News, Entertainment and Coverage of “Kale”–Candlelight vigil for Birtukan Mideksa

March 13th, 2009 Print Print Email Email

 1. Anonymous
  | #1

  አሪፍ ነው::

 2. Arbex
  | #2

  በጣም ጥሩ ነው…በርቱ….ወጣቶቹ ጀግኖች ናችሀዉ…

 3. አንድነት
  | #3

  ኢትዮጵያችን ብዙ ጅግኖች አሏት ለካ በርቱልን የአንድነት ወጣቶች ፅናታችሁ በጣም ያኮራል አኮራችሁን
  አቡጊዳዎችንም እግዝር ይስጥልን

 4. ዳቆን ሃይለማርያም
  | #4

  አወ ኢትዮጵያን ብዙ ጀግኖች ይገኛሉ ግን ሁሉም በሚችል አንድ አምላክ ጥላ ውስጥ ያለው አንድ ቁምነገር አለ ያም ያድራል እግዚአብሂር አንድ ነው የበቀል አይን አለ የህዝብ ደነቆሮችም አሉ አያስተውሉሙ ስነፎች ናችው መቸዪ ያውቃሉ መቺ ይሰማሉ መቺ ይማርያሉ ጆሮን የተከለው አይሰማምን አይንን ያየውን የተከለለው የወጣት አለመስማማትን አይንን ያየውን የሰራውን አያይምምን ወንጊል ወንጊል ን ፍርድ ነው የማይሞት የማይለጥ ብሥትኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ የተነሳ አለ በክብር በምን ምስጋና ነው በግጥም ብዛት አይደለም በማቃሽሽ አይደልም ቁም ነገረሩ ማመን መተማመኑ ነው ለብርቱካን ድጋፍ አይደለም በበኩሊ መንግስትም አይጠላትም የሲቶች መብትም አላት ጥበቃ ግን ያንድቀን ቃል ስህተት ውጢት ነው ትቢኢት የታስረችው እመኝ አላምንም የሚለው ነው ህጉ ያስራት እንጅ ፍሪናት ካመነች ዛሪም ነገም ያገሪልጅ የትግራይ ልጅ ተወላጅ ዘም ቢሂረ ወሎ ትግራይ የጨቆናት የለም በኢትጵያ በውነቱ የጨቆናት የትቢት ቃል ከማን ማን ያንሳን የሚል የልብ ትቢት ነው ስለዚህ ዓባታም እናታም ምኦኝ ምኽር ዬላቸውም እኝክኣን ሳኣ ይቅርታ ካሉ ትግሪ አማኝ ነው በእግዚአብሂር ማመናለባት ጾመጽድቅ ጾመፍች አመች ነው ለኛ እወቁ ?

 5. GEBEREMESKEL
  | #5

  Yes we can! Down with tplf…The truth shall privil.
  Birtu is our Hero..

 6. አበሩስ
  | #6

  ሰላም አቦጊዳዎች በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው የምታቀቡት በርቱ

 7. betty
  | #7

  Am happy to know that we have all this young brave ethiopians i hope we can make a change am sure we will.

 8. Anonymous
  | #8

  I love your program keep up a good work if you intredused the program plese do not forget your name at lest we should now you name

 9. Asfaw
  | #9

  I love especially this young guy – Solomon Moges- who is a poet of “Kale”. and your program too

 10. Anonymous
  | #10

  ለሁሉም ጊዚ አለው , መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይኖራል.

  ስለ መልካም ስራቺሁ, እንውዳችዋለን

  በርቱ ,

  የበረዶው ዘመን /ከኢውሮፓ

 11. selam
  | #11

  the poem makes me cry!

 12. ከበደ
  | #12

  ሰላም ለናንተ ይሁን ዎንዲሞቸ
  በርቱ

 13. ዳቆን ሃይለማርያም
  | #13

  ዳቆን ሃይለማርያም የኒ መልክቲ የሚያተኩረው በሶስት ዋና ዋና ነገሮች ላይ ነው አንደኛ የቢተ ክርስቲያን መሪዎች በተለይ መነጣጠል አመች አይደለም ለሰላም ሰዎች ጠባይ አንጻር ምን አይነት ጠባይ ሊኖራችው እንደሚገባ የወንጊልን ቃል ያውቃሉ በማለት ነው የማሳስበው ተስጥቶታል ህግ ? ሁለተኛ በቢተክርስቲያን ውስጥ የሚገኙት ህዝቮች የተለያዩ ቡድኖች ማለት ም የፖሊቲካ ነክ ያላችው በእድሚ የገፉ ወንዶችን በእድሚ የገፉ ሲቶችን ወጣቶች ወንዶችንና አገልጋዮችን እንዲት ማስተማር እንደሚገባው ለሰላም ምክር ተሰጥቶታል ? በመጨረሻም ስለ ሰላም ክርስቲያናዊ ጠባይ በተለይም በሰላምና በወዳጅነት ስለመኖር መተሳስብ መቻቻል ከቢተ ክርስቲያን ውስጥ ጥላቻን ክርክርንና መለያየትን ስለማስወገድ ከአንድነት ወደቢስብነት መተሳስብ ምክርና መመሪያ ተስጥቶታል የኢትዮጵያ ህግ የተማርነው የተማራቹህት?ከዚህ በላይ ያለው በርበሪ መውቀጥ ? ውሃ መውቀጥ ?

 14. Anonymous
  | #14

  Anonymous :
  አሪፍ ነው::

 15. ዘሪሁን
  | #15

  ታሪከ ስርታለቸ ብርቱካን

 16. Anonymous
  | #16

  The poem and the programm makes me think more about my country and the innocent leader Birtukan, thank you

 17. yes
  | #17

  good

 18. Tedla Asfaw
  | #18

  Please read my comment on http://www.addisvoice.com AV blog. I send it to the abugida site to be posted right here, the title is Young UDJP poets. I thank them if they post it right here where I followed the program.

  Here is your comment –

  I followed the candle light vigil held on UDJP young gathering in Addis Ababa posted on http://www.abugidainfo.com. The young Sileshi Hagos poem dedicated to Judge Birtukan was a poem will make the late Tsegaye Gebremedhin smile in his grave and be proud, the young following on his foot step, telling the truth challenging authoritarians of any color.

  “Birtu Kahen”, the word I coined for Birtukan after minutes of her jailing almost 90 days ago on a comment I posted on http://www.quotero.net was a name Artist Debebe Eshetu used to describe Judge Birtukan, and I am proud of that small contribution.

  The coming April 2 protest in London will once again will call for her unconditional release of Birtu Kahen/Birtukan, Teddy Afro, Aberae Yemanab and all whose whereabouts is still unknown.

  I am also proud of those young poets of UDJP organizing the candle light vigil risking intimidation and possible jail from Meles’ security.

  We are with you Birtu Kahen !!!!

  Tedla Asfaw

 19. መሰረት
  | #19

  ሰላም አቦጊዳዎች በርቱ ሚሰጥሩን ሁሉ አደባባይ አውሉት

 20. መሰረት
  | #20

  ወየው… የነጋ እለት;
  ይሂ….የዳመነው ሊሊት;
  የት …ይገባ ይሆን ወያኒ ወይኒ;
  ማየት እጅግ ናፍቕ ዓይኒ ;;

 21. Ms, Ethiopia Tenur
  | #21

  Those, criminal force’s

  who accupied Ethiopia, illegally,(the woyanes)

 22. ራስ
  | #22

  አቡጊዳዎች ብርታቱን ያብዛላቹህ::

 23. Anonymous
  | #23

  ደቀ መዝሙር ማለት የሃይማኖት ትምህርት ተከታይ ወይም ተማሪ ማለት ነው በሊላ ቕንቕ የሰላ ዚና አሰራጭ ካድሪ ማለት በአዲስ ኪዳን ህግ ደቀ መዝሙር የሚለው ቃል አጥማቂው ዮሃንስ ን ወይም ኢየሱስ ን ይከተሉ ለነበሩት ስዎች የሚሰጥ ስም ነበር የንውዝ መሰረቱ የተገኝው የምእመናንም ክርስቲያን በሚል ስም ከመጠራታቸው በፊት ደቀ መዛሙርት ተብለው ይጠሩነበር ያም የፋሲካ እስራኢላውያን እትሂኦፒአን ውይም እስራኢላውያን በየአመቱ የኒሳን ወር በገባ በ14ኛው ቀን የሚያከብሩት በአል ነው በዚህ በአል እብራውያን ከግብጽ ባርነት ነጻ መውጣታችውንም ያስታውሳሉ የሞት መላክ የኢትዮጵያን የግብጻውያንን የበኩር ልጆች በገደለ ግዚ የእብራውያንን ቢቶች እያለፈ ሂዶአል ዘጸ 12-23-27 በአይሁድ ይህ ባአል ቢሳህ ይባላል ትርጉሙ ም ማለፍ ማለት ነው ለኢትዮጵያን ፋሲካ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀልበት ሳምንት የፋሲካ ሳምንት ነበር እርሱም ንጹህ የእግዚአብሂር በግ ሆኖ ደሙን ሰላፈሥስ ልን ፋሲካችን ክርስቶስ ተብሎ አል ስልዚህ የክርስቶስ ትንሳኢ በአል የኢትዮጵያን ፋሲካ ተብሎ ይጠራል ? ዳቆን ሃይለማርያም

 24. ታየ
  | #24

  አንዳንድ ሰዎች ሰለምን እንደሚናገሩ አይገባኝም አንድነት የሚገለጽው ብዙ በመጽፍ ወይም በመናገር ብቻ ሳይሆን ተገባራዊ የሆነ ሰላማዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ሲሆን ለዚሀም ራስን ማዘጋጀት ያሻል ዝግጅቱ ምንን እንደሚያካትት ምክክርም ብልህነት ይመስለናል የምትሉትን በሉ ሰላም

 25. ed
  | #25

  wow god help u

 26. ቃሌ
  | #26

  ቃሌ

  ቃሌ ገመድ ሆኖ ሊጠፍረኝ በቅቱዋል
  የውስጤን አናግሮ በግሬ ተተብትብዋል

  ልሳኔን ከልቤ ወጥሮ አውጥቶታል
  ድፍረት በኔ ነግሶ ቃሌ ካባ ለብስዋል

  ልጄን በአደራ ለንናንተ ጥያለሁ
  ቃሌ ወደ መራኝ ለጊዜው ሔጃለሁ

  የተቀጣጠለ ልቤ አሳት ይተፋል
  አውነት አቀጣጥ ሎት ሐሰትን ጎድቶታል

Comments are closed.