ከሁለት ወራት እረፍት በኋላ የቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክስ ሂደት ዛሬ መታየት ጀመረ፡፡ ክሱን ተከታትሎ ለአቃቤ ህግ ያበቃው መርማሪ ፖሊስ ኢንስፔክተር መሀመድ በበኩሉ፣ ቴድሮስን ቃሉን ተቀብሎት እንደማያውቅ ለፍርድ ቤቱ አስረድቷል፡፡

October 9th, 2008 Print Print Email Email

teddy_afro_100908.gif

teddy_afro_100908.gif

Comments are closed.