የአክብሮት ቀን ለቴዲ አፍሮ – አይነጋም ቀይ?

December 13th, 2008 Print Print Email Email

ayenegam_wey.gif

teddy_afro_acbrot.gif

 1. ሄሊያን
  | #1

  ቴዲ የኢትዮጵያ ልጅ ነው,ይሄ ለሱ በጣም ያንሰዋል_
  ቴድ በጣም እንወድሃለን ሁሌም እናሰብሃለን ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን!!!

 2. Hiwot
  | #2

  ከማዘን ከማልቀሰ በቀር ምን እንላለን እሁድ እስኪደርስ ግን ቸኩያለሁ

 3. | #3

  ለቲቭኢ ብሮደካስተርስ ወየሚ ለአዘጋጎች ለምታደርጉት መለእከት በታም ተሩነዉ ነገረግን ፖለተካ ታደላላትችሁ ብሮደካስተር እንደመሆናትቹ መተን ማድላት አይግብትችሁም ሁሉንም ፖለተካ ድርብጅት ጋብዛትችሁ ለሀዝቡ መናገር ማስረዳት አለባችሁ ከለላዉ ብሮካስቲንግ የተቻላችሀው ናትችሁ በርቱ እግዘበሀር ክናንተጋሪ የሁነ
  ገብረል አበበ
  ብሀረ እትዮፕያ

 4. welelaye
  | #4

  በርቱ ወገኖቼ ለመልካም ነገር የተነሳ ሁሉ እግዚአብሄር ከሱ ጋር ስለሆነ ውጤቱ ያማረና አሸናፊም መሆኑ አይቀሬ ነው እኛም ምንም ከናንተ እራቅ ብለን ብንገኝም በማንኛውም ሁሉ ከጎናችሁ ነን::ባለንበትም እንቅስቃሴአችን ይቀጥላል::
  ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ

 5. | #5

  ካሁኑ ትዉልድ ጅግና የሆነ እትዮፕያዊ ቲዲ አፈሮ ሲሆን ሊላው እትዮፕያ ስለታልያን ብችሃ ያዎራ ሰለድርዉ ከማውራት አድስዉ ቲዎርስን ምፈላለግ ነው የማህል ከተማው ሰው ወረና ጉራ የሚወድ ሰዉ ነዉ:በየገዘው በወረ ሙዘካ ዬትዮፐያ አንደነት እየተበታትን ነው በቦስተን 20,000 የበለቱ እትዮኡፕያኖች
  ሰነፍ ሰራ የማይወዱ ሰዉን ክማማት በስተክርና ዘር መለየት በስተከረ ስለሆነ ዝም ብሎ በየመንደሩ ጎጆ ክመስራት ለምን አንድ ብተ ክርስቲያን ማሰራት ለህዝቡና ለኮምኒቲዉ ይረዳ ይሆናል አለበልዝያ 44 ታቦት በየዘሩ ማስራት ነው የአርቶዶከስ ርልጅን አገራችትንን እየጎዳ ነዉ
  ሁልጊዚ ህዘቡ ሰራ የምይዎደ ስልሆነ እግዚአብሀር ስራ የምይዎደ ሰዉ አይርዳም
  ገብርኢል አበበ
  ዘብሂረ ኢትዮፕያ

 6. | #6

  አግዛብሀር ይርዳሀ.

 7. | #7

  just pray.

 8. tamiru
  | #8

  Briliant idea! I appreciate you guys for honouring Teddy afro.

 9. ብልሃቱ
  | #9

  ይህ ብላቴና የህዝብ ፍቅርና አንደበት ሆኖ ህዝብን ያገለገለ ወደፊትም የኢትዮጵያ ጀግና ሆኖ የሚኖር ነው:: ዛሬ በግፍ እስር ቤት የተጣለ ቢሆንም ነገ የገዥዎች የእግር አሳት ሆኖ አያቃጠላቸው አንደሚኖር እነሱም ሆኑ አኛ የምናውቀው ሀቅ ነው:: አናንተም ባላችሁበት አስባችሁት ልትውሉ በማቀዳችሁ እግዜር ይባርካችሁ::

  ብልሀቱ(አቴንስ)

 10. sam
  | #10

  ETHIOPIN PEOPLES IN THE NORTH AMERICA AREA ARE COMING TOGETER TO TAKE STRONG ACTIONS DECEMBER 15TH 2008 10:00AM BLOCKODE WOYANNE EMBASSY.THE ORGANIZERS CALL SPICK AND SPAN ON ETHIOPIANS AROUND WORLD TO HELP FREE TEED AFRO AND BEKELE JIRATA .”YES WE CAN”GOD .BLESS .USA .ETHIO . NOT INCLUDED DEAD FISH WOYANNE

 11. hana
  | #11

  It is better to pray.
  God has the way.

 12. መስፍን
  | #12

  እግዚያህር ፍርድ ትቆያለች እንጂ አትቆይም! እግዚያህር ከቲዲ እና ክ ኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ነው::

 13. መስፍን
  | #13

  የእግዚያህር ፍርድ ትቆያለች እንጂ አትቀርም! እግዚያህር ከቲዲ እና ክኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ነው::

 14. dangila,, awera godana
  | #14

  you know,when i think of Teddy,i hurt so bad so i don’t even wanna think anymore.this dirty 3rd world woyane politics!!!!.makes me hate our mother land. yea yea whatever …teddy killed a person and run.just quit stupid,idiot Meles! and do something better.try a bit to feed the hungry etiopian

 15. ፍ ና ዩ
  | #15

  እግዛቢር ካንተጋር ይሆንዘንድ ዘንድ የዘወትር ትሎቲ ነዉ

 16. ጉዱ ካሳ
  | #16

  ለቲዲ ይህ ሲያንሰው ነው::ዕንወድሃለን!!!!

 17. dawit beneberu (hailu) ( the grand father qurataw
  | #17

  it will come to pass TADDY !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! i have been a long time in addis abeba prison . with out my mistake by the case of may be killer jugement is not the question of knowleage it is talant but in ethiopia I HAVE NO WOPRDS TO SAY BUT REMMBER the fames tough peopel such as GANDI ; MANDILA ; profeser asrat and be dinamic; energitc ; you will be gliter when you are free.. wish you all the best and take care of good things . GOD BLESS YOU YES IT WILL COM TO PASS

 18. | #18

  ቴዲ ታላቕ የጥበብ ሰው ነው::አምላክ የሰጠውን ጸጋ ገና ያበዛለታል እንጂ አይጨልምም::ገና ይነጋል እግዚአብሔር ታላቅ ነው::ቴዲም ያለው ይህን አይደል ሊታሰብም ሚገባው ነዉ::ጥበብ እውነት ነው

 19. ፍቅር
  | #19

  ጃ ያስተሰርያል!ብሎ እንደተናገረው ኡሉም ነገር ለበጎ ነው!!ቴድዬ ዘወትር የኢትዮፕያ ጀግና ነው!! የኔ ውድ አገሮን የሚወድ ኡሉ ይወድል!

 20. ፍቅርተ ተሰማ
  | #20

  ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ! ብርታቱን ይስትህ አምላክ ካአንተጋር ይሁን!!

 21. ፍቅርተ ተሰማ
  | #21

  ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ !
  ብርታቱን ይስትህ አምላክ ካአንተጋር ይሁን!!

 22. | #22

  wend i heard that the hero and the tiger teddy afro sentenced i just be sad sorrowly since he is hero and a backwound of woyanneeeeeeeeeeee kehager kaltefa ethiopia will be cure.bush got shoese melles must got bullet fenjiiiiiiiiiiiiii

 23. mimi
  | #23

  MELLES WEYANE YOU ARE GREAT MAHEYEM.LONG LIVE FOR ETHIOPIA!!! MOT LEMELES!!! MOT LEZEREGNOCHE,MOT WOYANNEEEEEEEEEEE.YOU HAVE A SMALL BRAIN.

 24. አዳነ
  | #24

  እግዚአብሀር የእውነት አምላክ ነው እውነት አርነት ያወታሃል.አምባገነኖች እና ፈሪዎች ደሮም ከጀግና ጋር አይንና አፈር ናችው.የሃሰት መግባራችው ይዞአችው ገደል ይገባል.
  melles do you think killing people is agood job? remember king sosolomn evrything will be pass.please try to do good job.otherwise GOD will show you soon.

 25. አዲስ
  | #25

  i love u teddye

 26. ካሥሁን
  | #26

  መለሰ ዘናዊ ከመውረደ በፈተ ተዲን ልበቅል ነው

 27. ቅድስት
  | #27

  እግዝያአብሀእር መልካም ነው ይህ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው እየሱስ ይወድሃል ሁልግዚ ጊታ ከዐንተ ጋር ነው አይዞህ ተ ዲ ዪ አሁን ባለህበት ሁናቲ ጊታን አስብ እየሱስ ያድናል

 28. Mesfin
  | #28

  Hello Wogen!
  Y do we really have to wait sht like this for us to stand up and tell the truth or preach what we believen in.Ethio problem is not about woyane ,or mengistu or bla bla it is about us.we don’t have unity ,but if we have at all it is solely based on HATRED.WE NEED TO STEP FORWARD BEYOND.As prof.Mesfin recently rightly pointed it out in Boston.”We lack INTROSPECTION”.What is starange is those of who preach hate are basically originated from in one way or another from Church.Was that what Jesus said to those who crossified him? Time to change the drum….

 29. | #29

  ቴዲዬ እኔ በጣም ነው የምወድህ በደረሰብህ ነገር እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት አላህ ካንተ ጋር ይሁን፡፡ በቅርቡ ነፃነትህ አግኝተህ እንደምትወጣ በጣም እርግጠኛ ነኝ፡፡ ያንን ቀን ደግሞ በጉጉት ነው የምጠብቀው፡፡ እኔ ብቻ ሳልሆን መላው አድናቂህ የኢትዮፕያ ህዝብ ጭምር ነው፡፡

Comments are closed.