Abugida Ethiopian American Television Network – Timkete Bahil in Boston

January 28th, 2010 Print Print Email Email

Abugida Ethiopian American Television Network – Timiket in Boston from Abugida Info on Vimeo.

 1. ዳቆን /ኃ/ማርያም
  | #1

  ያደረጋቹህት የጥምቀት ክብረ በዓል ባጣም ጥሩ ደማቅ ባዓለ ትምቀት እንደአደረጋቹህ ደስተኛ ነኝ
  አደኛ ኢትዮጵያን ልዩ ሃይማኖት አላት ሳይሆን ነባር ጥንታዊ መሰረት ያለው መሆኑን የሚጠቁም የፍቅር ልጆች የአምላክ እግዚአብሂር አገልጋዮች መሆናችን የሚአመለክት አንድነት ስለሆነ ልብ የሻከረው እንዲለሰለስ ውይም ቅን ልብ ገርነትን ታማኝነትን የሚአሳይ ነው አንድ ጥምቀት አንድ ህዝብ አንድ አምላክ መሆናችን ያመለክታል ቦሪት የነበረው የልብ ግርዛትን በቁልፊት ውይም የወሻላ ግርዛት ማለት ደምን ከማፈሰስ በውሃ መጠመቅ የግርዛት ጥምቀት የተሰጠ ምልክት ነበር ያም በጣኦት ና ባልሆነ ግቢ ዛቻ ና 30 ጥምቀት ምሳሊው በመንፈስ አድገው ፍቅር ንስሃ ያገኙት ዘመን የተገኘ ነው ?
  ሐ, ከተራ
  ከተራ ,ከተረ ከሚለው ግስ አንቀጽ የተገኝ ፍች ሲሆን ?
  ለ. መገደብ ,መቁረጥ, ማለት ይህ አባባል ለጥምቀት የተዘጋጀ የምንጠቀመው በመዳር እንደነበር ለጥምቀት የሚሆን ኩሪ ውሃ ጋን ውይም ባህር ጥምቀት ለማዘጋጀት ከወራጅ ከፈሳሽ ወንዝ ማድረጉ የሚጠቁመው . 1.2, 3 , ሰዎስት ናቸው ውሃ ሲጠራቀም ሰው መጠራቀም ያቅተዋን ? ህግ ሁኖበት ሲገደብ ሰው በህግ መቆም አይችልም / የሚከተር ቃል የግዚአብሂር ህግ የልብስ መከተሪያን ኃጢአትን ለመከላከል ይጠቁማል ስራው ጥሩነው ቀጥሉበት በአቡጊዳ ስርጭት ዚና መልስ አቀርባለሁ የተሰማኝ ደስታ አንድነታቹህ ይጠንክር ፍቅራቹህ ይጠንክር ወስብ ሃት ሌግዚአብሂር ዓሚን ኃ/ማርያም

 2. Berhanu
  | #2

  Ye’Getachen Eyesus Kirstos Timeket maletu ayekefame. Insthed of saying “Ye’Eyesus kirstos” timekt. You know better than this. I hope it was just an innocent and simple mistake than some kind of political correctness trap.

  Just my humble openion dearest Abugida

 3. manti
  | #3

  i love u abogida!!!!i like your program!! specially temekete ceremony & the poem!!

 4. ማህደር
  | #4

  ቆንጆ ነገር ነው የምታቀርቡት በዚሁ ቀጥሉበት የሙዚቃ አመራረጥ ጥርኡ ነው

 5. ዳቆን /ኃ/ማርያም
  | #5

  ዳቆን ኅ/ማርያም
  እግሊዝኛው መልስ ጥሩ ነው ግን አንድ ቃል አፍራሽ ና አቃኝ አለው ያም ክርስቶስ የኛ አካል ነው ጥምቀቱ የሚአሰኘው አማኑኢል ከሚለው መሰረት ነው በሰርግም አለ በሀዘንም አለ በሁሉም አለ ማለታቸን አንክድም ጲንጢቅስጦቆስ ውይም በአለ 50 ማለት ለአማኞች በመንፈስ ላድጉ እንጅ ለአስመሳይ ተራማጆች አልነበረም በፍጹም ካወቃቹህት ምሳሊ ያለተግባር አይሰራም ጥምቀት ማለት ከጊታጋር ያደረ የዋለ ከማሕጸን ጀምሮ እድሚልኩን ያለ ጥርጣሪ ና ያለ ሀኪት ለአመነ ብቻ ነው ጥምቀት ማለት እንጅ 30 ዓመት መጠበቅ ተጨባጭ የለው ለድሚ ገደብ የለውም ነው ዋና መልክቱ እንጅ ተቃውሞ አይደለም ግለባ ብላ ቁርጮ ባላ አይደልም ይቅርታ መልሱ ቢስተካክል ጥሩ ይመስላኛል አመሰግን አለሁኝ

 6. yoni
  | #6

  I really like Abugida Tv and I am happy about the people of Boston, they are trying to unite the people. No more division, unity is strength. The great bible teaches us to love one another. Every human beings are from Adam and Eve. we all have the same blood, no more space for woyane’s politics, we will be united forever!!!!I am not living in Boston but I know how I am happy when I listen when my people are united!!!!!

 7. yoni
  | #7

  5.

  I really like Abugida Tv and I am happy about the people of Boston, they are trying to be united. No more division, unity is strength. The great bible teaches us to love one another. All human beings are from Adam and Eve. we all have the same blood, no more space for woyane’s politics, we will be united forever!!!!I am not living in Boston but I know how I am happy when I listen my people are united!!!!! A country boy from Gonder!!

  እንግሊዘኛ አማርኛ

 8. Anonymous
  | #8

  hበታም ደስ ይላል አምላክ ከናተ ጋር ይሁን

 9. Mesfin
  | #9

  I burst it love with joy , wwhat a miracle ,UNITY !!! Oh my God .

  Nice abogida

 10. bakalu
  | #10

  Tears of joy !!!

 11. kidane
  | #11

  Currently, I am living in Boston which is Abugidas home town and I feel realy happy to have them in this state!

 12. ANANIMUS
  | #12

  @Berhanu
  WHAT IS THE DEFFERNCE IT ALL ABOUT YEGETACHN TIMKET DON’T TIWISTED WE ALL HAPPY(BANDENETACHEN)

 13. Berhanu
  | #13

  @ANANIMUS
  To Ananimous, it is not proper to call a priest by his name, right ? You put Aba before. The same way to Eyesus. It is just a friendly critic, nothing twisted and sinister

 14. @hagosse
  | #14

  ብርቱካን ትፈታ ነዉ የምንለዉ Please we went to see east africa is lead by women 1st time from ethiopia Birtukan .Tplf/eprgf knows she will be the next prime minster of ethiopia.We know tplf is mad dog, not loved by any ethiopian except those who gets benefit out of it.

 15. mehirtab diniku
  | #15

  i like every thing i saw on this web about being together that the only way to we can fight the devil but i like the preacher so much, but i see him all time when he preach he ask people to rise their hand and to close their eyes. sometime i feel i am in protestant church when i see those. i would like to see him to follow our own church rite.

 16. Anonymous
  | #16

  ጥሩ ጥያቂ ነው ቅድስት እናታችን እመቢቲ ማርያም እህታችን ማለት ሳይሆን ሰው በሆኗ ብቻ እህታችኝ አንላት አለን ግን እንኳን እርሷ ከአቡጊዳ ያሉ እህቶቻችን አንዷን ዝቅ አንዷን ከፍ ማድረጋችኝ አይምሮዋ ትግስቷ ና እውቀቷ የልቦናዋ ንጽህና አስተያየት ነው በዚህ መሰረት ነው ጾም የሚጠቅመው ከጥምቀት ጋር ይማሰላን 30 አመት መጠበቅ እድሚውን ወስኖታል ? በፍጹም አያውቀውም እግዚአብሂር አምላካችን በነብዩ ኢዮኢል አድሮ ጾምን ቀደም ብሎ መታረቅ መጠመቅ አልተመለከትህም አልሰማህም በማለት እንዳናማርር ወንድሞቻችን እና ጾማችን የምህርት ና የቸርነት ፍርየያትን የሚገኙበት ና የሚአስታርቅበት ተዋድዶ ተፈቃቅዶ የሚቀበለው ጾምን ልናደርገው ይገባናል በማለት ኢዮብ ምራፍ 2, 1 እስከፍጻሚው ያስረዳን አግንቶ ማጣት መልሶ ማግኝትን በልቅሶ በአንጀት ከለመኑት ጊታ ስሙ አማኑኢል ነው ያም ከኛጋር ነው ማለት ነው ሁሉ በ እጃችን ነው ያሰብነውን ይሳካልናል እምነት ብቻነው ለዚህም የእግዚአብሂር ቸርነት የድንግል ማርያም ጽድቅ ከመወለዱ በፊት ነው ጽድቋ ከዚህ ላይ ነው ልዩ እምነት ያለን ያም ባካል አይደልም በቀለም አይደለም በአስተሳብ እምነት ጉለት ሰላም ጠፋ እንጅ ሰላም አለ ለምን ብትሉ ክርስቶስ ያሙልታል በንግስናው ነው እንጅ በሀሳቡ አልነበርም አያውቁትም የኛም ጉለት ብዙነው በመያገባን በሰው ወሪ ሰምተን እንጣላለን እኒ ወንዱ እኒ ጀግና ደሮ አስሮ የማውቅ ፍየል ጠብቆ የማውቅ አፈ ምላጭ መቁረጪት ይባላን እግዲህ በዚህ አይነት ነው ግጭቱ ሰውን መጠቆም አልፈልግም ህጉም አስጠኝም ? ዳቆን ኃ/ማርያም ከ ንው ሃምሽር ነው የካቲት 2 ቀን 2002ሺ ዓም.

 17. ዳቆን ,ኃ/ማርያም
  | #17

  ጾማችን የበርከት ምንጭ እንዲሆን የሚአስቅ ነገር የአቡጊዳ ዚና ቆንጆ አይቺ ጦሚን ሳላውቅ አይኒ ቀረ ከመልኳ ግባት ውበቷ ስቦኝ ጎምጅቺ ውይም አፍቅሪ ጾሚን እረስቸው ሳለ አስናቀ ብላጠራች ፈርቺ ወድቅሁ ስጠራው ሰምቺ ከመቀመጫዩ እግዚኦ መሐረነ ነብሲን መልሳት ከመቀመጫዩ ? ጊታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስራው ሁሉ መጀመሪያ በማድረግ ባርኮ ቀድሶ የሰጠን አቢይ ጾም አቢይ ጉዳይ ይቅርታ ሱባኢ ትምሳሊት ጾም ጥቅሙ አፍ ይጸው ከሞት ወደ ህይወት ለመሻገር ጾም ማለት ለተወሰነ ጊዚ ና ሰአት ከሰውነት ስጋ ከስጋ አጥንት ከአጥንት ደምን ከደም ገላን ከገላ አይን ከአይን ለመከላከል ከሚያስፈለጋቸው ነገሮች ሁሉ መከልከል መወሰን ውይም ሰውነት የሚያምረውን ገላና ውይም የሚአስጎዥውን ነገር መተው ማለት ነው የጾም ሃይማኖት ውይም ሃይማኖታዊ ትርጉሙ በቂ እንደማይሆን ፈጣሪን መቀለድ ይመስላን መለመኛና ከሀጢአት ቁራኛ መላቀቂያ ነው በትክክል ከሆነ ማለት ነው እንጂ እኒ ምሳሊ ያልኩት ፍቅር ሞኝ ነው ምገዱን አያውቅም እውር ነው ለዚህም ጠለቅ ብሎ መረዳት በመጻሀፈ ነገስት አንቀጽ 05 ቁጥር 5,64, ምን አርገው ምን ፈልገው ?

 18. ፋንቱ
  | #18

  በታም ደስ ይላል የ ትምቀት በአሉ አኮራችሁን እናንተ አንቲ ትግርያን ደሞ ፈታሪን ታቃላችሁ ትምቀት ትላላችሁ ያአማራ ትምቀት በሉ እንጂ የኢትዮፕያ እንደት ለማለት ደፈራችሁ ደደብ አማራዎች ስለ ኢትዮፕያን ማሰብ ተዉ እና ሲለ አማራ ክልላችሁ የወደፊት እድላችሁ አመቻቹ ካርታ እና ባንደራ አላችሁ እባካችሁ ያአማራ እንጂ የ ኢትዮፒያ አትበሉ.ትግራይ ለማትፋት በ አንድነት ስም ትነግዳላችሁ አትድከሙ ወደ ክልላችሁ አምሩ እድመ ለ መለስ ዘናዊ የ ኢትዮፕያዊነት ትርጉም ያስረዳን .እና ያ አማራ ትምቀት ትሩ ነበር በሉ.ሲደላችሁ ጋላ ሲከፋችሁ ትግረ ትላላችሁ ደደቦች አጆፍቱ ጋንገ

 19. ሚደቅሳ
  | #19

  ቲኪኪል ነክ ኢውነት ነው ጊን አምላክ አለ ዋቅ ጂራ

 20. Anonymous
  | #20

  tayep@comcast,net

  ዳቆን ,ኃ/ማርያም ብጹ አባታችን አቡነ ዚና ማርቆስ ከዚካለም በመለታቸው ለበተስባቸው ለስጋ ዘመዶቻቸው በበዩ ምድር ጎንድር ለሚገኙት ውገኖቻችቸው እግዚአብሒር ጽናቱ እንዲስጥልን ምንጊዚም የዘወትር ሰሎታችን ይሁን ዓሚን የሁላችን አባት ናቸው እግዚአብሂር ሃዘናችን ደምሥሶ የሰላም የጽድቅ ምንገድ ያርግላቸው ቢኖሮም ለ እግዚአብሒር ነው ደስታቸው ቢሂዱም ለእግዚአብሒር ከስራቸው ጽድቅን ስንቅ ይዘው በመቅረባቸው ድስታቸው ነው እግዚአብሒር በቀኙ ያስቀምጣቸው ስንል ፍትሀ ወንጊል የጋራ ጸሎታችን ነ ምልጃችን እንዲቀበልልን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት እናት አማላጅነት ጋር እንማጸን አለን የጽድቅ ምንገድ ያርግልን አሚን የካቲት 14 ቀን 2002ሼ አመት 2. 21, 2010 ዓ.ም

 21. Ethiopiawit Wezero
  | #21

  We all prayed for that Timiket day and more UNITY…our prayer was answered …God is great and our CHILDREN will take over the UNITED church.God bless… LOVE

Comments are closed.