Abugida TV – Aba Haile Michael Part 2

September 17th, 2011 Print Print Email Email

 1. Aben Abebe
  | #1

  ሰላም ሻሎም ፡ ታየአቡገዳ ቴሌቪዥን አዘጋጆች በሙሉ “አንኳን ለዘመነ ዮሐንስ በሰላም አደረሳችሁ” እያልኩ የሚከተለውን ሐሳብ ለመስጠት ተነሳሁ። ይህም ሰለ ማኅበረ ሰይጣን ወይም በነሱ አጠራር ማኅበረ ቅዱሳን የሚባሉት የዘመኑ የቤተ ክርስቲያናችን የጥፋት ተለዕኮ አስፈጻሚ በመሆን ስለተነሱብን መሰሪ ዓላማቸውን የሚገልጹ እውነተኛ የወንጌል አባት በመጋበዝ የማናውቀውን ውስጣዊ ቅሰጣቸውን ወይም ተንኮላቸውን በትክክል ሰለተረዳን አሁን እውነቱን ከደረስንበት ወቅት ጀምሮ በቃአቁሙ ነቃንባችሁ ልንላችው ይገባናል ። በቦስተን ቅዱስ ሚካኤል ሊያደርጉት ስለጀመሩት ስውር ደባቸውን ከዳላስ ቅዱስ ሚካኤልእና ከሌሎቹም አብያተ ክርስቲያናት ልንማርና ልናውቅ ይገባናል። ስለዚህ አሁን በፈት ለፊት ያለፍርት ዘረፋችሁን አቁሙ ልንላቸው ይገባል። ደርሰንባቸዋል ተንኮላቸውን ሁሉ አውቀናል ። አባታችን እውነቱን ሳይፈሩ ሳያፍሩ ሰለነገሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ አርሰዎና እንደ አባ ወልደ ትንሣኤ ዓይነት አባት እግዚአብሔር አያሳጣን አሜን።

 2. BELAY
  | #2

  MKn bekah enbelew le 3000 zemen bekirstos tibeka yenorechin bytekrstiyan yalegn ayhonilatim eyale serawit/avalat/ bemabzat bytekrstiyanin bekutitiru sir lemadreg yemirawetewin yetnte telatachin lij yehonewin yebytekrstiyan yebibit wist esat yehonewn yestiwa mahber/MK /ortodoxawyan beandinet tebabiren linaskomew yigebanal .bekaw MK bekah!!!! enbelew! dingil enatachin kezih meseri bytekrstiyanin titebik amen.

 3. kassa
  | #3

  It is about time to dissolve accuser of our brothers(diablos). According to”dn” daniel kisret who has two wife one in bahir dar and one in addis, Mk is leaders are unkown force. It could menafik or woyane. It is not surprise that mk is against articlulate EOTC preacher like the beloved aba woldetensae

 4. Anonymous
  | #4

  minew aba mk eko ende erso aynet aba yetebalu abalat alut. ensume ye senbet timirt bet abal yihunu maleteho new?

 5. snake
  | #5

  snake yebeg lemd yelebese tekula. i know some people support your black mailing but this doesn’t mean you are telling the truth. you lier! abugida, you have to bring someone from mk and to answer this accusations. this should be done on the next program.

 6. ማን ያዘዋል።
  | #6

  ጅብ በማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበርበት አንጥፉልኝ ይላል። እንዲሉ አባ መቼም እንደ ቅድስት አፎምያ አይነት እናት ብትኖር ማንነትዎን ባጋለጠች ነበረ። አስኬማከ ሠናይ ወቃልከ እኩይ እንዲል የለበሱት ልብስ መልካም ቢሆንም ንግግሮት በክፋት የተሞላነው። ስለእርዎ ማንነት ከሃረር፣ ከሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት፣ በኮምቦልቻ፣ እንደዚሁም በቅድስ ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በነበሩት ጊዜ ምን ዓይነት ሰው እንደነበሩ የምናውቅ እናውቀዋል። ስደት ለወሬ ያመቻል እንዲል ዛሬ እርስዎ ንጽህ መስለው ሌላውን ይበልጥም እንደርስዎ ደመዎዝ ለማግኝት ወይንም ፍትፍት በመብላት ሳይሆን ባላቸው ጊዜ ጉልበት ባላቸው ገንዘብ ቤተ ክርስቲያንን እያገለገሉ የሚገኙ ስብስብ ያለበትን ማሕ ቅዱሳን ሲተቹ በመሰማቴ ተደንቃያለው። ይበለጥም በኢየሱስ ስም ላይ የሰጡት ማብራሪያ ማንነትዎን ይገልጻል። አዋን ለቅል እንኳን ማንጠልጠያ አለው እንዲሉ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኤየሱስ ክርስቶስን ተብሎ መጠራቱን ሲቃወሙ የሚደንቅ ነው። ቤተ ክርስቲያን የምትጠራው ከነሙሉ ክብሩ ነው። ግዕዙን አዲስ ኪዳን ይመልከቱ። ኢየሱስ ተብሎ ነው መጠራት ያለበት ማለትዎ ምን ለማለት ፈልገው ነው። አባ እርሶ እንዳሉት ሳይሆን ማሕበረ ቅዱሳን በገጠር ያሉ አብያተ ክርስቲያናትን በታቻለው መጠን የሚረዳ ክፍል ነው። ለምን ለሊቃውንቱ ጥሩ ደሞዝ ይከፍላቸዋል ማለት ምቀኝነት ነው። ገንዘብ መከፈል ያለበት ለሰበካ ጉባኤ ለቦርድ ማለትዎ በሁለት ቢላ እየበሉ መሆንዎን ያሳይቦታል። ይህን የርሷን ንግግር የኮምቦልቻ ሕዝብ ቢሰማ ምን ይል ነበር።
  እርሶ በሕብረትና በአንድነት ሆኖ የሚሰራን ሥራ ጠልተው በግል ሥራ ቤተ ክርስቲያኖ ውስጥ እንቅስቃሴ ቢካሄድ ቤተ ክርስቲያናቷን ለማጣፋት ለተነሱ በተመቸ ነበረ። ዛሬ ከገጠር እስከ ከተማ ብሎም እስከ ባሕር ማዶ ባሉ ምእመናን ይበልጥም ወጣቶች ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ ከምንጊዜውም በላይ ተግተው ይገኛሉ። ከሃገር ቤተ እርሶን የመሳሰሉና በፖለቲካ ባለሰልጣን የሚታመኑ በውጭ ለቤተ ክርስቲያን ደንታ ቢስ በሆኑ ፈተና ቢገጥመውም ማሕበሩ የተመሠረተው በፈቃደ እግዚአብሔር በመሆኑ ጉዞውን ይቀጥላል። አቦጊዳዎች ዝግጅቱን ማቅረባችሁ ጥሩ ነው የአንድ ሰው ማንነት የሚታወቀው በንግግሩና በሥራው ስለሆነ አባን ይበልጥ እንድናውቅ አድርጋችሁናልና አመሰግናለሁ። ይህንን ቃለ መጠይቅ ጀመራችሁት እንጂ አለፈጸማችሁትም የኢትዮ ቴሌቪዥንን ላለመምሰል ገለልተኛ ሆናችሁ የማሕበሩን ተወካዮች አቅርቡና እውነቱ ይታወቅ።

 7. Anonymous
  | #7

  see blog Dejeselaam

 8. Anonymous
  | #8

  Anybody can tell that the interviewer (a Snake) is a liar, he cannot even look in to the eye. It is not because of Ethiopian tradition. Because we know him how aynawta and defar endehone. Lenegeru we know what he is defar on….

 9. hizbu yifred
 10. Anonymous
  | #10

  abugida-enantes min tebyewoch nachu? eze Mahiber kidusan seytan eyalachu be mimenan layi mekefafel yemitfetrut-ye min bet nachu? Abugida-minalibat be Amharized yehonu oromo sibseb new

 11. Anonymous
  | #11

  Ere Endet Yalu Sew Nachew Enanteye? Endet Yalu Kehadi Nachew. Aynachewen Bechew Atibew sele MK lemenagerBeku. “Snake” menew yemanakih meseleh ende, Hitsanat astemeralehu beleh church gebteh Yehitsanatun mind lemekeyer eyetark mehonu tawekobehal. Enes lejochen begize keza bemawetate edelegna negn. Anten Eyayu Endiyadigu befitsum Alefelegim.

 12. Ewnetu
  | #12

  We are in danger Orthodoxian … I am telling you, we are in real danger. Our church suffers a lot. If you love your church, here is today to fight like Semaitu Estifanos and all other Semaitate. Otherwise, our church will divide in to many as menafikan wants. Be care full and analyze what’s going on. Listen care fully what’s (Aba .. I’m not sure this is true) Michael said… We never learn such thing from our fathers… this is true menafikan prevails themselves at the end.
  Don’t you know what’s all behind the scenes, Orthodoxian? This is because what’s going on in Saint Michael church in Boston. Asnake plays big role for the church to go to wrong direction while Mahibere Kidusan tackle many issues happening in this church. Most of people who accusing MK in this church .. do you know why? People who thinks they are the founder of this church and they can do anything as they like even they are not in the administrative body. They pass decision from there home while the administrative doesn’t know anything about it. Beside of this, MK protected the church finance from waist and saved the church a lot more. So, these peoples should upset with what is going on in this church and setup with the help of Asnake to interview Aba Michael to attack MK as the result they will get haltered by Bostonian. Question for Asnake and all others behind these scenes, you think you can get away easily? Nope … you will see…

  Ethiopia orthodox will not divide, Menafikan will be sorted out and the church will remain one forever will the help of God.

 13. wochedug
  | #13

  Aba … about what the sunday school should wear, who told you? Asnake?
  Yeah… Asnake told you what’s going on before the interview and asked you question he told you the answer. what suppose to be ware as a Sunday school? hhahahahh we know what’s going on … you may deceive few people but the truth will come out.

  Yes, you are Tehadiso…
  http://debregenetzewinnipeg.blogspot.com/2011/09/1-ye-tehadiso-menafikan-siwur-sera-part.html

 14. Anonymous
  | #14

  lemin yemehaberun tewekay likachu menager yemitifdeligutin atinagerum,ASNAKE Abugida yetenagerw neger yelem,tiyaqie teyeqe engi.silezih yemehaberu tewekayoch kalachu Abugida studio bemekreb enterview madreg tichilalachu.Abugidawoch bertu.

 15. ተመልካች
  | #15

  በአውነቱ ከሆነ አስናቀ እንደማንኛውም ጋዘጠኛ ጥያቄ ጠየቀ እንጂ መልስ አልስጠም.ማህበረ ቅዱሳንም ተወካይ ካላቸው መልሳቸውን ይዘው መቅረብ ይችላሉ,ምክንያቱም በፕሮግራሙ ማለቂያ ላይ አስናቀ,በዚህ ጉዳይ ላይ የተለየ ሀሳብ ያላችሁ ማንኛውም ግለሰብ ቀርበው ሀሳባቸውን ማካፈል ይችላሉ በማለት መድረኩን ክፍት አድርጎ ነብር,እስካሁን ግን የቀረበ የለም.

 16. ታዛቢ
  | #16

  ልጆቻችንን ከበሮ ባስተማረ እንደዚህ አትሉትም,እኛ ኢትዮጵያውያን ስንባል ሰው ሲሰራ አንወድም,ስሩ ስንባል አንሰራም የሚሰራ እንተቻለን.እኔ ከአንድም ሁለት ልጆች አሉኝ የሚዘምሩ,ሁለቱም ከበሮ ይመታሉ,እድሜ ለአስናቀ እግዚአብሐር ይስጠው.ምንም እንኹዋን ያለውን መንግስት የሚቃወም ፕሮግራም ቢሰራ ቤተክርስቲያን ውስጥ እስካልተናገረ ድረስ እንደማናችንም ቤተክርስቲይኝ የመምጣት መብቱ የተጠበቀ ነው.እስቲ ማህበረ ቅዱሳን ነን ያላችሁ ኑና መልሳችሁን እንስማ,ጀግንነት በኮንፒውተር ላይ አስተያየት በመጻፍ አይደለም.ደግሞ ስለ መካነ ህይወት ቅ/ሚካኤል ማህበረ ቅዱሳን ከሁለት አመት በፊት አቡጊዳ ቴሌቭዝን ፕሮግራም ሰርታል አታስታውሱም,እራስ ወዳድ አትሁኑ.

 17. ተመልካች
  | #17

  አባ እግዚአብሂር ይስቲልን እውነቱን ሰለነገሩን እንደርስወ አይነት አባት ነው የሚያስፈልገን ምንጊዘም ቢሆን እውነት ተደብኮ አይከርም ማህበረቅዱሳን ማር በተለወስ ምላስ ህዝቡን ቢያደናግሩትም ለጊዘው ነው እንጅ ሁሉም ነገር ይፋ ይወታል በዚህ ጊዘ እንደ እነ አባ ሃይለሚካአለ,አባ ወልደ ተንሳይ አይነት አባት እግዚአብህር ያብዛለን. አባ እንዳሉት እኮ ማንነታችሁን ከምትስቱት አስተያየት መረዳት ችለናል አባትን ያሀል ሰው መሳደብ መዘለፍ ከሚያስቀይም ባህሪያችሁ አንዱ መሆኑን እናነተዉ እራሳችሁ እየመሰክራችሁ ነው እባካችሁ ክዚህ ተፋት ተመለሱ ከአሁን በሃላ ማንም የሚታለልላችሁ የለም አትበትብቱን.

 18. ታዛቢ
  | #18

  ለመሆኑ አንድ ሰው በተቻለው አከም ሀበረተስቡን ማገልገል ወንጀል የሆነበት ምከንያት መን ይሆን? የዝግጅቱን አክራቢ የሚስደብበት ምንም አይነት ምከኒያት የልም እሱ ትያከ አከረበ እንጅ መልስ አልስትም የአቡጊዳ ፕሮግራም ደግሞ ሁሉንም ኢትዮፕያዊ የሚያገለግ ነው ለማህበር ቅዱሳንም እኮ ፕሮግራም ስርተዉላችሁ ነብር እረሳችሁት አሁነም ቢሆን እኮ አስተያየት ያለዉን ግለሰብ በድጋሚ ጋብዝዋል በድበቅ ሆኖ ከመሳደብ ወደ መድረኩ ወታ በሉና ያላችሁን አስተያየት እንስማ. ልጆችን ከበሮ ማስተማር እንደ ሃቲያት መታየቱ በታም ያሳዝናል ይህንን አይነት አስተያየት መስተት በታም በታም አስነዋሪ ነገር መሆኑን ታውኩት ይሆን ለነገሩማ እንካን አስናከን ሰንት የተማሩትን የሃይማኖት አባቶችን ስታዋርዱ እናካለን ይህ አዲስ ነገር አይደለም. እናንተም ክላይ ሆነው እንደ መሳሪያ ለሚትቀሙባችሁ ሰወች መተቅሚያ አትሁኑ እባካችሁ ሃይማኖታችንን ባህላችንን አታትፉት ከእንግዲሂ የብካችሁ

 19. ኢትዮጵያዊው
  | #19

  እባካቹ ማህበረ ቅዱሳኖች በተለይ የመካነ ህይወት ቅ/ሚካኤል ጥቂት መዘምራን እውነተኛ ከሆናችሁ ለምን በአቡጊዳ ላይ ቀርባችሁ መልሳችሁን አትስጡም? የአስናቀን ከበሮ ማስተማር ሌላ አላማ አለው ብላችሁ ወሬ ከምታስወሩ እስቲ እንደዚህ አይነቱን ስራ ለመስራት ሞክሩ.እኔ የማናችሁም ደጋፊም ሆነ ተቃዋሚ አይደለሁም ነገር ግን አንድ ሰው ያለበትን ማህበረሰብ ባለው ጥቂት እውቀትም ቢሆን ማገልገሉ የሚደገፍ እንጂ የሚተች አይደለም.ማሰብ ያለባችሁ እናንተም ብትሆኑ ከሁለት አመት በፊት አቡጊዳ ላይ ፕሮግራማችሁ ቀርቦ ነበር,ያኔ ስለእናንተ ፕሮግራም መቅረብ ማንም የተቃወመ የለም ምክንያቱም እውነት ስለመሰለን.አሁን ደግሞ ስለእናንተ የሚያቅ ሰው ሲመጣ እንደዚህ መርበድበዳችሁ ምን ይባላል? አሁንም ቢሆን እንደ ስው ወጣ በሉና እውነት አለን የምትሉትን ነገር ለህዝቡ በአቡጊዳ ተናገሩ. እኛም እንጠብቃለን,አስተያየት መጻፍ ብቻውን መፍትሔ አይሆንም.

 20. Anonymous
  | #20

  Thanks Abugida for presenting such such father as evident how menafikan surrounding our orthodox church. I understood that the way Aba approach to pass his propaganda to hit Mahibere Kidusan .
  I believe Mahibere Kidusan should get the same chance to bring all the truth. In order to get the truth, both Mahibere Kdusan representative and Aba should sit together and get interviewed. This way the truth will come out. I remember what happened in DC. Hope everybody knows what happened in DC.
  Boston Ethiopian Orthodox meyimenan, please don’t take side just by listening this. Listen the interview again. You will hear more controversial ideas everywhere.

 21. ከሚካኤል አገልጋይ ቦስተን
  | #21

  ሊታሰብበት የሚገባ
  ማህበረ ቅዱሳን ራሳቸውን በስርአቱ ግልጽ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል:: የማህበሩ ምንነትና ማንነት ጥያቄ ውስጥ እየገባ ነው:: በቦስተን መካነ ህይወት ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን የምታገለግሉ የማህበረ ቅዱሳን አባላት በተለይ ራሳቸውን ከሰንበት ተማሪዋችና ከሰበካ ጉባዔ ተመራጮች ተለይተው የሚያደርጉት እንቅስቃሴና በየቤዝመንቱ የሚሰበሰቡት ስብሰባ ተቀባይነት የለውም:: የመካነ ህይወት ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ምእመናን ብዙ ፈተናወችን ያለፉና እግዚአብሄርን በሰላም በፍቅና በተረጋጋ መንፈስ ማምለክ የሚፈልጉ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ::ማህበረ ቅዱሳን በአቡነ ጳውሎስ አስተዳደር የሚያምን (የሚከተል)ቢሆንም እንኳ የማህበር ልጅ በሚለው ሳይሆን የተዋህዶ ልጆች በመሆናቸው የመካነ ህይወት ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን በፍቅር ተቀብሏችኋል እናንተም በመካነ ህይወት ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ስር ሆኖ ለማገልገል ከወያኔ (አቡነ ጳውሎስ አስተዳደር) ጋር ያላችሁን ግኑኝነት ማቆም ይጠበቅባች:: ይህች ቤተክርስቲያን ወያኔ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የሚያደርገውን ተጵእኖ ትቃወማለች ::የቤተ ክርስቲያናችን አባቶች እረስ በርሳቸው በመወጋገዛቸው ምክኒያት ገለልተኛ ቢሆንም መካነ ህይወት ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን የምታውቀውና በቃለ ዓዋዲያችንም የሚገኜውም እስከ አሁን በህዮት ያሉት ፓትሪያሪክ አቡነ መርቆሪዮስ መሆናቸውን ነው::
  በመሆኑም በቦስተን መካነ ህይወት ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን የምታገለግሉ የማህበረ ቅዱሳን አባላት ሆይ ስለእግዚአብሄር ብላችሁ ይህን የቤተክርስቲያኗን አቋም ልታከብሩ ይገባይ :: ይህ ካልሆነ ግን የደብሩ አስተዳዳሪ እንዳሉት በስማቸው ማስጠሪያ ወደተቋቋመው መሄድና ከዛ ማገልገል ትችላላችሁ ::

Comments are closed.