ወንድማችን አቶ አገኘሁ ባዩ በደረሰባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ታህሳስ 18/2001 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተልይተዋል።

December 31st, 2008 Print Print Email Email

ወንድማችን አቶ አገኘሁ ባዩ በደረሰባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ታህሳስ 18/2001 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተልይተዋል።

ወንድማችን አቶ አገኘሁ ባዩ በደረሰባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ታህሳስ 18/2001 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተልይተዋል።አቶ አገኘሁ በሀገራችን ኢትዮጵያ የዲሞክራሳዊ ሥርአት እንዲሰፍን ለሚደረገው ትግል ከፍትኛ ድጋፍ ሲያበርክቱ ቆይተዋል።እንዲሁም መሪዎቻችን በእስር በነበሩበት ወቅት ከእሰር እንዲፈቱ ተጽኖ ለማድረግ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ በረደኝ ደከመኝ ሳይሉ በተለያዩ ቦታዎች በመገኘት ለህዝባዊ ትግል አጋር የሆኑ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነበሩ።እኛም የትግል ጎዶቻቸው ለቤተሰቡ መጽናናትን ለወንድማችን ነፍስ እግዚብሄር መልካም ዕረፍትን እንዲሰጥ እይተመኘን በሀዘናቸው ላይ በመገኘት ለማጽናናት የምትፈልጉ ኬምብሪጅ 21ዋልደን ስኮኤር የኮሚኒት አዳራሽ ዚፕ ኮድ02140 መድረስ የምትችሉ መሆንን እንገልጻለን።

ከአቡጊዳ ድህረ ገጽና ቴሌቪዥን አዘጋጆች

The Wake will be held on Thursday, January 1st 2009
From 12 – 2PM (EST)
Seventh-Day Adventist Church
105 Jersey St.
Boston, MA 02215
Click Here for the Church’s Website
Google Map it by Clicking here!!

 1. welelaye
  | #1

  የወንድማችንን የአቶ አገኘሁ ባዩን ንፍስ እግዚአብሄር ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውና ለጓደኞቻቸው መጽናናትን ይስጥልን ፡፡

  ወለላዬ

 2. ሙኒር
  | #2

  የአቶ አገጘሁ ባዩን ቤተስቦች ጽናቱን ይስጣችው::
  ቀኑን አስተካክሉት ! ሁለት ቀን ነው የትጻፈው አንዱ በ 18 ለላው በ 19 ነው የሚለው

 3. | #3

  የ አቶ አገኅሁ ባዩን ነብሳችውን በገነት ያኑርልን!!!!

 4. | #4

  እግዚአብሕኤር ነፍሳቸውን በገነት ያስቀምትልን

Comments are closed.