Abugida Ethiopian American Television Network – April 2

April 2nd, 2010 Print Print Email Email

4/2/2010 from Abugida Info on Vimeo.

 1. sol
  | #1

  thank you so mach

 2. አንድነት
  | #2

  ወዲ ራያ! እስቲ መጀመሪያ: ፍቅር እንዲደረጅ ከሌሎቹ ኢትዮጵያውያን ጋር ያለውን የነበረውን አንድነት ቅድሚያ በመስጠት ፋሽስት ወያኔ ጨካኙን ወያኔ ከምድረ ኢትዮጵያ ለማስወገድ አንድ ሕዝብ አንድ ሃገር በአንድ ሃሳብ መነሳትንና ቅድሚያ ማሰብንና የተግባር ሰው መሆን ይጠይቃል:: የቀድሞ ባሕልና ባሕላዊ ዳኝነት ጠፍቶ ወያኔ አምባገነንነቱን በጠመንጃው ቀጥሎበታል::
  ወዲ ራያ! የያዝከውን ጠመንጃ ወያኔን ተፋልመህ ከሌሎቹ ኢትዮጵያውያን ጋር የነበረውን መሰረት ለመመለስ የሚደረገውን ርብርብ እንድትታገልበት ያድርግልህ ያበርታህ::

 3. Anonymous
  | #3

  you too!!! happy easter !!!!

 4. diaspora
  | #4

  መለካም የፍሲካ ባኦል መላው ለክሪስታን ሃይማኖት ተካታዮውች በሙሉ.ሰላም ለሁሉም ዪሁን,ሞት ለመለስ.

 5. change
  | #5

  …girls…a little smile please…

 6. Alemu Kelkaye
  | #6

  Cultural music was excellent, and news report was not bad, but drama was low level comedy, not funny at all.

 7. Jantirar Atelabachew
  | #7

  Hey Melkam Tensae to you too Abugida team. Thank you for your service. Once in a while I stop by and visit you and like what I see all the time. Mesir Konjite amerobeshale. However, what happen to the other smiley face, fendekedek lady ? she is on the introductory segment on this vid, right about 20 seconds

 8. ምምምምምምምም
  | #8

  በጣም ጥሩ ነው ጥረታችሁ

  ሙዚቃው በዛ ; መልክት አነሰ

  በርቱ

 9. ዳቆን,ኃ/ማርያም
  | #9

  ብርሀነ ትንሣኢውን በስላም ያሳለፈው ና ያሳለፋቹሁት በሙሉ ከፍያደስታ ይሰመኛል ለዳግሚያ ትንሣኢው በሰላም ያደርሳቹ ሁ ከፍያለምኞቲ ነው ያታሰሩት የሚፈቱበት በሽተኞች የሚፈወስበት ስራ ያጣ ስራ የሚፈጠርበት ዘመን ና ወራት እንድሚሆን ከፊያለ ምኞቲነው ግን አንድ ስተት አለ ከአቡጊዳ መሪዮች ምሳሊ ልጠቀም ፍላጎት አለኝ ያም በሹም ውይም በስልጣን ላይ ውርዲት ና ክብርያን ነው የተማርኩት ወደ ሮሚ ስዎች ምራፍ 13, 1,እስከፍጻሚው ለባለ ስልጣን በሙሉ የሚአስፈልገው አክብረኝ ላክብርህ ማለት መገፋት ለባለስልጣን ውይም ባለሥልጣኞችን መታዘዝ እንደሚገባ ያስረዳን ማንኛውም ሹመት ያለው ውይም ስልጣን ያለው መብት ስለ አለው ማክበርን ያስተምራል / ዳቆን / ቂስ/ጳጳስ/ መርጊታ/ የፖለቲካ መሪይ/ ካድሪይ / የኒውዝ ሃላፊ ባለስልጣን እንዲሁም የሁላቸውም መሪይ ጠቅላይ ምንስቲር ወዘተ ከትንሽ እስከትልቅ ያሉት በሙሉ ካላከበሩአቸው ሰላም የለም ባለነበት በስራም በተለያዩ ምክንያቶች ተዋርደን የምንኖር አለን መናገር ጠፍጦነ አይደለም ማንበብም እናውቃለን መሳፍ እናውቃለን ለሹመትም አናንስም ያሳነስን ጊዚው ነው ጊዚውን ጠብቆ ሹመት መርከብ ይግባል ግን ባማኳሠስ በማጥላላት በውሸት ቅንብር ስምን በማጥፋት በስማስማ አብሮ ነብር ሰማ አልሰማም በቂ አይሆንም ስልጣን ያለው የሚገኘው በእግዚአብሂር ፍቃድ ስለሆነ ስለተገኘው ምርጫ ጫና መጣል ያሉትን ባለስልጣኖች በህጋቸው ላይ እልክ ማሳዩት ለማስከበር ሳይሆን ምርጫውን ያበላሻን ነው የተሾሙት ባለስጣን የሚቃውም ሁሉ የእግዚአብሂር ጥላት ነው ትዛዝን መቃዎም ይቃዎማል ለማይታዘዘው በሙሉ ፈተና ነው ሁሉ በራሱ ላይ የቅጣት ፍርድ ውሳኒ ያወጣል ከጠቀስኋቸው በሙሉ ለምሳሊ በኒላይ የሚሰማው ማሽሟጠት ምን በድየ ነው በፍጹም እስከማውቀው ድርስ የነካሁት ሰው የለም ከራሳቹሁ ጭምር የምሰማው ወሪ ተጨባጭ የለውም ህይወቲ የራሲ ነው ሞኝ ብሆን ለኒ ነው የሚጎዳኝ ብልጥ ብሆን ለኒ ነው የሚጠቅመኝ ስለዚህ ትርፉ ትዝብት ነው በሰው ነገር ገብቶ መፈትፈት ተገቢ አይደለም 2ኛ ግብር የምትከፍሉት ያጠቃለለ ህጋዊይ ለመሆን ነው ያም ምሳሊው ለክርስቶስ ብላቹሁ ለድሆች ይሆናል ስለዚህ ነው ምክንያቱ ባለስልጣኖች በዚህ ሥራ ላይ የተሰማሩት ልህጉ ታዛዥ እንድንሆን ለማስመስከር ነው እግዚአብሂርን ለማገልገል ደሞዝ አለው ከህዝቡ ቀረጥ ነው እንግዲህ ከመንግስት ባለስልጣን በኩል ያለባቹሁ ን ግዳጅ ግዲታ ፈጽሙ ግብር ለሚገባው ግብርን ቅጣት ለሚገባው ቅጣቱን ቀረጥን ለሚገባው ቀረጥን ቀረጥ ነው ማንኛውን ክፈሉ መፍራት ለሚገባው መፍራትን መፍራት ጥሩነው ክብር ለምገባው ደሞ ማክበርን ነው ውርዲት አይደለም ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ ይላን ውርዲት የለውም ትዛዝ ነው 3ኛ የዮሀንስ ወንጊል ምራፍ 7, 32, እስከፍጻሚው ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲይዙ ባለስልጣኖች ወታደሮችን የተላኩት ምሳሊ ነው ይህ እራሱ ስልጣን ነው የሚጠቁመው ይህ ሁሉ ሕዝቡ ሰለ ኢየሱስ በየፋ ሳይሆን በሹሹክታ በሀሚት ሲአወሩ ሲወነጅሉ ሲነጋገሩ በግዚው ፈሪሳዊያን ሰሙ ይላን ይህ ማለቲ ለኢትዮጵያኖች መጥፎ ወሪዎች አስገዳይ ናቸው ይሁን እንጅ መልካም ሳይሰማ አይቀርም ስለዚህም የካህናት አለቆች ና ፈሪሳዊይያን ኢየሱስን ለማስያዝ ምንም ባልሰራበት ወንጊል ነበር ወታደሮች የተላኩት እርሱም ለህጉ አመጠኛ አልነበርም ህጉን ፈጸመ ማለቲም የፖለቲካ መሪዮዎች ከህግ ውጭ የሚጥሉት ቃል ስተቱን እንዲአርሙ ያስፈልጋል ክርስቶስ መልስ ክርክር ያቀረበው የተስፋው ቃል ከናንትጋር ጥቂት ጊዚ እቆይ አለሁ እንደፈለጋቹሁ ታረጋላችሁ ህጋቹሁ ነው ግን ከዛበኋላ ግን ወደ ላከክኝ እሂድ አለሁ ብሎ ሲናገር በግልጽ እንደሚሞት ና እንድሚነሳ ስልጣኑን አስረድቷል እናተ ግን ትፈልጉኝ አላችሁ ግን አታገኙኚም ስልጣን የራሲ ነው ብሎ አስረድቷል የሚመጣውም ያለውም ተመሥአይነው አትድከሙ ? ጥቆማው ማንኛውም አትሳደቡ ጥቅሙ ምንድነው ዘለፋው ነው ግራ ያጋባኝ መልካም ሚስት ቢመቷት በቅናት ባልሰራቸው ምንይወጣታን መልካም ሰው ቢአሙት ቢአስሩት ምን ይወጣዋን ደም ተቀላቀለ ውሀ ነው

 10. biruk ashebair mola
  | #10

  hi salam naw way ?etihopawyan

 11. Tihitena Zewde
  | #11

  Thank you ABUGIDIAN’s BROTHERS AND SISTERS,FOR YOUR COURAGE AND DETERMINATION-AND FINE JOB -KEEP UP YOUR WONDERFUL WORK
  ***************HAPPY EASTER************

 12. አባባ
  | #12

  ስላም ለሁሉም!!! ሞት ለናዚ ሂትለር አጋዚ መለስ ዘናዊ!!!……….

Comments are closed.