂ በስደት መብቴ ተከበረ ብትል ዉሽት ነዉ የሚሆነዉ

 9. Anonymous
  | #9

  የመረጃ መረባችሁን ለእትዮፒያ ሃዝብ ያታወን መረጃ የመያስታጊሰበት አርጉት(dedicate your web to the people who luck the basic info about his own country)
  zenash

Comments are closed.